MEDINATUBE Telegram 1183
መንዙማ የሚለው ቃል ኢስላማዊ መዝሙርን የሚገልፅ ሲሆን ይህም በተለያዩ ሰሂህ ሀዲሶች ላይ በግልፅ ተፈቅዶ እናገኘዋለን፡-
→ በሰሂህ ቡኻሪ ቅፅ 2፣ መፅሐፍ 15፣ ቁጥር 70 ላይ እናታችን አዒሻ እንዲህ ማለታቸው ተዘግቧል፡፡ ‹ጥቁር ባሮች በቀስትና በጋሻ እየተጫወቱና እየዘመሩ ትዕይንት ያሳዩ ነበር፤ በዚህ ዝግጅትም ላይ እንድታደም ነብዩ (ሰለሏህ ዐለሂ ወሠለሞ ) ጠየቁኝ እኔም መስማማቴን ገለፅኩላቸው፡፡ ከዚያም ከጀርባቸው እንድቆም አደረጉኝ ክርኖቼንም በትከሻዎቻቸው ላይ አድርጌ ትዕንቱን መከታተል ጀመርኩ፤ ከዚያም እስኪበቃኝ ድረስ ታድሜ ተመለስኩ፡፡››
► ሰሂህ አልቡኻሪ ቅፅ 2፣ መፅሐፍ 15 ቁጥር 72 ላይም በተጨማሪ እናታችን አዒሻ እንዲህ ማለታቸው ተዘግቧል፤ ‹‹አቡበከር ወደኔ ቤት ሲገባ ሁለት ትናንሽ የአንሳሪ ሴት ልጃገረዶች ከአጠገቤ ሆነው ስለ ‹‹ቡአዝ ጦርነት›› ቀን እየዘመሩ (እያዜሙ) ነበር፤ አቡበክርም በቁጣ ‹‹የሸይጧን የሙዚቃ መሳሪያዎች በአላህ መልእክተኛ ቤት ውስጥ፡፡›› አለ፤ ከዚያም የአላህ መልእክተኛ ‹‹አቡበከር ሆይ ለእያንዳንዱ ህዝብ የመደሰቻ ቀን አለው ይህ የኛ የመደሰቻ ቀን ነው፡፡›› ብለውታል፤ በሌላ ዘገባም ‹‹ተዋቸው ይዘምሩ›› ማለታቸው ተዘገቧል፡፡ መንዙማ የአላህን የበላይነትና የነብዩን ህይወት የሚዘክር ነው፡፡ የአላህንንና የነብዩንም ወዳጆች ያወድሳል፤ ስለሆነም ከሀራም ክፍል ውሰጥ አይመደብም፡፡ ሁሉም ሙዚቃን የሚያወግዙ ሀዲሶች አብረው መጠጥን እና ዝሙትን ያወግዛሉ፤ ይህም ማለት ወደነዚህና መሰል እኩይ ተግባራት የሚመራ ሙዚቃ በኢስላም የተወገዘ እንደሆነ ያሳየናል፡፡ በመንዙማ ላይ የሚዘመሩ ዜማዎች ግን ፈፅሞኑ ወደነዚህ መጥፎ ሰራዎች አይመሩንም ይልቁኑ ወደ አላህ እንድንጠጋ መንገዱን ያመቻቹልናል፡፡ በረሱል (ሰዐወ) ፊት ብዙውን ግዜ የመንዙማ ትዕይንቶች ተካሂደዋል አብዛኛውንም ግዜ ሀበሻ ሶሀቦች በመንዙማቸው ይታወቁ ነበር፤ ነብያችንም መንዙማ ሀራም ቢሆን ኖሮ ፊትለፊታቸው ሲደረግ እያዩ ያስቆሙት ነበር ግን አላደረጉትም፤ ይልቁኑም ሌሎች ሶሃቦች ለማስቆም ሲሞክሩ መንዙማው እንዲቀጥል ነበር የሚደርጉት፡፡
☼ ዱፍ ወይም ድቤ በመጠቀም መንዙማ ለመብቃቱ መረጃ
► በማሊክ ልጅ አነስ በኩል በደረሰን ኢብን ማጃህ በዘገቡት ሐዲሥ ተጨማሪ መረጃ፣
ﺭﻭﻯ ﺍﺑﻦ ﻣﺎﺟﻪ ﻋﻦ ﺃﻧﺲ ﺑﻦ ﻣﺎﻟﻚ ﺃﻥ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻣﺮّ ﺑﺒﻌﺾ ﺍﻟﻤﺪﻳﻨﺔ ﻓﺎﺫﺍ ﻫﻮ ﺑﺠﻮﺍﺭ ﻳﻀﺮﺑﻦ ﺑﺪﻓﻬﻦّ ﻭﻳﺘﻐﻨﻴﻦ ﻭﻳﻘﻠﻦ : ” ﻧﺤﻦ ﺟﻮﺍﺭ ﻣﻦ ﺑﻨﻲ ﺍﻟﻨﺠﺎﺭ __ ﻳﺎ ﺣﺒﺬﺍ ﻣﺤﻤﺪ ﻣﻦ ﺟﺎﺭ .“ ﻓﻘﺎﻝ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ”: ﺍﻟﻠﻪ ﻳﻌﻠﻢ ﺍﻧﻲ ﻷﺣﺒﻜﻦ “
► የሐዲሡ ትርጉም፣
ከእለታት አንድ ቀን የአሏህ መልእክተኛ (ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም) መዲና መንገድ ላይ እየሄዱ ሳለ ልጃገረዶች ዱፍ እየመቱና «እኛ በኒ ነጃር ጎሳ ልጃገረዶች ነን፣ ከሙሐመድʷ ጋር ጎረቤት መሆናችንን እንወዳለን፣» እያሉ ሲዘፍኑ አዩአቸው፣ ያን ጊዜ የአሏህ መልእክተኛም (ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም) «አሏህ ያውቃል እኔም እንደምወዳቹህ» ብለው መለሱላቸው፡፡ በዚህ ሐዲሥም ልጃገረዶቹ ዱፍ እየመቱ የአሏህ መልእክተኛን ሲያወድሱ ነቢያʷችን (ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም) ዱፍ መምታትና መንዙማ ክልክል ቢሆን ኖሮ “አሏህ ያውቃል እኔ እንደምወዳቹህ” ከማለት ይልቅ የምታደርጉት ሐራም ነው በማለት ሐራምነቱን ያሳውቋቸው ነበር፣ ምክንያቱም እርሳቸው የተላኩት አሏህ (ሱብሓነሁ ወተዓላ) ባዘዘው ለማዘዘና በከለከለው ለመከልከል ነው። አንዳንድ ሰዎች ነቢያʷችን (ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም) ሐራም ያላደረጉትን (ክልክል ነው ያላሉትን) ሐራም ለማድረግ ይሞክራሉ፣ በዚሁ ሐዲሥ በመጨረሻው ላይ የአሏህ መልእክተኛ (ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም) ለዑመር ያሉትን ቃል በመጠቀም «አንተ ዑመር ሆይ ሸይጣን አንተን ይፈረሃል እኮ!» ያሉትን እንደ መረጃ በመውሰድ ዱፍ ወይም ድቤ በመጠቀም መንዙማ ማድረግ የሼይጣን ስራ ነው፣ ሐራም ነው ይላሉ፣ ግን ቃላቸው ውድቅ መሆኑን ከሐዲሡ መጀመሪያው ላይ ዱፉን በመምታት ነዝሩዋን (ስለቷን) እንድታሟላ ከመፍቀዳቸውም በላይ ፊትለፊታቸው ሆና እየዘፈነች ዱፉንም እየመታች ዝም ማለታቸው ሐራም እንዳልሆነ ትልቅ መረጃ ነው። ስለዚህ በዝህኛውም ሐዲሥ ዱፍ መምታትና መንዙማ የሚፈቀድ ለመሆኑ ተጨማሪ መረጃ ነው። አንዳንዶቹም ልከዱት የማይቻል የተለያዩ ሐዲሦች በመኖራቸው ዱፍ መጠቀምን ለዒድ፣ ለሰርግና፣ ከውጭ ሀገር ቆይቶ ወደ ሀገሩ ለተመለሰ ሰው ያለንን ደስታ ለመግለጽ፣ እንድሁም ለስለት ብቻ በማለት ይወስኑታል። ለነኝህ ምላሻችን ለዒድ፣ ለሰርግና ከውጭ ሀገር ቆይቶ ወደ ሀገር ቤት ለተመለሰ ያለን ደስታን ለመግለጽ የምፈቀድ ከሆነ ለዘላለም መኖሪያችን የምሆን ገነትን እንድናገኝ ከእምነት (ከኢማን) ጋር መጥተው ተውሒድን ያስተማሩን ለነቢያʷችን ሙሐመʷድ (ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም) ካለን ደስታ ይበልጥ ደስታ ይኖራል እንዴ?
አሏህ ተዓላ አዕለም ወአሕከም።
►አላህ በጭፍን ከመመራት ይጠብቀን፤ በመረጃ ከሚመሩትና ውዴታውንም ከሰጣቸው ሰዎች ያድርገን አሚን፡፡ 🙏
{ @MEDINATUBE }

tgoop.com/MedinaTube/1183
Create:
Last Update:

BY Medina Tube || መዲና ቲዩብ

Share with your friend now:
tgoop.com/MedinaTube/1183

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram channels fall into two types: Add the logo from your device. Adjust the visible area of your image. Congratulations! Now your Telegram channel has a face Click “Save”.! Matt Hussey, editorial director at NEAR Protocol also responded to this news with “#meIRL”. Just as you search “Bear Market Screaming” in Telegram, you will see a Pepe frog yelling as the group’s featured image. A Telegram channel is used for various purposes, from sharing helpful content to implementing a business strategy. In addition, you can use your channel to build and improve your company image, boost your sales, make profits, enhance customer loyalty, and more. Done! Now you’re the proud owner of a Telegram channel. The next step is to set up and customize your channel.
from us

Telegram Medina Tube || መዲና ቲዩብ
FROM American