LSSYAOFFICIAL Telegram 2067
የፍቅር ABCD - የአእምሮአዊ ደህንነት ፊልም

የፍቅር ABCD ሁለት ወንድ ጓደኛሞች ኑሮአቸውን ለማሻሻል የሚያረጉትን ትግል የሚያሳይ ፊልም ሲሆን ፈታኝ በሆነው የሶስተኛው አለም ሀገራችን ውስጥ ሀብት ማግኘትን እያለሙ ይኖራሉ። የአንደኛው ጓደኛ የአጎት ልጅ ንብረት በሆነው የፕሮዳክሽን ድርጅት ውስጥ በመስራት ላይ ሳሉ ዋና ገፀ-ባህሪው ጤናማ ልማዶችን እና አዎንታዊ አስተሳሰብን ያቀፈች ስኬታማ ዳያስፖራ ሴት ይተዋወቃል።

እሷን ለማስደመም በሚያደርገዉ ጥረት ሀብታም መስሎም ለመታየት ይሞክራል። ግንኙነታቸው እያደገ ሲሄድ ግን ስለ አዎንታዊ ማረጋገጫዎች ጋር ስለተያያዘ አእምሮ ጤንነት ታስተምረዋለች። በህብረተሰብ ግፊት ውስጥ እውነተኛ ስኬት በአእምሮ አስተሳሰብ ደህንነት ላይ እንደሚገኝ ይማራል። ማንነትን የማወቅ፣ውሸቶችን የመጋፈጥ ጉዞ፣ እሱም ሊያመጣዉ የሚችለውን መዘዝን የመቀበል ትግል ውስጥ ይገባል።

ፊልሙ የአእምሮአዊ ደህንነትን እና በራስ መተማመን አስፈላጊነት ያጎላል። ይህም ስኬትን፣ታማኝነትን እና ደህንነትን ለማስገኘት እንደሚያስችል ያሳያል። በዚህ አስተማሪ ታሪክ ስለ አእምሮአዊ ደህንነት ፅናት የመለወጥ ሃይልን ይማራሉ።

ለምክር አገልግሎት በ www.lssya.app ይመዝገቡ!

ሁሌም አብረንዎ ነን!

@lssyaofficial

tgoop.com/LSSYAOfficial/2067
Create:
Last Update:

BY LSSYA | ሊስያ™

Share with your friend now:
tgoop.com/LSSYAOfficial/2067

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Although some crypto traders have moved toward screaming as a coping mechanism, several mental health experts call this therapy a pseudoscience. The crypto community finds its way to engage in one or the other way and share its feelings with other fellow members. During a meeting with the president of the Supreme Electoral Court (TSE) on June 6, Telegram's Vice President Ilya Perekopsky announced the initiatives. According to the executive, Brazil is the first country in the world where Telegram is introducing the features, which could be expanded to other countries facing threats to democracy through the dissemination of false content. How to build a private or public channel on Telegram? On June 7, Perekopsky met with Brazilian President Jair Bolsonaro, an avid user of the platform. According to the firm's VP, the main subject of the meeting was "freedom of expression." How to Create a Private or Public Channel on Telegram?
from us

Telegram LSSYA | ሊስያ™
FROM American