MEDINATUBE Telegram 1053
ህይወት የፈተነቻት የትዳር ህይወቶ በእጅጉ የከበዳት አንዲት ሴት ወደ አንዱ ሀብታም ትሄድና በሩን ታንኮኮለች

ከቤቱም አንድ ሰራተኛ ይመጣና ምን ፈልገሽ ነዉ ይላታል?

እሷም አለቃህን ማገኘት ፈልጌ ነዉ ስትል መለሰች
ሰራተኛዉም ማነሽ አላት ..?

እህቱ እንደሆንኩ ንገረዉ አለቺዉ...

ሰራተኛዉ እህት እንደሌለዉ ቢያቅም ለአለቃዉ ገብቶ የሆነች ሴት እህቱ ነኝ ብላ በር ላይ ቁማለች አለዉ ::

አለቃዉም አስገባት አለዉ ...

ሴትየዋም እንደገባች አላህ ይዘንልሽና የምን እህቴ ነሽ አላት?

እህትህ በአደም አለይሂ ሰላም አለቺዉ

ሰዉየዉም በልብ የተሰበረች ትመስላለች የሚጠግናት
የመጀመሪያዉ እሆናለሁ ሲል ነየተ

እሷም ወንድም መቼስ ላንተ አይነቱ ሰዉ የድህነት ጠአም ላታቅ ትችላለህ በዚህ ችግር እኔና ባሌ ለፍቺ በር ላይ ቁመናል እናንተ ዘንድ ለመገናኛዉ ቀን የሚሆናቹህ ይኖራል ወይ! እናንተ ዘንድ ያለዉ ያልቃል አላህ ጋር ያለዉ የማያልቅና በላጭ ነዉ አለቺዉ ...
@medinatube
ድገሚልኝ አላት .....

ላንተ አይነቱ ሰዉ የድህነት ጠአም ላታቅ ትችላለህ በዚህ ችግር እኔና ባሌ ለፍቺ በር ላይ ቁመናል እናንተ ዘንድ ለመገናኛዉ ቀን የሚሆናቹህ ይኖራል ወይ! እናንተ ዘንድ ያለዉ ያልቃል አላህ ጋር ያለዉ የማያልቅና በላጭ ነዉ አለቺዉ

ሶስት ጊዜ ድገሚልኝ እያላት ደገመቺለት በአራተኛዉም ድገሚዉ ሲላት የገባህ አይመስለኝም መደጋገም እኮ ዉርደት ነዉ እኔ ደሞ ከአላህ ዉጪ ራሴን ማሳነስ አሎድም አለቺዉ

እሱም በአላህ ይሁንብኝ ንግግርሽ ስላማረኝ እንጂ ሌላ አልነበር መቶ ጊዜ ደጋግመሽ በነበር ለአንዱ መቶ ዲርሀም እሰጥሽ ነበር

ለሰራተኛዉም ከግመል አስር ከበግ የፈለገቺዉን ያሀል
ከገንዘብም የፈለገቺዉን ስጣት ለመገናኛዉ ቀን እንዲሆነን እኛ ዘንድ ያለዉ አላቂ ነዉ አላህ ዘንድ ያለዉ የተሻለ ነዉ

ሴትየዓም ደስተኛ ሁና ወደ ቤቷ ተመለሰች
@medinatube

tgoop.com/MedinaTube/1053
Create:
Last Update:

BY Medina Tube || መዲና ቲዩብ

Share with your friend now:
tgoop.com/MedinaTube/1053

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Private channels are only accessible to subscribers and don’t appear in public searches. To join a private channel, you need to receive a link from the owner (administrator). A private channel is an excellent solution for companies and teams. You can also use this type of channel to write down personal notes, reflections, etc. By the way, you can make your private channel public at any moment. With Bitcoin down 30% in the past week, some crypto traders have taken to Telegram to “voice” their feelings. It’s yet another bloodbath on Satoshi Street. As of press time, Bitcoin (BTC) and the broader cryptocurrency market have corrected another 10 percent amid a massive sell-off. Ethereum (EHT) is down a staggering 15 percent moving close to $1,000, down more than 42 percent on the weekly chart. ZDNET RECOMMENDS There have been several contributions to the group with members posting voice notes of screaming, yelling, groaning, and wailing in different rhythms and pitches. Calling out the “degenerate” community or the crypto obsessives that engage in high-risk trading, Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared this group on his Twitter. He wrote: “hey degen, are you stressed? Just let it out all out. Voice only tg channel for screaming”.
from us

Telegram Medina Tube || መዲና ቲዩብ
FROM American