ISLAMIC_PROFILE_PICHURE Telegram 514
​*አይገርምም የአላህ ተዐምር ሱብሃን አላህ

⭐️ ከእለታት አንድ ቀን አንዲት በጣም ውሀ የተጠማች
እርጉዝ ሴት በጉዟዋ ላይ እያለች ምን የውሀ ምንጭ
በሌለበት አካባቢ ከአንድ ዛፍ ስር ተቀምጣ ነበር፡፡
በውሀ ጥም ምክንያት ጉሮሮዋ ደርቋል፡፡ድንገት ግን ቀስ በቀስ ከዛፉ ቅጠል የሚንጠባጠብ ውሀ አየችና ለጉዞዋ ይዛው ከነበረ ሻንጣ ውስጥ አንድ የውሀ መጠጫ ብርጭቆ አውጥታ የሚንጠባጠበውን ውሀ ማጠራቀም ጀመረች፡፡
የተጠራቀመው ውሀ የብርጭቆው ግማሽ አካባቢ ደረሰና
ለመጠጣት ስትሞክር ድንገት ሳታስበው 🌿 አንዲት ወፍ🕊
መጥታ ልትጠጣ ስትል ሴትዮዋ እጅ ላይ የነበረው
ብርጭቆ ወድቆ ተሰበረና ውሀው ፈሰሰ፡፡
በዚህ የተነሳ ሴትዮዋ በጣም ተናደደች፤ 🕊 ወፏንም ከዛፉ
ካባረረች በሇላ እንደገና አዲስ ብርጭቆ አውጥታ
የሚንጠባጠበውን ውሀ ስታጠራቅም አሁንም ወፏ 🕊መጥታ
ለመጠጣት ስትል ውሀውን አፈሰሰችው፡፡

እርጉዟ ሴትዮ አሁንም በጣም ተናዳ😡😡 ድንጋይ አንስታ ወፏን
ለመግደል ሞክራ አልተሳካላትም፡፡ይህ ድርጊት ለሦስተኛ
ጊዜ ተፈፀመ፡፡
🍃መጨረሻ ላይ ሴትዮዋ ቀስ ብላ ወፊቷ🕊🕊
ሳትነቃባት ድንጋይ ወርውራ ገደለቻት፡፡😔
ከዚህ በሇላ ውሀውም አለቀና ሴትዮዋም ወደ ነበረችበት ተመልሳ ስትቀመጥ በጣም ትልቅ እና ረዥም እባብ ከዛፋ ቁልቁል ወደሷ ሲመጣባት አይታ ሮጣ አመለጠች፡፡

💫💫በዚህ ጊዜ ከዛፉ ይንጠባጠብ የነበረ የእባቡ መርዝ እንጂውሀ አለመሆኑ ስላወቀች ህይወቷን ያተረፈችላትን ወፍ በመግደሏ በጣም አዘነች ከልቧም ተፀፀተች፡፡
........
⭐️ ወዳጆቼ አንዳንድ ጊዜ ፈጣሪያችን አላህ ለኛ ልክ እንደዚህች ወፍ ነው፡፡መርዙ መቼ እንደምንጠጣው ያውቃል ይሁን እንጂ መርዙ ከመጠጣት ሲያድነን፤እኛ ግን የገጠመንን ትንሽ ችግር በማየት ብቻ ፈጣሪን እናማርረዋለን (እንወቅሰዋለን)፡፡

⭐️ ነገር ግን የሆነውን፣እየሆነ ያለውን እና የሚሆነውን ሁሉ
ለበጎ መሆኑን ማወቅ ይገባናል፡፡ ስለዚህ አላህን ሳንለቅ እርሱን
እንከተለው፤በፍፁም አያሳፍረንም፡፡

🌟🌟 እኛም አላህን_ሆይ_ላደረግክልኝ
_ነገር_ሁሉ_አመሰግንሀለሁ "
አልሀምዱ ሊላሏህ እንበለው

#መልካም_ቀን

#ጁምአ_ሙባረክ 😍😍😍
@muslimpp33
@muslimpp33



tgoop.com/Islamic_profile_pichure/514
Create:
Last Update:

​*አይገርምም የአላህ ተዐምር ሱብሃን አላህ

⭐️ ከእለታት አንድ ቀን አንዲት በጣም ውሀ የተጠማች
እርጉዝ ሴት በጉዟዋ ላይ እያለች ምን የውሀ ምንጭ
በሌለበት አካባቢ ከአንድ ዛፍ ስር ተቀምጣ ነበር፡፡
በውሀ ጥም ምክንያት ጉሮሮዋ ደርቋል፡፡ድንገት ግን ቀስ በቀስ ከዛፉ ቅጠል የሚንጠባጠብ ውሀ አየችና ለጉዞዋ ይዛው ከነበረ ሻንጣ ውስጥ አንድ የውሀ መጠጫ ብርጭቆ አውጥታ የሚንጠባጠበውን ውሀ ማጠራቀም ጀመረች፡፡
የተጠራቀመው ውሀ የብርጭቆው ግማሽ አካባቢ ደረሰና
ለመጠጣት ስትሞክር ድንገት ሳታስበው 🌿 አንዲት ወፍ🕊
መጥታ ልትጠጣ ስትል ሴትዮዋ እጅ ላይ የነበረው
ብርጭቆ ወድቆ ተሰበረና ውሀው ፈሰሰ፡፡
በዚህ የተነሳ ሴትዮዋ በጣም ተናደደች፤ 🕊 ወፏንም ከዛፉ
ካባረረች በሇላ እንደገና አዲስ ብርጭቆ አውጥታ
የሚንጠባጠበውን ውሀ ስታጠራቅም አሁንም ወፏ 🕊መጥታ
ለመጠጣት ስትል ውሀውን አፈሰሰችው፡፡

እርጉዟ ሴትዮ አሁንም በጣም ተናዳ😡😡 ድንጋይ አንስታ ወፏን
ለመግደል ሞክራ አልተሳካላትም፡፡ይህ ድርጊት ለሦስተኛ
ጊዜ ተፈፀመ፡፡
🍃መጨረሻ ላይ ሴትዮዋ ቀስ ብላ ወፊቷ🕊🕊
ሳትነቃባት ድንጋይ ወርውራ ገደለቻት፡፡😔
ከዚህ በሇላ ውሀውም አለቀና ሴትዮዋም ወደ ነበረችበት ተመልሳ ስትቀመጥ በጣም ትልቅ እና ረዥም እባብ ከዛፋ ቁልቁል ወደሷ ሲመጣባት አይታ ሮጣ አመለጠች፡፡

💫💫በዚህ ጊዜ ከዛፉ ይንጠባጠብ የነበረ የእባቡ መርዝ እንጂውሀ አለመሆኑ ስላወቀች ህይወቷን ያተረፈችላትን ወፍ በመግደሏ በጣም አዘነች ከልቧም ተፀፀተች፡፡
........
⭐️ ወዳጆቼ አንዳንድ ጊዜ ፈጣሪያችን አላህ ለኛ ልክ እንደዚህች ወፍ ነው፡፡መርዙ መቼ እንደምንጠጣው ያውቃል ይሁን እንጂ መርዙ ከመጠጣት ሲያድነን፤እኛ ግን የገጠመንን ትንሽ ችግር በማየት ብቻ ፈጣሪን እናማርረዋለን (እንወቅሰዋለን)፡፡

⭐️ ነገር ግን የሆነውን፣እየሆነ ያለውን እና የሚሆነውን ሁሉ
ለበጎ መሆኑን ማወቅ ይገባናል፡፡ ስለዚህ አላህን ሳንለቅ እርሱን
እንከተለው፤በፍፁም አያሳፍረንም፡፡

🌟🌟 እኛም አላህን_ሆይ_ላደረግክልኝ
_ነገር_ሁሉ_አመሰግንሀለሁ "
አልሀምዱ ሊላሏህ እንበለው

#መልካም_ቀን

#ጁምአ_ሙባረክ 😍😍😍
@muslimpp33
@muslimpp33

BY ISLAMIC PROFIL PICHURE


Share with your friend now:
tgoop.com/Islamic_profile_pichure/514

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared the group Tuesday morning on Twitter, calling out the "degenerate" community, or crypto obsessives that engage in high-risk trading. Joined by Telegram's representative in Brazil, Alan Campos, Perekopsky noted the platform was unable to cater to some of the TSE requests due to the company's operational setup. But Perekopsky added that these requests could be studied for future implementation. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) How to Create a Private or Public Channel on Telegram? The group also hosted discussions on committing arson, Judge Hui said, including setting roadblocks on fire, hurling petrol bombs at police stations and teaching people to make such weapons. The conversation linked to arson went on for two to three months, Hui said.
from us


Telegram ISLAMIC PROFIL PICHURE
FROM American