MAN_UNITED_ETHIO_FANS Telegram 255202
ካሴሚሮ ወደ ሳውዲ !!

ብራዚላዊው የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ካርሎስ ካሴሚሮ በዚህ የጥር የዝውውር መስኮት ከክለባችን ጋር ሊለያይ እንደሚችል በስፋት እየተዘገበ ይገኛል።

ይሄንን ተከትሎም ተጨዋቹ በቀጣይ መዳረሻው የሳውዲ ፕሮ ሊግ እንደሚሆን ተገምቷል።

በርከት ያሉ የሳውዲ ክለቦች የተጨዋቹን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተሉ ሲሆን ከነዚህ ክለቦች ውስጥም አል ኢትሀድ ዋነኛው እንደሆነ ተገልጿል።

ከአል ኢትሀድ በተጨማሪ አል ናስር እና አል ቃድሲያህ ብራዚላዊውን አማካይ ለማስፈረም ፍላጎት ያሳዩ ሌሎች ክለቦች ናቸው።

ካሴሚሮ ምናልባትም በቀድሞ የቡድን አጋሩ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ምክንያት ወደ አል ናስር የመዘዋወር ሰፊ እድል እንዳለው ተጠቁሟል።

ጃኮብስ ቤን የመረጃው ባለቤት ነው ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

tgoop.com/Man_United_Ethio_Fans/255202
Create:
Last Update:

BY ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

Share with your friend now:
tgoop.com/Man_United_Ethio_Fans/255202

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Users are more open to new information on workdays rather than weekends. As of Thursday, the SUCK Channel had 34,146 subscribers, with only one message dated August 28, 2020. It was an announcement stating that police had removed all posts on the channel because its content “contravenes the laws of Hong Kong.” The main design elements of your Telegram channel include a name, bio (brief description), and avatar. Your bio should be: As the broader market downturn continues, yelling online has become the crypto trader’s latest coping mechanism after the rise of Goblintown Ethereum NFTs at the end of May and beginning of June, where holders made incoherent groaning sounds and role-played as urine-loving goblin creatures in late-night Twitter Spaces.
from us

Telegram ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
FROM American