tgoop.com/InJoyBurger/523
Last Update:
ኢን-ጆይ በርገር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታዎች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡-
1. ሱፐርቫይዘር
ብዛት፡ 3
የትምህርት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ በሆቴል እና ቱሪዝም የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ በሬስቶራንት/በካፌ/በፋስት ፉድ ውስጥ ከ 2 ዓመት በላይ በሱፐርቫይዘርነት የሰራ/ች
ፆታ፡ ወንድ/ሴት
2. ካሸር
ብዛት፡ 4
የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ከዛ በላይ
የስራ ልምድ፡ በካሸርነት ከ 1 ዓመት በላይ በኮምፒዩተር በታገዘ የሰራች
ፆታ፡ ሴት
3. ሼፍ
ብዛት፡ 14
የትምህርት ደረጃ፡ በምግብ ዝግጅት ስልጠና የወሰደች
የስራ ልምድ፡ በሬስቶራንት ውስጥ ከ 2 ዓመት በላይ ልምድ ያላት
ፆታ፡ ሴት
4. አስተናጋጅ
ብዛት፡ 11
የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ና ከዛ በላይ
የስራ ልምድ፡ በሬስቶራንትና በካፌ ከ2 ዓመት በላይ የሰራ/ች፣ እንግሊዝኛ ማንበብና መጻፍ የሚችል/የምትችል
ፆታ፡ ወንድ/ሴት
5. ባሪስታ
ብዛት፡ 3
የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ና ከዛ በላይ
የስራ ልምድ፡ በሬስቶራንትና በካፌ ከ2 ዓመት በላይ የሰራ/ች፣ እንግሊዝኛ ማንበብና መጻፍ የሚችል/የምትችል
ፆታ፡ ወንድ/ሴት
6. ፅዳት
ብዛት፡ 11
የትምህርት ደረጃ፡ 8ተኛ ክፍል ያጠናቀቀና ከዛ በላይ
የስራ ልምድ፡ አይጠይቅም
ፆታ፡ ሴት
7. ኦርደሪስት
ብዛት፡ 3
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ከዛ በላይ
የስራ ልምድ፡ በኦርደሪስት ከ 1 አመት በላይ የሰራች
ፆታ፡ ሴት
8. ጁሰር
ብዛት፡ 3
የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ና ከዛ በላይ
የስራ ልምድ፡ በሬስቶራንትና በካፌ ከ2 ዓመት በላይ የሰራ/ች፣ እንግሊዝኛ ማንበብና መጻፍ የሚችል/የምትችል
ፆታ፡ ወንድ/ሴት
ማሳሰቢያ
1. የስራ ቦታዉ አዲስ አበባ ቦሌ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ተርሚናል 1 ፓርኪንግ ውስጥ - ከላይ ለተዘረዘሩት የስራ ዘርፍ አመልካቾች በሙሉ፤ የመኖሪያ አድራሻችሁ በቅርብ አካባቢ (ቦሌ፣ ገርጂ ፣መገናኛ፣ ጎሮ፣ ሀያሁለት፣ ቦሌ ሚካኤል ) መሆን አለበት፡፡
2. ለማመልከት ስትመጡ የታደሰ መታወቂያ ኮፒ፤ ፋይዳ ኮፒ ፤ የትምህርት ደረጃን የሚገልፅ ሰነድ እና የስራ ልምድ ኮፒ ማቅረብ አለባችሁ፡፡
3. ድርጅቱ በሚመድበዉ የስራ ሰዓት (ፈረቃ) ተመድቦ ለመስራት ፍቃደኛ የሆናችሁትን ብቻ
4. ደሞዝ፡ በድርጅቱ ስኬል
5. የማመልከቻ ቦታ፡-
- ቦሌ አለም ሲኒማ ፊትለፊት ወደ ኤድናሞል በሚወስደዉ አስፋልት ኮሪያ ኤምባሲ አጠገብ
6. በቴሌግራም መላክ ለሚፍልጉ @InjoyHR
7. የማመልከቻ ማብቂያ ጊዜ፡ የካቲት 12፣ 2017
8. ስልክ ቁጥር፡ ሞባይል፡ +251978054570
ሞባይል፡ +251949770616
BY In-Joy Burger
❌Photos not found?❌Click here to update cache.
Share with your friend now:
tgoop.com/InJoyBurger/523