LOVEANDTRUTH Telegram 1507
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#Update

በአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳና አካባቢው ተፈናቅለው የነበሩ የህበረተሰብ ክፍሎች ወደ ቀያቸዉ ተመለሱ።

በምዕራብ ጎንደር ዞን አዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ነጋዴ - ባህር ከተማ በወቅታዊ የፀጥታ ችግር ምክንያት ተፈናቅለው አይከልና ሰራባ ጊዜያዊ መጠለያ የነበሩ የህበረተሰብ ክፍሎች ዛሬ ወደ ቀያቸዉ ተመልሰዋል።

ከአካባቢያቸው ተፈናቅለው የነበሩ ወገኖች ነጋዴ - ባህር ከተማ ሲደርሱ የነጋዴ ባህር ከተማ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ ደማቅ አቀባበል እንዳደረገላቸው ተገልጿል።

Photo Credit : ጭልጋ ኮሚኒኬሽን

@tikvahethiopia

tgoop.com/LoveAndTruth/1507
Create:
Last Update:

BY NOTHING ...💞

Share with your friend now:
tgoop.com/LoveAndTruth/1507

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

“[The defendant] could not shift his criminal liability,” Hui said. Content is editable within two days of publishing Private channels are only accessible to subscribers and don’t appear in public searches. To join a private channel, you need to receive a link from the owner (administrator). A private channel is an excellent solution for companies and teams. You can also use this type of channel to write down personal notes, reflections, etc. By the way, you can make your private channel public at any moment. Telegram iOS app: In the “Chats” tab, click the new message icon in the right upper corner. Select “New Channel.” It’s easy to create a Telegram channel via desktop app or mobile app (for Android and iOS):
from us

Telegram NOTHING ...💞
FROM American