HUBI_RESULILAH Telegram 1613
አሰላሙ አለይኩም 😍 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦቻችን ሰሚራ ነኝ😉 እንዴት ናችሁልኝ? እኔ አልሃምዱሊላህ ደህና ነኝ ወላሂ ለአላህ ብዬ እወዳችኃለው❤️

...ትዝ ካላቹ የዛሬ ሳምንት አካባቢ አንድ ቪዲዮ በዩቱብ ፔጄ ላይ መልቀቃችን ይታወሳል ብዙዎቻቹ ወዳችሁልኛል ድጋፍም ሰታችሁኛል ከዚህም በላይ እደምትጠብቁ ነግራችሁኛል ለመላው ሙስሊምም ወንድም እህቶቻቹም ሼር በማድረግ ማድረሳችሁም እርግጥ ነው ወላሂ በጣም በጣም ከልቤ አመሰግናለው ኸይር ጀዛችሁን አላህ ይመንዳቹ ።

..ታድያ ወንድም እህቶቼ ዛሬ ክፍል 2 ይዘንላቹ መተናል
ረብየል አወል መጨቃጨቂያ ወራችን አናድርገ ኡስታዞቻችን ቢከራከሩ ያምርባቸዋል አኛ ተማሪዎች ግን አድማጮችና አስተንታኞች እንሁን ምክንያቱም የአሄራ ጉዳይ ነው የአሄራ ጉዳይ ደሞ በመጨቃጨቅ የሚታለፍ ነገር አይደለም ወላሂ አስተንታኞች መሆን ይጠበቅብናል።

ብዙ አላውራ አውፍ በሉኝ YouTube ላይ የምንለቃቸው Videos ግን በፍፁም እንዳያመልጣቹ የ መውሊዱ Video link ከታች አለላቹ ሁላችሁም ለአላህ ብላቹ በፅሞና አድምጡት SUBSCRIBE አድርጉ
ማድማጥ ካልቻላቹ ደሞ ቢያንስ ለሌላው ሙስሊም ወንድም እህቶቻቹ እንዲሁም በየ ቻናላቹ ሼር አድርጉት👍

#በአቂዳም_አንድ_እንድንሆን!
@Hubi_Resulilah

https://youtu.be/-2xOMr76Z2o

tgoop.com/Hubi_Resulilah/1613
Create:
Last Update:

BY وبيجوت Tube

Share with your friend now:
tgoop.com/Hubi_Resulilah/1613

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram channels fall into two types: It’s easy to create a Telegram channel via desktop app or mobile app (for Android and iOS): Write your hashtags in the language of your target audience. On Tuesday, some local media outlets included Sing Tao Daily cited sources as saying the Hong Kong government was considering restricting access to Telegram. Privacy Commissioner for Personal Data Ada Chung told to the Legislative Council on Monday that government officials, police and lawmakers remain the targets of “doxxing” despite a privacy law amendment last year that criminalised the malicious disclosure of personal information. So far, more than a dozen different members have contributed to the group, posting voice notes of themselves screaming, yelling, groaning, and wailing in various pitches and rhythms.
from us

Telegram وبيجوت Tube
FROM American