MEDINATUBE Telegram 957
🍀“አላህ -【لَعَمْرُكَ】【በእድሜህ እንምላለን】 ብሎ የማለበት እድሜ በቁርኣን ውስጥ የገባው ከውልደታቸው ለሊት ጀምሮ ነው።

ዑመቱም ካለፈው ሕዝብ መለየት የጀመረው ከውልደታቸው ጀምሮ ነው ፥ ይህ ህዝብ በዚህ ውልደት ደረጃ እንዳገኘው ከዚህ በፊት የትኛውም ሕዝብ ደረጃ አላገኘም እስከመች ..?

አላህ ምድርንና በሷ ላይ ያለውን ሁሉ እስከሚወርስ ድረስ የውልደቱ አሻራ በግኝቱ ላይ ጸንቷል ፥ የሙሀመድ ﷺ ውልደት አሻራ ለዚህ ዑመት ደረጃን በማሠጠት እና ከልዑሉ ሩህሩሁ አዛኝ ጌታ በጎነቶችን በማፍሰስ እንዲሁም ከአላህ ራእይ ፣ ከአላህ ድንጋጌ፣ ከአላህ ችሮታ፣ ከአላህ እዝነትና ከአላህ ብርሃን የመተሳሰር ምስጢራት በማቆየት ረገድ ምስጢሯ ይዘዋወራል።”

العلامة الحبيب عمر بن حفيظ
@medinatube

tgoop.com/MedinaTube/957
Create:
Last Update:

BY Medina Tube || መዲና ቲዩብ

Share with your friend now:
tgoop.com/MedinaTube/957

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The SUCK Channel on Telegram, with a message saying some content has been removed by the police. Photo: Telegram screenshot. Deputy District Judge Peter Hui sentenced computer technician Ng Man-ho on Thursday, a month after the 27-year-old, who ran a Telegram group called SUCK Channel, was found guilty of seven charges of conspiring to incite others to commit illegal acts during the 2019 extradition bill protests and subsequent months. Concise 4How to customize a Telegram channel? With the “Bear Market Screaming Therapy Group,” we’ve now transcended language.
from us

Telegram Medina Tube || መዲና ቲዩብ
FROM American