Bint habeshy//ቢንት ሀበሽይ pinned «የኔ ነቢ መሸሻዬ ጧሀ ውዱ መከታዬ ዘይኑ ነቢ አለኝታዬ ስጦታዬ ከመውላዬ የጭንቁ ቀን በቂያማ ለኔ ድምፁን የሚያሰማ ያለ ዘይኑ ከቶ የለማ በራህማኑ የሚሰማ የኔ ነቢ ትልቁ ሰው ፍቅሮ ውስጤን ሲያላውሰው ሸውቁ እምባ ሚያስፈስሰው ድረሱልኝ እንዳብሰው ውዱ ረሱል የውቦች ውብ ልበ ብርሃን ኖት ልበ ውብ ሀቢቢዋ ኑልኝ ውቤ ካንቱ ውጪ አይሻ ልቤ እስክጠራ ከመውላዬ እሎታለሁ ወለላዬ እመጣለሁ ደርባባዬ ከቶ አልቀርም…»
♡ ለሀዘን የሚያጋልጡንን ነገሮች
እየቆጠርን ልባችንን ከምናደክም
አሏህ ሱ.ወ የዋለልንን ፀጋዎች እያሰብን
አልሀምዱ ሊላህ ማለትን ብናበዛ ፤
ሀዘንንም ረስተን ደስተኛም እንሆናለን ።
꧁ الحمدالله ꧂
እየቆጠርን ልባችንን ከምናደክም
አሏህ ሱ.ወ የዋለልንን ፀጋዎች እያሰብን
አልሀምዱ ሊላህ ማለትን ብናበዛ ፤
ሀዘንንም ረስተን ደስተኛም እንሆናለን ።
꧁ الحمدالله ꧂
እኔ መች ናፍቄው እሱ እንደናፈቀኝ
ከሱ አስበልጬ ሌላም አልናፈቅኩኝ
ግን ናፍቆቱ ልቆ ናፍቆቴን አስናቀኝ
በሱ ፍቅር ልቄ አድጌ እስክገኝ
ሲሯጥን በስምሁ አልፌ እንድገኝ
አደራ ሰይዲ ኹዝ ቢየዲ አልኩኝ
ከደጅሁ ደርሼ መጥቼ እስካይሁ
እንዲሁ በሩቁ ልበልሁ እንዴት ነሁ
ወረቴዋ ነቢ እንደምን አለሁ
ሽውቅሁ ሀይሎብኝ
....................... ይኸው እኔም አለሁ
ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ❤️
#ኢክራም_ሷሊህ
ከሱ አስበልጬ ሌላም አልናፈቅኩኝ
ግን ናፍቆቱ ልቆ ናፍቆቴን አስናቀኝ
በሱ ፍቅር ልቄ አድጌ እስክገኝ
ሲሯጥን በስምሁ አልፌ እንድገኝ
አደራ ሰይዲ ኹዝ ቢየዲ አልኩኝ
ከደጅሁ ደርሼ መጥቼ እስካይሁ
እንዲሁ በሩቁ ልበልሁ እንዴት ነሁ
ወረቴዋ ነቢ እንደምን አለሁ
ሽውቅሁ ሀይሎብኝ
....................... ይኸው እኔም አለሁ
ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ❤️
#ኢክራም_ሷሊህ
ቱርክ ከእስራኤል ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጠች
ቱርክ ከእስራኤል ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በይፋ ማቋረጧን ፕሬዝዳንት ሬሲብ ጣይብ ኤርዶጋን አስታወቁ።
ፕሬዘዳንቱ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ከእስራኤል ጋር ያለንን ማንኛውንም የንግድ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋርጠናል፣ እስከመጨረሻው ከፍልስጤም ጎን በጽናት እንቆማለን ብለዋል።
ኤርዶጋን እስራኤል በጋዛ እና በሊባኖስ የምትፈጽመውን ‘የዘር ማጥፋት ወንጀል’ አውግዘው የእስራኤሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ቢኒያሚን ኔታንያሁ ለፈጸሙት ድርጊት ተጠያቂ ለማድረግ የሚችሉትን ሁሉ እንደሚያደርጉ መግለፃቸውንም ሚድል ኢስት አይነት ዘግቧል፡፡

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ናቹልኝ...
#ሰደቀቱል_ጃሪያ_ስለሚባለው_የሰደቃ_አይነት_ምን_ያህሎቻችን_ነው_ምናውቀው?
#ሰደቀቱል_ጃሪያ:- ማለት ቀጥተኛ ትርጉሙ ቀጣይነት ያለው ሰደቃ /ምፅዋት/ ነው:: ቀጣይነት ያለው ሲባል ደግሞ ምንዳው ወይም አጅሩ በሕይወት እያለን በሰጠነው አንድ ሰደቃ ምክንያት ሕይወታችን ካለፈ በኃላም ምንዳው ሳይቋረጥ እየተጨመረልን የሚሄድ ማለት ነው::
#ዛሬ በዚህ ርዕስ ላይ የማወራችሁ በምክንያት ነው...
#ኢፋዳ የሚባል ኢስላማዊ ተቋም ይህንን የ #ሰደቀቱል_ጃሪያ ዕድል በአቅማችን ልክ እንድንሳተፍበት ስለጋበዘን ነው::
ምን መሰላችሁ የሰደቃው ሀሳብ..🤔
👉በአላህ ፍቃድ 22 #የውሃ_ጉድጓዶችን ከፍተኛ የውሃ እጥረት ባለባቸው የሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ለማስወጣት እቅድ ተይዟል::
የውሃ ጉድጓድ ለተቸገሩ ሰዎች ማስቆፈር ደሞ አንዱ የሰደቀቱል ጃሪያ አይነት ነው::
በላጩ ሰደቃ ውሀ ማጠጣት ነው እንዳሉት መልእዕተኛው 😊
👆መቼም በዚህ ሰደቃ ላይ ለመሳተፍ የማይጓጓ ይኖራል ብዬ አላስብም... አይደለም እንዴ ውዶች?
ይህን ያህል ከተግባባን አሁን ወደ ተግባሩ ብንሸጋገር ምን ይመስላችኃል... ዳይ ወደ ሰደቃችን👍👍👍
ሁላችሁም በምትፈልጉት የብር መጠን መሳተፍ ትችላላችሁ:: ከ100 ብር - 5000 ብር ድረስ የተዘጋጀ ኩፖን አለ...
የምታስገቡበት አካውንት:-
●የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ1000652519524
●ዘምዘም ባንክ 0048131010301
●ሂጅራ ባንክ 1006954160001
●አዋሽ ባንክ 014321422006700
●አቢሲኒያ ባንክ 200009207
ካስገባችሁ በኃላ ስክሪን ሹት በ @Mebruka7 መላክ እንዳትረሱ
ለበለጠ መረጃ👉 @Mebruka7

#ሰብት
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተው ተወዳጁ ተከታታይ ድራማ፡ #ክፍል _ስምንት #የመጨረሻው ክፍል ነገ ቀን ሰባት ሰአት ላይ በዩቲዩብ ቻናላችን በጥራት ይመልከቱ ።
የዩቲዩብ ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ያግኙን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCAIgV6PupXL0kh-vXScMwZg?sub_confirmation=1

ከ100 በላይ የሚሆኑ ደረሳዎች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል:: የወሃb ጽንፍ የት እንደደረሰ ግልጽ ማስረጃ ነው:: እዚህ አዲስ አበባ ሎሚ ሜዳ እናቶች እንዳይሰይግዱ ተከልክለው መጅሊሱ መስጂዳቸው ላይ ካሜራ ሰቅሏል:: ይህንን ያደረገው አምና በጩ^ቤ የወጋውን ልጅ ማስረጃ ለማደናቀፍና ተጎጂዎቹን ለመወንጀል የሄዱበት ርቀት ነው:: ይህንን የምጽፈው ከሚፈጸሙ ግፎች በጣም ጥቂቱን ነው:: በምን እንደሚቋጭ አላህ ይወቅ:: መከራው ገና ነው:: ዐለም አቀፍ መታወቂያቸውን በይፋ ጀመሩት::