HUSSINASSILTY Telegram 1484
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ (ሀፊዘሁላህ) እውነት ተናገሩ

صدق الشيخ ربيع المدخلي (حفظه الله)

👉ኢኽዋኖች ለሙስሊሙ እንታገላለን ብለው የውሸት ጂሃድ በጀመሩ ቁጥር ሙስሊሙን ዋጋ አስከፈሉት እንጂ ትንሽዬ የጠቀሙት ነገር የለም።
ፈለስጢኖችን ነፃ እናውጣለን ብለው ያለ አቅማቸው በጋዛ ደም አፋሳሽ ውጊያ ጀመሩ። ያ ጦርነት የተጠናቀቀው ኢኽዋኖች ያለሙትን ሕልም እውን አድርገው ሳይሆን 46 ሺ የጋዛ ንፁሃን ሴቶች፣አባዎራዎች፣ወጣቶችና የጨቅላ ሕፃነት ደም ፈሶ ጋዛን  ወደ መጀመርያ ወደነበረችበት ለመመለስ 70 አመታትን፣ በጋዛ የወደሙ መኖርያ ቤቶችን ብቻ መልሶ ለመገንበት 15 አመታትን የሚጠይቅ ሆኖ ነው ጦርነቱ እንዲቆም በሰሞኑ ስምምነት ላይ የተደረሰው።
ያ ኢኽዋን የለኮሰው ጂሃድ የጋዛ ሙስሊሞችን የደም እንባ ያስለቀሰ፣ ቤተሰብን የበታተነ፣ ጀናዛን በፍሪስራሽ ውስጥ ያስቀረና ጋዛን ያወደመ እንጂ ሌላ አልነበረም።
ይህ እንዳይመጣ ነበር የሱና ዑለሞች ይህ  በጋዛ ላይ ችግርን ይዞ የሚመጣ እንጂ ሕዝቦቿን ነፃ የሚያዎጣ አይደለም  ሲሉ የነበሩት። ነገር ግን ድሮም ራሱን የዋቂዑ(ተጨባጭ) አዋቂ አድርጎ ለራሱ ትልቅ ግምት የሰጠውና ዑለሞቹን ግን ያሳነሳቸው መስሎት የሀይضِ እና የንፋስ ደም ዑለሞች ብሎ የፈረጀው ኢኽዋን ምክራቸውን ሊሰማ አልቻለምና የሁልጊዜ የውድመት ታሪኩን በጋዛ ላይ በመድገም በጋዛ ሙስሊሞች ላይ ጥቁር ታሪክን ፃፈ።

لا حول ولا قوة  إلا بالله العلي العظيم
اللهم فرج هم أهل غزة ونفس كربهم واشف مرضاهم وتقبل موتاهم من الشهداء يا رب العالمين

#join ⤵️ ቴሌግራም
https://www.tgoop.com/IbnShifa
https://www.tgoop.com/IbnShifa

tgoop.com/HussinAssilty/1484
Create:
Last Update:

BY قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد

Share with your friend now:
tgoop.com/HussinAssilty/1484

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Click “Save” ; Healing through screaming therapy Some Telegram Channels content management tips Concise Select “New Channel”
from us

Telegram قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
FROM American