tgoop.com/MedinaTube/1138
Last Update:
የነብዩ ሙሐመድ ({ሰ.ዐ.ወ})መነካትን ያስቋጣው
ተአምረኛው ውሻ ምን ሰራ?!!
ኢብኑ ሐጀር አል ዐስቃለኒ አዱረሩል
ካሚና በተባለው ኪታባቸው ቀጣዩን
ታሪክ አስፍረዋል!!
(ሞንጎላዊያን)ሙስሊም ሀገራትን በወረሩበት ወቅት፤ሆላኮ ሚስቱ ዞፈር ኻቱን ክርስቲያን በመሆኗ ለክርስቲያን አክፍሮት ሀይላት ሰበካ እንዲያደርጉ በፈቀደላቸው መሰረተ(ለሞንጎላዊያን)መሪዎችን ቢከፍሩልን ብለው በማሰብ ሰበካቸው አጧጡፈው ነበር፤ በአንድ ጊዜ ታድያ አንድ ሞንጎላዊ ባለ ስልጣን፤ክርስትናን በመቀበሉ ታድያ
ትልቅ ድግስ አዘጋጁ፤በዝግጅቱም ትላልቅ የእምነቱ ተከታዮች እና መሪዎች ተጋብዘው ነበር፤በፕሮግራሙም መሰረት አንድ ታዋቂ የእምነቱ ሰባኪ ንግግር ለማድረግ ወደ መድረኩ በመውጣት ነግግር ማርግ ጀመረ፤ታድያ ገና ከጅምሩ፤የአላህ መላክተኛን
({ሰ.ዐ.ወ})አንቋሾ መሳድብ ጀመረ፤
በቅርብ እርቀት ላይ የታሰር አንድ የአደን ውሻ ታስሮ ነበር፤ሰባኪው ነብዩን ሙሐመድን({ሰ.ዐ.ወ}) ምን መሳደቡን አላቆመም ነበር ታድያ በሚገርም ሁኔታ.የእሳቸውን መነካት ክፉኛ አስቆጥቶት፤ዘሎ ያዘው፤እንደምን ብለው አስለቀቁት እና ራቅ አድርገው አሰሩት፤ታድያ አንድ የውሻው ቁጣ የገባው ለሰባኪው እንዲህ አለው! ይሄ ውሻ ነብዩ ሙሐመድን ({ሰ.ዐ.ወ})በመሳደብህ ነው የተቆጣ
እና ከድርጊቱ እንዲ ቆጠብ ምክር ቢጤ ነገረው፤ታድያ ሰባኪው ግን ሽንፈት መስሎ ስለታየው፤ መሳደቡን ማቆም አልደፈረም ነበር፤እንዲህ አለ ውሻውን ዞር ብሎ በጣቱ እያሳየ ይህ ውሻ በጣም ልበ ሙሉና ቁጡ ነው እጄን እያወራጨሁ ሳወራ ልመታው መስሎት ነው እንጂ ሙሐመድን ስለተሳደብኩኝ
አይደለም ብሎ ለህዝቦቹ አስተባብሎ ንግግሩን ቀጠለ፤
እንደውም ከመጀመሪያው በበለጠ ነብዩን ሙሐመድን ({ሰ.ዐ.ወ})ማንቋሸሹን
ቀጠለ፤ታድያ ይሄ የአላህ መላክተኛን መሳደቡን ውሻን በጣም አስቋጣው፤የውሻውን ቁጣ ከምንም፤ሳይቆጥር መሳደቡን ቀጠለ፤ታድያ ውሻው ይባስ ስላስቆጣው፤ሰንሰለቱን በመበጠስ፤ዘሎ አንገቱን ያዘው፤ሰዎች
ከተቀመጡበት፤እስኪ ነሱ አንገቱን ቀንጥሶ ጣለው፤ታድያ 40 ሺ የሚቆጠሩ የሞንጎላዊያን ሰዎች ድግሱ ላይ ተሳትፈው ነበር፤ያለማንም ቀስቃሽነት
እስልምናን ተቀበሉ፤(ሱብሀነሏህ)
((አዱረሩል-ካሚና-ቅፅ-3-ገፅ-202))
ፊዳከ አቢ ወዑሚ ወነፍሲ ወሩሂ ወደሚ ወኩሉ ማአምሊኩ ያሀቢቢ
ያረሱለላህ({ሰ.ዐ.ወ})
ኢሽተቅናክ ያረሱለላህ!!
join @MEDINATUBE
BY Medina Tube || መዲና ቲዩብ
Share with your friend now:
tgoop.com/MedinaTube/1138