MAN_UNITED_ETHIO_FANS Telegram 255205
ዩናይትድ የኬርኬዝን ጉዳይ በቀላል አይመለከተውም !!

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በያዝነው የጥር የዝውውር መስኮት የግራ መስመር ተመላላሽ ተጨዋች እንደሚያስፈርም ይጠበቃል።

ለቦታው እጩ አድርጎ ከያዛቸው ተጨዋቾች ውስጥም ኑኖ ሜንዴዝ ፣ ቲዮ ኸርናንዴዝ እና ሜሎስ ኬርኬዝ ይጠቀሳሉ።

የዩናይትድ ሰዎች የፒኤስጂውን ኑኖ ሜንዴዝ ቁጥር አንድ ኢላማቸው በማድረግ ተጨዋቹን ለማስፈረም ጥረት መጀመራቸው መገለፁ ይታወሳል።

ሆኖም ምናልባት የሜንዴዝ ዝውውር ካልተሳካ ክለባችን የበርንማውዙን ሜሎስ ኬርኬዝ ለማስኮብለል እንደሚሰራ ይጠበቃል።

ክለባችን የኬርኬዝን ጉዳይ በቀላል እንደማይመለከተው ሲገለፅ የተጨዋቹን ሁኔታም በቅርበት እየተከታተለ እንደሚገኝ ተዘግቧል።

ነገር ግን አሁንም ቢሆን ዩናይትድ በ Financial Fair Play መመርያ ምክንያት ተጨዋቾችን ለማስፈረም ተጨዋቾችን መሸጥ ይኖርበታል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

tgoop.com/Man_United_Ethio_Fans/255205
Create:
Last Update:

BY MANCHESTER UNITED

Share with your friend now:
tgoop.com/Man_United_Ethio_Fans/255205

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

4How to customize a Telegram channel? Activate up to 20 bots The initiatives announced by Perekopsky include monitoring the content in groups. According to the executive, posts identified as lacking context or as containing false information will be flagged as a potential source of disinformation. The content is then forwarded to Telegram's fact-checking channels for analysis and subsequent publication of verified information. Over 33,000 people sent out over 1,000 doxxing messages in the group. Although the administrators tried to delete all of the messages, the posting speed was far too much for them to keep up. The best encrypted messaging apps
from us

Telegram MANCHESTER UNITED
FROM American