LOVEANDTRUTH Telegram 1506
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#Update

በአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳና አካባቢው ተፈናቅለው የነበሩ የህበረተሰብ ክፍሎች ወደ ቀያቸዉ ተመለሱ።

በምዕራብ ጎንደር ዞን አዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ነጋዴ - ባህር ከተማ በወቅታዊ የፀጥታ ችግር ምክንያት ተፈናቅለው አይከልና ሰራባ ጊዜያዊ መጠለያ የነበሩ የህበረተሰብ ክፍሎች ዛሬ ወደ ቀያቸዉ ተመልሰዋል።

ከአካባቢያቸው ተፈናቅለው የነበሩ ወገኖች ነጋዴ - ባህር ከተማ ሲደርሱ የነጋዴ ባህር ከተማ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ ደማቅ አቀባበል እንዳደረገላቸው ተገልጿል።

Photo Credit : ጭልጋ ኮሚኒኬሽን

@tikvahethiopia

tgoop.com/LoveAndTruth/1506
Create:
Last Update:

BY NOTHING ...💞

Share with your friend now:
tgoop.com/LoveAndTruth/1506

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

As of Thursday, the SUCK Channel had 34,146 subscribers, with only one message dated August 28, 2020. It was an announcement stating that police had removed all posts on the channel because its content “contravenes the laws of Hong Kong.” Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared the group Tuesday morning on Twitter, calling out the "degenerate" community, or crypto obsessives that engage in high-risk trading. The best encrypted messaging apps But a Telegram statement also said: "Any requests related to political censorship or limiting human rights such as the rights to free speech or assembly are not and will not be considered." Some Telegram Channels content management tips
from us

Telegram NOTHING ...💞
FROM American