MEDINATUBE Telegram 956
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ወደ መስጂድ ለመሄድ በሚጠቀሙት መንገድ ላይ  ጠብቃ ቆሻሻ የምትወረውርባቸው አንድ አዛውንት ነበረች:: ነብያችን  በየቀኑ ወደ መስጂድ ሲመላለሱ እየጠበቀች ቆሻሻውን ትደፋባቸዋለች"   እርሳቸውም ግን ችለውት በዝምታ ምንም አይነት መቆጣትን ሳያሳዩ  ያልፋሉ:: ይህ የተለመደ ክስተት ሆኗል ።

አንድ ቀን የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) በመንገዱ ሲያልፉ እንደ ወትሮው ቆሻሻ የምትደፋባቸው     ሴትዮ የለችም" ። ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) በቦታው ላይ ቆመው ስለ ጤንነቷ    ጎረቤቷን ጠየቁ። የሴትየዋ ጎረቤትም አዛውንትዋ ታማ አልጋ ላይ  እንደተኛች ነገሯቸው:: የአላህ መልዕክተኛም (ሰ.ዐ.ወ) ወደ አዛውንቷ  ቤት መግባት እንደሚችሉ በትህትና በመጠየቅ ሲፈቀድላቸው ገቡ። "

ሴትየዋ ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ)ን ስትመለከት ለበቀል እንደመጡ በማሰብ አቅሜ ሲደክም በሽታ አልጋ ላይ ሲያስተኛኝ ልትበቀልኝ   መጣህ? አለቻቸው። "እርሳቸውም የመጡት ለበቀል ሳይሆን  መታመማቸውን በመስማታቸው አዝነው ሊጠይቋትና የምትፈልገው ነገር   ካለ ሊያሟሉ ፍቃደኛ መሆናቸውን ገለፁላት::

አዛውንቷ ከመገረሟ የተነሳ  መናገር አቃታት። በአትኩሮት ትመለከታቸው ጀመር:: "ከዝያም እንዲህ   አለች አንተ "እውነተኛ የአላህ መልዕክተኛ መሆንህንና አላህም ጌታ
መሆኑን እመሰክራለሁ:: በማለት እስልምናን ተቀበለች:: ሱብሃነላህ!!  እንዲህ ነበሩ ነብያችን እጅግ በጣም አዛኝ ተፈቃሪ እና አዛውንት ህፃን     ሳይሉ ሁሉንም በቸርነት የሚያስተናግዱ ምርጥ ነብይ!!!   ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱሉሏህ  ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 💓   
  
وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ
(ሙሐመድ ሆይ!) ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጅ አልላክንህም፡፡ 21 --107

#jumea mubarek
@medinatube

tgoop.com/MedinaTube/956
Create:
Last Update:

BY Medina Tube || መዲና ቲዩብ

Share with your friend now:
tgoop.com/MedinaTube/956

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

During a meeting with the president of the Supreme Electoral Court (TSE) on June 6, Telegram's Vice President Ilya Perekopsky announced the initiatives. According to the executive, Brazil is the first country in the world where Telegram is introducing the features, which could be expanded to other countries facing threats to democracy through the dissemination of false content. As the broader market downturn continues, yelling online has become the crypto trader’s latest coping mechanism after the rise of Goblintown Ethereum NFTs at the end of May and beginning of June, where holders made incoherent groaning sounds and role-played as urine-loving goblin creatures in late-night Twitter Spaces. ‘Ban’ on Telegram Activate up to 20 bots "Doxxing content is forbidden on Telegram and our moderators routinely remove such content from around the world," said a spokesman for the messaging app, Remi Vaughn.
from us

Telegram Medina Tube || መዲና ቲዩብ
FROM American