MEDINATUBE Telegram 946
========❤️ሙሐመድ ﷺ❤️=======

አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ከፍጥረታት ሁሉ መርጦ ወድዶ አስወድዶት ሲያበቃ ለፍጥረታት ሁሉ :-

አዋጅ! አዋጅ!ፍቅሬ በመሆኑ ሀቢቢ ብዬዋለሁና እርሱን ሙሐመድን ብቻ አፍቅሩልኝ እርሱም ከማናችሁም በላይ በእውነት አፍቃሪዬ ነውና አፍቅሩልኝ ውደዱልኝ ብሎ ለከውኑ ሲያውጅ እርሱን ለማፍቀር ቀልባቸውን ከፍተው ለትዕዛዙ ከማንም በላይ ውዴታቸውን ያስመሰከሩ ሙዕሚን ተብለው የኢማን ተክሊል አጥልቀው ለዘልአለሙ ከሀቢቡ ጋር ይደሱ ዘንድ የቀኝ ባልተቤቶች ተብለው ጀነተል ማዕዋ ወርሰው ከፍቅራቸው ሀቢቢ ﷺ ጋር እንዳሻቸው ይጫወቱ ዘንድ በደስታ ይዘወትሩ ዘንድ ጀነትን ያወርሳቸዋል።

አዋጁን ሰምተው ባልሰማ አልፈው ልክ እንደ ኢብሊስ እኛ አንተን ከመገዛትና ከመስገድ ውጭ እርሱን ለማፍቀር ግድ የለንም ያሉትን አሳማሚ የጀሀነም ቅጣት ያገኙ ዘንድ ከእውነተኛው ቀጥተኛ መንገድ በመሳታቸው ከሀቢቡ ጠላቶች ጋር መሰብሰቢያቸው ትሆን ዘንድ እዛው ጀሀነም ይወረወራሉ።

'' ........ እኔ ከናቱ ከአባቱ ከሰዉ ሁሉ እርሱ ዘንድ የተወደ ድኩ ካልሆነ አላመናችሁም!'' ሶደቀ ረሱላችን ‎ﷺ

ስለ ነቢዩ ﷺ ሰምቶ ልቡ በፍቅራቸዉ ያልሸፈተ ሙዕሚን እንደሌለ ሁሉ እርሳቸውን ማየት ታድሎ አይቶ ቀልቡ በፍቅራቸዉ ያልተነደፈ እንደሌለ ሁሉ የፍቅራቸውን ነበልባል ይታገስለት ዘንድ ያዜመ የገጠመ ሞልቷል! አሏህ ሱ.ወ እራሱ ፈጥሮስ መች አስቻለውና ''ወኢነከ ለዐላ ኹሉቂን ዐዚም'' አንተ በታላቅ ፀባይ ላይ ነህ! ብሎ መድሆችን ማዲሆችን ፉክክር በሚመስል መልኩ ማን አለ እንደኔ ሀቢቤን የሚያሞግስ ያለነው የሚመስለው።

እስኪ ይህን የሼህ ሀሰን ታጁ ከነቢያችን ‎ﷺ ዘመን ጀምሮ እስከኛ ዘመን ያለውን የማድሆች ታሪክ ተጋበዙልኝ:- @medinatube

tgoop.com/MedinaTube/946
Create:
Last Update:

BY Medina Tube || መዲና ቲዩብ

Share with your friend now:
tgoop.com/MedinaTube/946

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

According to media reports, the privacy watchdog was considering “blacklisting” some online platforms that have repeatedly posted doxxing information, with sources saying most messages were shared on Telegram. Public channels are public to the internet, regardless of whether or not they are subscribed. A public channel is displayed in search results and has a short address (link). A vandalised bank during the 2019 protest. File photo: May James/HKFP. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Telegram offers a powerful toolset that allows businesses to create and manage channels, groups, and bots to broadcast messages, engage in conversations, and offer reliable customer support via bots.
from us

Telegram Medina Tube || መዲና ቲዩብ
FROM American