MEDINATUBE Telegram 526
ሁረልዒይን
ሁረልዒይን ማለት ምን ማለት ነው??

፨ ሁረልዒይን ማለት እጅግ ውብ የሆኑና አላህ(ሱወ) ለወንድ ምእመናን በጀነት ያዘጋጃቸው ንፁህ እንስቶች ናቸው።

፨ ሁረልዒይን ማለት:–
- ድንግል ሴቶች፣
- እይታቸውን ከሀራም የጠበቁ፣
- አይናቸው በጣም ቆንጆ የሆነ፣
- ሰውና ጅን ነክቷቸው የማያውቅ፣
- የወር አበባና ፅዳጅ የሌለባቸው፣
- ልጅ የማይወልዱ፣
- እርጅና የማይነካቸው ሁሌም ልጃገረድ የሆኑ እንስቶች ናቸው!!!
ክፍል ሁለት
ሁረልዒይኖች በቁርአን መነፅር
የሰው ልጅ በምድራዊ ህይወቱ ከሚያልማቸው ታላላቅ ወርቃማ ምኞቶች መካከል ዋናው አላህን (ሱወ) አስደስቶ ዘላለማዊ መኖሪያውን ጀነትን መጎናፀፍ ነው።
ከጀነት እፁብ ድንቅ ስጦታዎች መካከል ደግሞ ሁረልዒኖች ይገኛሉ!! ቁርአን ስለ ሁረልዒኖች ምን ይላል??

፨ኢንሻአሏህ የተወሰኑትን እንመለከታለን
1) በቅድሚያ የምናየው በሱረቱል ዋቂዓ አንቀፅ 22–23 ላይ የተጠቀሰውን የሁረልዒኖችን የቁንጅናቸውን ዜና ነው። [وحر عينكأمثال الؤلؤ المكنون]
{አይናቸው ሰፋፊና ቆንጆ የሆኑ እንስቶች ልክ የተሸፈነ ሉል ይመስላሉ።}
አስሰዕድይ የተባሉት የቁርአን ተንታኝ ከላይ የተጠቀሰውን የቁርአን አንቀፅ ሲያብራሩ:–

© ሀውራ(حور)=ማለት አይኗ በጣም የሚያበራ፣ የተኳለች ሴት ማለት ሲሆን፣

©ዒይን(عين)=ቆንጆ እና ትልቅ አይን ማለት ነው ብለዋል እንዲሁም።

© የተሸፈነሉል(Preserved Pearls) (كامثال لؤلؤ المكنون) የሚለው ደግሞ ከሰው ልጅ፣ ከነፋስ እና ከፀሀይ እይታ የተጠበቁ በመሆናቸው ንጹህና አንፀባራቂ ናቸው።
የቆዳ ቀለማቸውም በጣም ቆንጆ ከመሆኑ የተነሳ በምታያቸው ሰአት ውበታቸው እየፈካና እየጨመረ ይሄዳል።( አስ–ሰዕድይ ገፅ፣991)

2) በመቀጠል በሱረቱል ዋቂዓ ከ35–37 ፈጣሪያችን አላህ ሁረልዒኖች በልዩ ሁኔታ የተፈጠሩ የፍቅር ተምሳሌቶች መሆናቸውን ሲገልፅ እንዲህ ይላል:–
[إنا انشاناهن إنشاءفجعلناهن أبكاراعربا أترابا]{
ልዩ በሆነ ሁኔታ ፈጠርናቸው

ደናግላን አደረግናቸው

(ባሎቻቸውን ብቻ )የሚያፈቅሩና ተመሳሳይ እድሜ ላይያሉ}
=> ኢማም ኢብን ከሲር በተፍሲር ኪታባቸው (4/294) ሲገልፁ:–
© ዑሩበን( عربا/Loving) =የሚለውን ታላቁ የቁርአን ሊቅ ኢብኑ አባስ ሲያብራሩ:– "ባሎቻቸውን የሚያፈቅሩ፣ እንዲሁም ባሎቻቸው የሚያፈቅሯቸው ማለት ነው።" ሲሉ
© አትራባ(اترابا/EqualAge) =የሚለውን ደግሞ ተመሳሳይ የእድሜ ክልል ወይም 33 አመት ላይ ያሉ በማለት አብራርተዋል።

© በተጨማሪም ሰዕድይ "አትራባ" ማለት ባህሪያቸውና ተፈጥሯቸው ተመሳሳይ የሆኑ፣ የማይበሳጩና የማይቀኑ ፣ እንዲሁም ከሌሎች የባሎቻቸው ሚስቶች ጋር ጥላቻና ጥል የሌለባቸው ናቸው ማለት ነው ብለዋል።

© ታላቁ የሐዲስ ሊቅ ኢብኑሀጀር በኪታባቸው(V.8/626) ሙጃሂድን ዋቢ በማድረግ "ዑሩበን አትራባ" ማለት "በባሎቻቸው የተከበሩና የተወደዱ" ማለት ነው ብለዋል።

3) በሱረቱ አረህማን ቁጥር 58 ላይ የተጠቀሰው የሁረልዒኖች ውበት እጅግ እፁብ ድንቅ ነው።
ሀያሉ አምላካችንአላህ(ሱወ) ውበታቸውን እንደሚከተለው ይገልፀዋል:– [كأنهن الياقوتوالمرجان]
{ውበታቸው ልክ አልማዝና ዛጎል ይመስላል}
Inbeauty they are like rubbies and coral

©ኢማም ጦበሪ የተሰኙት የቁርአን ተንታኝ ከላይ የቀረበውን አንቀፅ ኢብን ዘይድን ጠቅሰው:–
"እንደ አልማዝ ጥርት ያሉ፣እንደ ዛጎል ንፁህ የሆኑ ማለት ነው ብለዋል። "(ጦበሪ V.27/152)

1️⃣አላህ(ሱወ) ሁረልዒኖች ውስጣዊና ውጫዊ ውበትን በሚያስደንቅ መልኩ የተጎናጸፉ መሆናቸውን ሲገልፅ:–
[فيهن خيرات حسان] {በውስጣቸው አመለ ሸጋ ውብ እንስቶች አሉ።} (ሱረቱ–አረህማን፣70)
@ ታላቁ ሙሁር ኢብነልቀይም ከላይ የቀረበውን የቁርአን አንቀፅ ሲተነትኑ፣
@"ኸይራት" የሚለው ቃል መሰረቱ "ኸይራህ" ሲሆን ትርጉሙም ሁሉንም ውስጣዊና ውጫዊ የውበት መገለጫዎች አጠቃላ የያዘች እንስት ማለት ነው።
ተክለ ሰውነቷና ውበቷ እጅግ ቆንጆ የሆነ ማለት ነው።ብለዋል።"(ረውዶቱልሙሂቢን፣243)

2️⃣አላህ(ሱወ) ሁረልዒኖች እጅግ ንፁህ ሚስቶች መሆናቸውን ሲናገር:–
[ولهمفيها أزواج مطهرة وهم فيها خاليدون}
{ለነሱም በውስጧ ንፁህ የሆኑ ሚስቶች አሏቸው።እነሱም በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው።} በቀራ–25
@ አሁንም ኢብነልቀይም የቁርአን አንቀፁን ሲተነትኑ:–
@አላህ "ሙጦሀሩን" (ንፁህ/ጽዱ) ሲል የገለፃቸው ከዱኒያ ሴቶች በተለየ ከወር አበባ ፣ከሽንት ፣ከሰገራና ከሌሎች ፈሳሽ ነገሮች የፀዱ በመሆናቸው ነው።
@እንዲሁም ልቦቻቸው ከምቀኝነት፣ባሎቻቸውን ከማበሳጨትና ሌሎች ወንዶችን ከመመኘትና ከመፈለግ የተጠበበቁ ስለሆኑ ነው። (ረውዶቱል ሙሂቢን፣243–244)

3️⃣ሌላው እጅግ አስደናቂው የሁረልዒኖች መለያ ባህሪ የእይታ ክልላቸው ወይም ወሰናቸው ባሎቻቸው ብቻ ሲሆኑ ወይም አይኖቻቸው ፈፅሞ የማይቃብዙና እይታዎቻቸው በባሎቻቸው ላይ ያጠሩ መሆናቸው ነው።
[فيهن قاصرت الطرف لم يطمسهن إنس ق بلهم ولاجآن] {በውስጣቸው አይኖቻቸው በባሎቻቸው ላይ ያጠሩና ከባሎቻቸው በፊት ሰውም ይሁን ጅን ያልነካቸው(ንፁህ እንስቶች) አሉ።} (ሱረቱ–አረህማን፣56)
[حور مقصورات في الخيام] {በድንኳኖቻቸው ውስጥ የታጠሩ(የተጨጎሉ ውብ እንስቶች) ናቸው።} ሱረቱ–አረህማን፣72
@ኢብነልቀይም(ረሂመሁሏህ) ከላይ የቀረቡትን የቁርአን አንቀፆች ረውዶቱል ሙሂቢን በተባለው መፅሀፋቸው ገፅ 244 ላይ ሲያብራሩ:–
@"መቅሱራቱን ፊልኺያም" ማለት ከባሎቻቸው ውጭ ፈፅሞ ራሳቸውን ለእይታ(ኢግዚብሺን) የማያቀርቡ፣ ከቤታቸው የማይወጡና ፈፅሞ ከባላቸው ውጭ ሌላ ወንድም የማይፈልጉ ማለት ነው።
@"ቃሲራቱ ጦርፍ"(Restraining their glances) ማለት ፍቅሯም ፣ እይታዋም ሁሌም ባሏ ላይ ብቻ ያተኮረ ነው።

፨ከርሱውጭ ፈፅሞ ሌላን ወንድ አትፈልግም ፣ አትመለከትም የሚል ትርጉም ይዟል።" ብለዋል።
==== ስለሁረልዒን የመጨረሻው ክፍል===== _አሰላሙዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ የተከበራችሁ ውድ እህቶቼ ባለፈው የትምህርት ፕሮግራማችን በ3 ተከታታይ ክፍሎች ቁርአን በሁረልዒኖች ዙሪያ ያስቀመጣቸውን መረጃዎች አቅርበናል።
ክፍል አራት
ሁረልዒኖች በነብያዊ ሀዲስ እይታ

፨ስለሁረልዒኖች እጅግ ብዙ ሀዲሶች በተለያዩ የሐዲስ ጥራዞች የተላለፉ ቢሆንም ለዛሬ ማቅረብ የፈለኩት በቡኻሪና ሙስሊም ላይ የተጠቀሱትን ብቻ ነው።_

1️⃣ አቡሁረይራ(ረዐ) ባስተላለፉት ሐዲስ ነብዩ(ሰዐወ):–
፨ "መጀመሪያ ጀነት የሚገቡ ሰዎች(ጀመዓዎች) ውበታቸው ሙሉ ጨረቃ ይመስላሉ።

፨ ከነሱ ቀጣዮቹ ደግሞ በሰማይ ላይ ያለ አብሪ ኮከብ ይመስላሉ።

፨ ልባቸው ተመሳሳይ/አንድ ከመሆኑ የተነሳ በመካከላቸው ምንም አይነት ጥላቻና ቅናት የለባቸም።

፨ እያንዳንዱ (ጀነት የሚገባ)ሰው ከሁረልዒኖች ሁለት ሚስቶች ይኖሩታል።
@medinatube

tgoop.com/MedinaTube/526
Create:
Last Update:

BY Medina Tube || መዲና ቲዩብ

Share with your friend now:
tgoop.com/MedinaTube/526

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Unlimited number of subscribers per channel A new window will come up. Enter your channel name and bio. (See the character limits above.) Click “Create.” Ng, who had pleaded not guilty to all charges, had been detained for more than 20 months. His channel was said to have contained around 120 messages and photos that incited others to vandalise pro-government shops and commit criminal damage targeting police stations. The best encrypted messaging apps Avoid compound hashtags that consist of several words. If you have a hashtag like #marketingnewsinusa, split it into smaller hashtags: “#marketing, #news, #usa.
from us

Telegram Medina Tube || መዲና ቲዩብ
FROM American