HOPE_MINISTRY Telegram 920
#ዕሩቅ ሳስብ ፥ #የቅርብ ሆነ
#ሞቀልኝ ስል ፥ #ቀዘቀዘ
#በራልኝ ስል ፥ #ጠፍቶ ቀረ

ስገነባው #ስታፈርሺ ፥ ስጠግነው #ስታከስሚ
#ሄድኩኝ ስል ፥ #ስትጎትቺ
#መለስ ስል ፥ #ስትሄጂ

#አጣውት ስል ፥ #ስትለግሺ
#አገኘው ስል ፥ #ስትነሺ
ወይ #አትፀኚ ፥ ወይ #አትወድቂ🙄
ማን አክሎሽ ፥ #ስትቀጥፊ

መለያሽ ነው ፥ #ግብዝነት
ትጥቅም የለሽ ፥ #የየዋህነት
#ዥንጉርጉር ነው ፥ ያ #አንደበት

#ሮጥኩኝ ስል ፥ #ስታስቆሚኝ
በራልኝ ስል ፥ #ስታፈዢኝ
ስመለከት ፥ #ስትጋርጂኝ

በነበረን በዛ ግዜ ፥ ተቋደስን #ድንዛዜ😬
ተቀዳጀን ፥ ከንቱ #አባዜ
#ህልም ብቻ ፥ የለው #ዕውን
#ግብር አልባ ፥ #ቅዥት መሰል

የምን ጉድ ነሽ ፥ #ራስ_ምታት
የማትለቂ ፥ #በመድሀኒት
ግን ለቀኩሽ ፥ #በታምራት 😜


━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱



tgoop.com/Hope_ministry/920
Create:
Last Update:

#ዕሩቅ ሳስብ ፥ #የቅርብ ሆነ
#ሞቀልኝ ስል ፥ #ቀዘቀዘ
#በራልኝ ስል ፥ #ጠፍቶ ቀረ

ስገነባው #ስታፈርሺ ፥ ስጠግነው #ስታከስሚ
#ሄድኩኝ ስል ፥ #ስትጎትቺ
#መለስ ስል ፥ #ስትሄጂ

#አጣውት ስል ፥ #ስትለግሺ
#አገኘው ስል ፥ #ስትነሺ
ወይ #አትፀኚ ፥ ወይ #አትወድቂ🙄
ማን አክሎሽ ፥ #ስትቀጥፊ

መለያሽ ነው ፥ #ግብዝነት
ትጥቅም የለሽ ፥ #የየዋህነት
#ዥንጉርጉር ነው ፥ ያ #አንደበት

#ሮጥኩኝ ስል ፥ #ስታስቆሚኝ
በራልኝ ስል ፥ #ስታፈዢኝ
ስመለከት ፥ #ስትጋርጂኝ

በነበረን በዛ ግዜ ፥ ተቋደስን #ድንዛዜ😬
ተቀዳጀን ፥ ከንቱ #አባዜ
#ህልም ብቻ ፥ የለው #ዕውን
#ግብር አልባ ፥ #ቅዥት መሰል

የምን ጉድ ነሽ ፥ #ራስ_ምታት
የማትለቂ ፥ #በመድሀኒት
ግን ለቀኩሽ ፥ #በታምራት 😜


━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱

BY Hope Ministry ️🌼


Share with your friend now:
tgoop.com/Hope_ministry/920

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

In 2018, Telegram’s audience reached 200 million people, with 500,000 new users joining the messenger every day. It was launched for iOS on 14 August 2013 and Android on 20 October 2013. Telegram users themselves will be able to flag and report potentially false content. Telegram Android app: Open the chats list, click the menu icon and select “New Channel.” When choosing the right name for your Telegram channel, use the language of your target audience. The name must sum up the essence of your channel in 1-3 words. If you’re planning to expand your Telegram audience, it makes sense to incorporate keywords into your name. 5Telegram Channel avatar size/dimensions
from us


Telegram Hope Ministry ️🌼
FROM American