HOPE_MINISTRY Telegram 452
“ #ስሜታዊነት_ይውደም !”
¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
በዚህ ዘመን ብዙ ሰው #አዕምሮው ላይ #invest ለማድረግና #ባህሪውን ለማሻሻል #ጊዜ የለውም፤ በጉዳዩም እኛ ኢትዮጵያዊያን #ለbasic #needs ለመሯሯጥ #ሙሉ ጊዜአችንን #የሰጠን ስለሆንን #ለcritical #thinking ጊዜ እንደሌለን የሚያወሩ ሰዎች #ትክክል ሳይሆኑ አይቀሩም፡፡

#አንዳንዱ ሰው ስታወሩት ያወራችኋል፤ በተለይ #ምክንያታዊ ከሆናችሁ #ደስ አይለውም፡፡ ባነሳችሁት ጉዳይ ያለውን #አመለካከት(እሱንም ካለው ነው!🙄) አውርቶ ይጨርስና በቃሉ ላይ #ተመስርታቹ #ምክንያታዊ ሆናችሁ “ይህ ትንታኔህ ሚዛን አይደፋም ሌላ የሙግት ሃሳብ(ማሳመኛ ነጥብ) ካለህ አቅርብ” ስትሉት ከአዕምሮው የሚያወራውን #ጨርሷልና ለእርዳታ #ኃይል ለማሰባሰብ #ልቡን ወደ #ጎሮቤት አገር ይልካል፤ በጎሮቤቱ ያሉት #አጋዥ_ኃይላት ደግሞ #የስሜት_ህዋሳት ናቸው፡፡

🙄 #ያያል ፡-በሙግት #ልትቃኙት ነው(እንደ እርሱ አመለካከት ከሆነ ደግሞ #ልታሸንፉት ነው)፤

👂#ይሰማል ፡-ስህተቱን #የሚያጸድቅለትን አትናገሩም፤

😏 #ያሸታል ፡-ድል #ድል አይሸተውም፤

🙋 #ይዳስሳል፡-ሃሳባችሁን ከእናንተ ለይቶ አያይምና የሆነ ሰውዬ ሊቃወመው ፊት ለፊቱ #ድቅን! እንዳለ ያስባል፤

በመጨረሻም #ምላሱን😜 እናንተን ለማብጠልጠል ይጠቀመዋል...

#ልቡ ይወጠራል፣ በቤቱ 20 አመት የቆየው ሰው እኮ ነኝ ይልሀል ( 20 አመት #በቤቱ ነበርክ ወይስ #በፊቱ?? 😊 ስትለው) #ፊቱን ያስረዝምባችኋል፣ እጁን #ሲያወራጭ #ኦርኬስትራ_ለምኔ ?" ያሰኛችኋል፤ #ጆሮው ይቆማል፣ እርሱ መፅሀፍ ቅዱሳዊ በሆነ አካሄድ #ማሳመን ሲያቅተው #በስሜት ህዋሳቱ በመታገዝ #እሳት_ጎርሶና #ልዩ_ኃይል ለብሶ ሊያሳምናችሁ ይሞክራል፡፡ በዚህም አላምን ካላችሁት ይዝትባችኋል ካመረረ ደግሞ የቤተ ክርስትያን ሰዎችን #ያሳድምብሀል ፣ እንዲያም አድርጎህ #ካቃትከው በቃ የስህተት አስተማሪ ብሎ #ቸርች እንዳገባ በር ላይ ስምህን ፅፎ/አስፅፎ ያሳግድሀል ፤ አንተን ሲያግድህ የእ/ር ቤት እንዳትገባ ያደረገህ ይመስለዋል። ለሱ የእ/ር ቤት #ህንፃው ነውና #አዲስ_ኪዳንን መች አንብቦ። ነገር ግን #አንተ የእ/ር ቤት ነህ ፣ ማንም #የማይዘጋው ወይም #የማይቆልፈው የሰማይ_ደጅ እንደሆንክ አያውቅምና። ወይም “ድሮስ አንተ መቼ የሰው ሃሳብ ትቀበልና ነው?” ብሎ የማይሆን ስም ይሰጣችኋል(ሃሳብና ሰው የማይለይ፡ ነገር ድብልቅልቁ የወጣበት ጭፍን #አመራር !)

#መፅሀፍ_ቅዱሳዊ ቅኝተ ሀሳብ ስትይዙባቸው ፥ #ስሜት የወለደውን #የጦር እቃቸውን ( #ንዴት ፣ #ቁጣ፣ #ብስጭት፣ #ደም_ፍላት…) ሳያስከትሉ ሃሳባቸውን የሚገልጹ፤ ሃሳብን ከባለ ሃሳቡ ለይተው የሚያዩ ሰዎች አሏችሁ? ታድላችሁ! የት አገር ነው የሚኖሩት? ለእነዚህ ሰዎች ሰማይ ብቻ ሳይሆን መንግሥትም ጥበቃ ማድረግ ያለበት አይመስላችሁም?😊። በተቃራኒው ደግሞ ሰው ምክንያታዊ ሲሆንባችሁ “ሰይጣኔ ይነሳል!” የምትሉ፣ ደግሞም #ስሜታችሁ ገንፍሎ የልባችሁን ካደረሳችሁ በኋላ "sorry! #ባሕርዬ ነው" የምትሉ ፥ ልክ ያልሆነ #ባህሪህን #ተቀብለክ #ኑር የሚል #የመፅሀፍ_ቅዱስ ክፍል ብታሳዩኝ ደስ ይለኛል😊። #የቃሉን እውቀት በማግኘት ታደስ! ነው የሚልህ።
👉 ለማንኛውም ስታወራኝ #እጠይቅሃለሁ ትመልስልኛለህ፤ #ትጠይቀኛለህ በአግባቡ #እመልስልሃለሁ፡፡ “እኛ #እንጠይቃለን እንጂ #አንጠየቅም!” የሚለውን የህይወት ፍልስፍና የምታራምዱ ፥ በቃሉ ብርሀን ተራመዱ 🚶‍♀🚶‍♂!!!

#ስሜታዊነት_ይውደም!

Join Now👇
👉 @Hope_ministry
♻️ #Revealing_the_truth 🔱

tgoop.com/Hope_ministry/452
Create:
Last Update:

BY Hope Ministry ️🌼

Share with your friend now:
tgoop.com/Hope_ministry/452

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

“[The defendant] could not shift his criminal liability,” Hui said. Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared the group Tuesday morning on Twitter, calling out the "degenerate" community, or crypto obsessives that engage in high-risk trading. 6How to manage your Telegram channel? best-secure-messaging-apps-shutterstock-1892950018.jpg
from us

Telegram Hope Ministry ️🌼
FROM American