tgoop.com/HussinAssilty/1479
Create:
Last Update:
Last Update:
ርዕስ: ስለ እውቀት
🎙 الشيخ محمد حيات الولوي
የተዳሰሱ ነጥቦች
👉 ቅድሚያ መሰጠት ያለበት የእውቀት አይነት
👉 አብዛኞቹ ተሳስተው የሚያሳስቱ የእውነት በማነስና የተውሒድ ገንዛቤ ችግር መሆኑን
👉 እውቀት ጀምሮ ያቆመ ወይም በቂ እውቀት የሌለው የእውቀት ትልቅነት ዝቅ የሚያደርግ ስለመሆኑ ከምሳሌ ጋር
👉 ጊዜን በአግባቡ አለመጠቀም አደጋ
እና የመሳሰሉ ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት ወሳኝ ሙሐደራ
📅 ሰኞ ጥር 12, 2017
🕌 በአልኢስላሕ መድረሳ
የአልኢስላሕ መድረሳ👇👇👇 የተለያዩ ደርሶችን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል እና የሚለቀቁ ደርሶች ለማግኘት የመድረሳውን ቻናል #join በማለት ይቀላቀሉ። https://www.tgoop.com/medresetulislah