MEDINATUBE Telegram 1007
🍂 #የሰው_ልጅ_ሆይ_ስማ ❗️

🔰"ዛሬ በምድር ላይ እንደፈለግክና ያሻህን እየሰራህ ልትኖር ትችላለህ ነገር ግን ነገ ሞተህ ከምድር ስር እስረኛ ትሆናለህ❗️

🍂 #ልብ_በል ❗️🍂

🍂ምድር ላይ እየኖረ ዕድሜውን በጥሩ ነገር ያሳለፈ ሰው ሞቶ ምድር ውስጥ ሲገባ በሰላምና በደስታ ይኖራል ቀብሩም ይሰፋለታል የጀነት በርም ተከፈቶለት ፀጋዎቿን እያየ -ያረብ ቂያማን ቶሎ አቁማት-❗️እያለ በተስፋ ይኖራል
@medinatube
🍂ምድር ላይ እየኖረ በወንጀልና በግዴለሽነት ህይወቱን ያሳለፈ ሰው ሞቶ ምድር ውስጥ ሲገባ የሆድ እቃው ካፍንጫው እስኪወጣ ድረስ ምድር ታጣብቀዋለች ከላይዋ ላይ እየኖረ አላህን በማስቀየሙ ትጠላው የነበረውን ያክል ከስሯ ሲገባ ዋጋውን ትሰጠዋለች❗️

🍂ይህም ቀን መች እንደሆነ ማንም በትክክል አያውቅም አሁን ከቅፅበት በኋላም ሊሆን ይችላል❗️

@medinatube

tgoop.com/MedinaTube/1007
Create:
Last Update:

BY Medina Tube || መዲና ቲዩብ

Share with your friend now:
tgoop.com/MedinaTube/1007

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Hui said the time period and nature of some offences “overlapped” and thus their prison terms could be served concurrently. The judge ordered Ng to be jailed for a total of six years and six months. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) The SUCK Channel on Telegram, with a message saying some content has been removed by the police. Photo: Telegram screenshot. The initiatives announced by Perekopsky include monitoring the content in groups. According to the executive, posts identified as lacking context or as containing false information will be flagged as a potential source of disinformation. The content is then forwarded to Telegram's fact-checking channels for analysis and subsequent publication of verified information. Private channels are only accessible to subscribers and don’t appear in public searches. To join a private channel, you need to receive a link from the owner (administrator). A private channel is an excellent solution for companies and teams. You can also use this type of channel to write down personal notes, reflections, etc. By the way, you can make your private channel public at any moment.
from us

Telegram Medina Tube || መዲና ቲዩብ
FROM American