HUBI_RESULILAH Telegram 1832
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 😍 ሰሚራ ነኝ

እንዴት ናቹ? አልሃምዱሊላህ እኔ ደና ነኝ ዩቱብ ላይ የተፖሰተ አንድ ቪድዩ አለ እሱን ለማስታወስ ነው ምን አልባት ደርሶዓቹ ይሆናል ላልደረሳቹ ግን ይኸው ሊንኩን ፖስቻለው።
https://youtu.be/wIXXlyO90PY

...ስለ ጁምዓ ነው #ውይይት
( #ጁምዓ_ሙባረክ_መባባላችን_እንዴት_ይታያል? በሚል ርዕስ ነው። ) ወንድማችን #ሳዳት ከማል #ቢዲያ ነው የተከለከለ ነው ሲለን ኡስታዝ #ሃቢብ ኑሪ ደሞ ችግር እንደሌለውና የተወደደም ስለመሆኑ ይነግረናል አጭር ቪድዬ ነው 2 ደቂቃ አካባቢ ነው እና እናዳምጣቸው😘

ሌላው ደሞ በቀጣይ ቀን ቪድዮ ስንፖስት ቀንድሞ እናንተ ጋር እንዲደርሳቹ #SEBSCRIBE ካረጋቹ በኃላ የደውል ምልክቱን ይጫኑ😍 ሼር ማድረጋችሁም አትርሱ 👍

@Hubi_Resulilah
ለማንኛውም አስተያየት ከታች ያለው ቦት ይጠቀሙ ለመልስ ፈጣኝ ነኝ 👇
@Latekzebun_bot

tgoop.com/Hubi_Resulilah/1832
Create:
Last Update:

BY وبيجوت Tube

Share with your friend now:
tgoop.com/Hubi_Resulilah/1832

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Other crimes that the SUCK Channel incited under Ng’s watch included using corrosive chemicals to make explosives and causing grievous bodily harm with intent. The court also found Ng responsible for calling on people to assist protesters who clashed violently with police at several universities in November 2019. Choose quality over quantity. Remember that one high-quality post is better than five short publications of questionable value. When choosing the right name for your Telegram channel, use the language of your target audience. The name must sum up the essence of your channel in 1-3 words. If you’re planning to expand your Telegram audience, it makes sense to incorporate keywords into your name. Telegram offers a powerful toolset that allows businesses to create and manage channels, groups, and bots to broadcast messages, engage in conversations, and offer reliable customer support via bots.
from us

Telegram وبيجوت Tube
FROM American