KETBEB_MENDER Telegram 3563
​​♥️♡:。.。 እዮሪካ 。.。:♡♥️

ክፍል 27

    ደራሲ - አብላካት

የኔ እህት ያልሽኝ ቦታ ደርሰናል" እሚል ድምፅ ከገባሁበት ሀሳብ አነቃኝ
"እእ እሺ አመሰግናለሁ"  ሂሳቡን ከፍዬ ስወርድ... "እናት"........ ብሎ መስኮቱን ከፈተና .....
"አንድ ነገር ማለት ፈልጌ ነበር ፍቃድሽ ከሆነ"..... አለኝ በተረጋጋ ድምፅ
" እሺ ምንድነው ?" መለስኩለት
"ስላንቺ ባላውቅም ያለቀሽበት ምክንያት ባይገባኝም እንባሽ ግን ለእውነተኛነትሽ ምስክር ነው። ለሰዎች ብለሽ እሚያምሩት አይኖችሽን አታድክሚያቸው....ሰላም እደሪ" አለኝ... ንግግሩ በጥቂጡም ቢሆን ፈገግ አስባለኝ።
"በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ ፤ አሜን ሰላም እደር" .....ብዬ ተሰናብቼው ወደ ቤቴ ገባሁ.....

በዚህ ንዴቴ ላይ ሌላ ነገር መጨመር ስላል ፈለኩኝ ምንም ሳልናገር ወደ ክፍሌ ገባሁና ጋደም አልኩኝ ማይለፍ የተናገረኝ ነገር ጭንቅላቴ ላይ አየተመላለሰ ውስጤን እረበሸኝ ለካ መጥፎ ቃልን ከሚወዱት ሰው አንደበት ሲሰሙት ህመሙ ይብሳል እሱ ላይ ቅያሜ እንዲኖረኝ አልፈልግም ነበር ምክንያቱም ፍቅሩን ብቻ ማሰብ ስለምፈልግ ነገር ግን ሁሌም እንዳሰብነው ብንንኖር ሀዘን ባልኖረ. እንዲሁ ከእራሴ ጋር እያወራሁ የክፍሌ በር ተንኳኳ እናቴ ነበረች……

"ምነው ቃልዬ ዛሬ ደሞ ሰላምም ሳትይኝ" አለችኝ
"ይቅርታ እናቴ ትንሽ ስለደከመኝ ነው"
"አይንሽም እንባ አቅሯል በሰላም ነው የኔ ልጅ ? የሆንሽው ነገር አለ ?"
"አይ እማ ደህና ነኝ አትጨነቂ ሳርፍበት ይቀለኛል"
"እንዳልሽ ልጄ እምታወሪኝ ካለ ግን ንገሪኝ" አለችኝ ሌላ ነገር ልትነግረኝ እንደመጣች ያስታውቃል እኔን ላለማስጨነቅ ነው እንጂ
"እማዬ ምንድነው ልትነግሪኝ የፈለግሽ ? ከተኛሁበት እየተነሳሁ ጠየኳት
" አዪ ልጄ እሱማ ብር ቸግሮኝ ደሞዝሽ ከደረሰ ብዬ ነበር" አለችኝ አንገቷን አቀርቅራ
"እሺ አትጨነቂ ነገ እሰጥሻለው አልኳት አንገቷን እንዳቀረቀርች ከክፍሌ ወጣች

የሰው ፊት ማየት ለካ አንገት ያስደፋል ምንም ያህል ያንን ሰው ብታውቁት ብትቀርቡት ያ ሰው ወላጃችሁም ይሁን ጏደኛችሁ ከሰውየው መግዘፍ ወይም ማነስ አልያም እድሜ ሳይሆን ችግሩ ከመጥየቁ ላይ ነው……..ከየት አምጥቼ ልሰጣት እንደሆነ ነገ ያልኳት ፈጣሪ ይወቅልኝ……..እንዲሁ ከራሴ ጋር እየተወያየሁ ሳላስበው እንቅልፍ ወሰደኝ……ጠዋት እንደነቃሁ ወደ ቤተክርስቲያን ለመሄደ ከቤቴ ወጣሁኝ እንደተለመደው መታጠፊያችን ጋር ስደርስ የማይለፍን መኪና ቆሞ አየሁት ወዲያው መለስ አልኩኝ……..ላናገረው ስለማልፈልግ መንገዴን ቀይሬ ጉዞዬን ቀጠልኩ. ከርቀት ትርሲትን አየጏት. እሷም አይታኝ ፈገግ አለች እረጅም ጊዜ ሆኖኛል ካየጏት እሷ ጋር ስደርስ

" ቃልዬ ከረጅም ጊዜ በጏላ ከየት ተገኘሽ ?" ብላ አቀፈችኝ
"አለሁ ትርሲትዬ ክላስ ስራ ቢዚ አድርጎኝ ነው
"ወይ ቃልዬ እንዲ በቀላሉማ አለቅሽም ወዴት እየሄድሽ ነው ?"
"ቤተክርስቲያን ተሳልሜ ልመጣ"
"በቃ እንደዛ ከሆነ ስትመለሺ እኔ ጋር ነኝ pls መቅረት አይቻልም"
"እሺ እመጣለው" ብያት ሄድኩኝ………..

ይቀጥላል.......

ቀጣዩ ክፍል ከ60❤️ በኋላ ይለቀቃል።

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
       @Ketbeb_Mender 
       @Ketbeb_Mender 
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯

tgoop.com/Ketbeb_mender/3563
Create:
Last Update:

BY የብዕር ጠብታ✍📒📖

Share with your friend now:
tgoop.com/Ketbeb_mender/3563

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Deputy District Judge Peter Hui sentenced computer technician Ng Man-ho on Thursday, a month after the 27-year-old, who ran a Telegram group called SUCK Channel, was found guilty of seven charges of conspiring to incite others to commit illegal acts during the 2019 extradition bill protests and subsequent months. Invite up to 200 users from your contacts to join your channel So far, more than a dozen different members have contributed to the group, posting voice notes of themselves screaming, yelling, groaning, and wailing in various pitches and rhythms. Among the requests, the Brazilian electoral Court wanted to know if they could obtain data on the origins of malicious content posted on the platform. According to the TSE, this would enable the authorities to track false content and identify the user responsible for publishing it in the first place. Select “New Channel”
from us

Telegram የብዕር ጠብታ✍📒📖
FROM American