tgoop.com/MedinaTube/1019
Last Update:
┉✽»❣🍃ኸሚስ አመሻሹ ላይ✿🍃❣»✽┉ሶሉ አለ ነቢ
🙏🙏🙏ማንም የለለው አላህ አለው ያአላህ ማርታህን እከጅላለሁ ።
✨የሐሙስ ፀሃይ ስትጠልቅ የጁምአ ምሽት ይጀምራል።
💕የተባረከ እና አስደሳች ሌይለቱል ጁምዓ ተመኘሁ።
✨ጃሂሊያን ንዶ በተውሂድ ሊያልቀን፤
አበራው ተወልዶ የጨለማውን ቀን።
ባይወለድማ የኛ እጣፈንታ ፀጋ፤
መች ኢማን ሊበቅል መች መሽቶ ሊነጋ።
ግንስ ሀምድ ይገባው ጌታ የኸለቀን፤
ሙሐመድን ሰጥቶ ከሞላው አላቀን።
ባዘል ተሽሞንሙኖ ቲምር ውበቱ፤
ሳጠግበው አለፈች አሚናት እናቱ።
ከጨረቃ ፀሀይ በማማር ሲደምቁ፤
ያዩት እንዴት ቻሉት ያላዩት ሲወድቁ።
በራህመት አቃቅፎ ፍቅርን የሚመጋኝ፤
አንቱን መሳይ ነቢ ከየትም አይገኝ።
┉✽»❣🍃ያረሱለሏህ✿🍃❣»✽┉
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ وَرَسُولِكَ النَّبِّيِّ الأُمِّيِّ وَعَلَىٰ آلِ مُحَمَّدٍ وَأَزْوَاجِهِ وَذُرِّيَّتِهِ ❁ كَمَا صَلَّيتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيمَ وَعَلَىٰ آلِ إِبْرَاهِيمَ ❁ وَبَارِكْ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ النَّبِّيِّ الأُمِّيِّ وَعَلَىٰ آلِ مُحَمَّدٍ وَأَزْوَاجِهِ وَذُرِّيَّتِهِ ❁ كَمَا بَارَكْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيمَ وَعَلَىٰ آلِ إِبْرَاهِيمَ فِي الْعَالَمِينَ ❁ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
┄┄┉┉✽»❣🍃✿🍃❣»✽┉┉┄┄
@medinatube
BY Medina Tube || መዲና ቲዩብ
![](https://photo2.tgoop.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/WhU5AtkKSPihjJOJvg1BA9G4lH7nN7lrEVXX9fj1dfe4FkjNPEsNstZ3dxnEIlTh-4gC-rAsg-DcpKvhrC7Q5NNCk3jvof2rXcPwI5Vu9I-ShDt24CBk3aMdWEMgVhyubOjqO_eAsirMO6v2qn5dGCCHS30gWQ0KsKyWCRFtx6c-5A5wDLHqLVN6FKc_TJiINSmdVnVB8mr1U7kDJuoQhPh4SCqTM26zghKC5Ya_YidK8e051r3bmsthx7Yib7lRHVraQlLwrUJvxQTl6MrFvaOwxA3kRpXp3E3AJc2FaXZ4eu36CnfxZ2y8Xa7bC5frGuNvBK96XaAvRnl-vUWg1Q.jpg)
Share with your friend now:
tgoop.com/MedinaTube/1019