MEDINATUBE Telegram 1018
በደቡብ ሊባኖስ ከሂዝቦላህ ጋር በተደረገ ውጊያ ስምንት የእስራኤል ወታደሮች መገደላቸውን የእስራኤል ጦር አስታወቀ!

የእስራኤል ጦር እንደገለፀው  ከተገደሉት ውስጥ ሦስቱ አዛዦች ሲሆኑ ሌሎች ሰባት ወታደሮች ደግሞ በከባድ ሁኔታ መቁሰላቸውን አስታውቋል።

ሄዝቦላህ ወደ ደቡባዊ ሊባኖስ ድንበር ከተማ ማሩን አል-ራስ ከገቡት የእስራኤል ወታደሮች ጋር ውጊያ እየፈፀመ ሲሆን ስምንት የእስራኤል ወታደሮች መገደላቸው ተገልጿል።

ሂዝቦላህ የእስራኤል መርካቫ ታንኮች ወደሊባኖስ አቅራቢያ ሲቃረቡ በሚሳኤል ማውደሙንም አስታውቋል።

ዛሬ በተሰማ ሌላ መረጃ  በማሩን አልራስ እና ኦዳይሳ በተደረገ ውጊያ በርካታ የእስራኤል ወታደሮች መገደላቸውን እና መቁሰላቸውን እና ወደ ኋላ እንዳፈገፈጉም ነው የተገለፀው።

ስካይ ኒውስ አረቢያ የእስራኤልን ምንጭ ጠቅሶ እንደዘገበው በትላንትናው እለት በጦርነቱ 14 የእስራኤል ወታደሮች ተገድለዋል።

የሊባኖስ ጦር በመግለጫው እንዳስታወቀው የእስራኤል ወታደሮች በሊባኖስ እና በእስራኤል መካከል ሰማያዊ መስመር በመባል የሚታወቀውን የድንበር መስመር ጥሰው 400 ሜትር አካባቢ ወደ ሊባኖስ ግዛት ዘልቀው በመግባት ከጥቂት ጊዜ በኋላ ለቀው መውጣታቸውን አስታውቋል።
@medinatube

ከሰዓታት በፊት ሂዝቦላህ ከሊባኖስ ጋር ድንበር ላይ በሰፈሩት የእስራኤል ወታደሮች ላይ ተከታታይ ጥቃቶችን ማድረሱን ተናግሯል ፣በሶስት የተለያዩ ወታደራዊ ቦታዎችን በሮኬቶች እና በመድፍ በመተኮስ “ቀጥተኛ ጥቃት” ደርሷል።

የሂዝቦላህ የሚዲያ ሃላፊ መሀመድ አፊፍ እንዳሉት ቡድኑ የእስራኤልን ሃይል ለመግፋት የሚያስችል በቂ ተዋጊዎች፣ መሳሪያዎች እና ጥይቶች እንዳሉትም አስታውቀዋል።

tgoop.com/MedinaTube/1018
Create:
Last Update:

BY Medina Tube || መዲና ቲዩብ

Share with your friend now:
tgoop.com/MedinaTube/1018

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

On Tuesday, some local media outlets included Sing Tao Daily cited sources as saying the Hong Kong government was considering restricting access to Telegram. Privacy Commissioner for Personal Data Ada Chung told to the Legislative Council on Monday that government officials, police and lawmakers remain the targets of “doxxing” despite a privacy law amendment last year that criminalised the malicious disclosure of personal information. Telegram has announced a number of measures aiming to tackle the spread of disinformation through its platform in Brazil. These features are part of an agreement between the platform and the country's authorities ahead of the elections in October. Find your optimal posting schedule and stick to it. The peak posting times include 8 am, 6 pm, and 8 pm on social media. Try to publish serious stuff in the morning and leave less demanding content later in the day. Telegram users themselves will be able to flag and report potentially false content. Avoid compound hashtags that consist of several words. If you have a hashtag like #marketingnewsinusa, split it into smaller hashtags: “#marketing, #news, #usa.
from us

Telegram Medina Tube || መዲና ቲዩብ
FROM American