ዩናይትድ ከኤሪክሰን እና ሊንደሎፍ ዝውውር ስንት ይፈልጋል ?
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ የጥር የዝውውር መስኮት ቪክተር ሊንደሎፍ እና ክርስቲያን ኤሪክሰንን የመሸጥ ፍላጎት አለው።
ሁለቱ ተጨዋቾችም ወደ ሌላ ክለብ የማምራት ፍላጎት እንዳላቸው ተገልጿል።
ክለባችን ለሁለት ተጨዋቾች ዝውውር አነስተኛ ሂሳብ እንደሚጠይቅም ተገምቷል።
በዚህም ክለባችን ከዴኒሻዊው አማካይ ክርስቲያን ኤሪክሰን 2.5 ሚሊየን ፓውንድ እንዲሁም ከቪክተር ሊንደሎፍ 8 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ክፍያ እንደሚጠይቅ ተዘግቧል።
የሆላንዱ ክለብ አያክስ ክርስቲያን ኤሪክሰንን የማስፈረም ፍላጎት እንዳለው ሲገለፅ ...
አንዳንድ የጣልያን ክለቦችም ቪክተር ሊንደሎፍ ላይ ፍላጎት እንዳላቸው ተመላክቷል።
ዘገባው የ ሜል ስፖርት ነው ።
@Man_United_Ethio_Fans

tgoop.com/Man_United_Ethio_Fans/255210
Create:
Last Update:

BY MANCHESTER UNITED
Share with your friend now:
tgoop.com/Man_United_Ethio_Fans/255210