Telegram Web
አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ💫

'አፍሪካ አካዳሚ'


የሐጅና የዑምራ ሕግጋቶች ትንተና

በክቡር ሼኽ ሙሐመድ ዜይን ዘህረዲን

ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርጉ ነገሮች፡
💸ያለ ምንም ክፍያ የነፃ ስልጠና
📆የፕሮግራሙ ጊዜ ለ 6️⃣ቀናት ብቻ
አቀራረቡ
🧭በየቀኑ ለ 1 ሰዓት የሚቀርብ
🧾ፕሮግራሙን ካጠናቀቁ ነፃ ሰርተፍኬት እና ከሼክ ሙሐመድ ዜይን ዘህረዲን ልዩ የምስክር ወረቀት
በየቀኑ ትምህርቱን መረዳትዎን ለመገምገም ጥያቄዎች የሚቀርቡ ይሆናል
📝ፕሮግራሙ የሚጠናቀቀው የማጠቃለያ ፈተናን በመፈተን ነው

🎥ትምህርቶቹን በፈለጉት ጊዜ በቪዲዩ በድምፅ በፅሁፍ ሊመለከቱ ይችላሉ።

🔖ሥልጠናው የሚጀመርበት ቀን፡
ዚል ሒጃ 1,1442 (11/7/2021)

የመመዝገቢያ ቅፅ፡

https://bit.ly/3jnHmCn

ወደ አፍሪካ አካዳሚ ሥልጠና ለመግባት ይህን የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ፡

🔗 https://www.tgoop.com/Africa_Academy1
ነገ ሰኞ ሀምሌ 12/2013 የዐረፋ ቀን ነው።
★★★★★★★★★★★★★★

T.me/ahmedin99

🔴 የአላህ መልክተኛ [ﷺ] «የዐረፋ ቀን ጾም ያለፈውን እና የመጪውን ዓመት ኃጢአት ያስምራል።» ብለዋል። ሙስሊም ዘግበውታል።

ኢማም አል—ሙናዊ [ረሒ] እንዲህ ብለዋል: ‐ ገና ያልተከሰተውን «የመጪውን ዓመት ኃጢኣት» ያስምራል ሲባል ምን ማለት ነው?: —

❶ በመጪው ዓመት ከኃጢኣት ይጠብቀዋል ማለት ነው።

❷ ለመጪው ዓመት ኃጢኣቱ ማሰረዣ የሚሆን ምንዳ ይሰጠዋል ማለት ነው።
ወይም

❸ ሰውየው በህይወት ቆይቶ ኃጢኣት ቢሰራ እንኳን ይሰረዝለታል ማለት ነው።»
ፈይዱል ቀዲር ቅፅ 4፣ ገፅ 230

መልዕክቱን ለሌሎች በማጋራት ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ምክንያት እንሁን።
በነፃ ከቤትክ!
አፍሪካ አካዳሚ ተማሪዎችን ለጥናትና ለመረዳት የሚያግዙ የተለያዩ የመማሪያ ዘዴዎችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ኮርሶቹን በሃንዳዉት፣ በቪዲዮና በአውዲዮ መልኩ ያቀርባል።
ይህ ሁሉ በኤሌክትሮኒክ መንገድ ከርቀት የሚሰጥ ነው።
ለምዝገባ ይሽቀዳደሙ! እድሉን ይጠቀሙ!
የምዝገባ ድረ ገፅ: https://bit.ly/2YBJnTf
ማስታወቂያውን ያሰራጩ! በዙሪያው ላሉት እውቀቱን ያካፍሉ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎉🎉 መልካም ዜና እና የማይተካ ዕድል

🎤 አፍርካ አካዳሚ ከአፍርካ ቻናሎች ፓኬጅ ጋር በመተባበር በአማርኛ ለሸሪዓ እውቀት ፈላጊዎች የሸሪዓ ትምህርት ዲፕሎማ ፕሮግራም ምዝገባ ጀምረናል። ዲብሎሙ በእስልምና እውቀት ምዕራፎች ውስጥ ሙስሊሙ እንድውቅ ግዴታ የሆኑትንና ለተለያዩ የእውቀት ክፍሎች መግቢያ እንድሆኑት ዘንድ እና የሊቃዉንቶችን መንገድ ያለመ ነው።

🌟💫 ዲፕሎሙን ልዩ የሚያደርጉ ነጥቦች
📖 ቀላል እና ምቹ
💰ነጻ ትምህርት
💻 ከርቀት በኤሌክትሮኒክ፡ ከቤቶዎ እንድማሩ ዘንድ ተሻሽሎ የቀረበ
🔖 በዲፕሎማው መደምደሚያ ላይ አካዳሚው ያቀረበው የማለፊያ የምስክር ወረቀት ይኖራል።

🕰 የዲብሎሙ ቆይታ አንድ ዓመት ከስምንት ወራት ሲሆን አራት ሴሚስቴሮች ይኖሩታል።

📜 የሚጠኑ የትምህርት አይነቶች
📙 ተፍሲር
📘 አቂር
📕 ሐዲስ
📓 የነቢዩ ሲራ
📒 እስላማዊ ተርቢያ
📔 ፊቅህ

ምዝገባ የሚያበቀበት ቀን: 25/9/2021
🧭 ትምህርት የሚጀምርበት ቀን: 26/9/2021

🔗ወደ ቴሌግራማችን በመቀላቀል በአፍሪካ አካዳሚ መድረክ ላይ መመዝገብ ይችላሉ:
http://bit.ly/3u0Q6BL
በማስታወቅያው መሰረት ምዝገባው የሚያበቃው ቅዳሜ 25/09/2021 ነበር፡ ነገር ግን የተማሪዎችን ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ለሶስት ተጨማሪ ቀናት ምዝገባውን አራዝመናል።
በዚህ መሰረት ምዝገባው የሚያበቃው ማክሰኞ28/09/2021 ነው።

ምዝገባው ከተከፈተ ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ የተመዝጋቢዎች ቁጥር 9,066 ደርሷል።
ለምዝገባ ይፍጠኑ! እድሉን ይጠቀሙ!
http://bit.ly/3u0Q6BL
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የደርጉ አብዮት አደባባይ ወይም የኢህአዴጉ መስቀል አደባባይ ከፊል ታሪክ ከገነነ መኩሪያ ( ሊብሮ) አሻም ቲቪ ላይ ይህንን ታሪክ አሽሯችኃል። ይህ አደባባይ ከራስ ብሩ ተወስዶ ከማዘጋጃ ወጪ በተደረገ 4 ሚሊዮን ብር የተገነባ ነው
የጾም ህግጋቶች (ፊቅሁል ጾም) ዙርያ የተዘጋጁ ትምህርቶች ከጥያቄ ጋር
(በሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል)

ላልደረሰው በማዳረስ የራስዎን አስተዋጽኦ ያድርጉ!

ትምህርቶችን ከ1-15 የተላለፉትን ትምህርቶች በደንብ በመከታተል እናም የመልመጃ ጥያቄዎችን በመስራት እውቀቶትን እንዲያዳብሩ እናሳስባለን ፤
ከዛም በቅርብ የሚሰጠውን የመጨረሻ ፈትና ሁሉንም ትምህርቶችን የሚዳሥ ሲሆን አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ ከወዲሁ እናሳስባለን፤

ትምህርቱን ተከታትሎ ማለፊያ ውጤት ላመጣ ሰርተፍኬት የሚዘጋጅ ይሆናል ፤
የመጨረሻ ፈትናም ሻእባን 28 የሚሰጥ ይሆናል፤ ከቀኑ 10፡00 በኢትዮያ ይለቀቅና ለ24 ሰአት ክፍት ይሆናል


ላልሰሙት በማሰማት ሃላፊንትዎን ይወጡ ዘንድ ምክራችን ነው

(ከዝግጅት ክፍል)
Telegram: https://www.tgoop.com/Mohammedzainzh/4681


1 የፆም፤ የቂያም እና የዘካተል ፊጥር

የመልመጃ ጥያቄ፤ https://forms.gle/Xbvb6XbsKqmo8DE2A

Telegram: https://www.tgoop.com/Mohammedzainzh/4681


2 ኛ ትምህርት ከረመዳን ጋር ተያይዘው የሚነሱ ደካማ ሐዲሶች እና ማስተካከያዎቹ

የመልመጃ ጥያቄ ፡ https://forms.gle/yfqZjB1hvbU83DTB7

3 ኛ ትምህርት የረመዳን ፆም ድንጋጌ የወሩ መግባት እና መውጣት እንዲሁም የሱና ፆሞች
የመልመጃ ጥያቄ ፡ https://forms.gle/sfm38SD5dapXy7Tc7

4 ኛ ትምህርት የፆም መስፈርቶ
የመልመጃ ጥያቄ ፡ https://forms.gle/Fovp4WDHneNFuA168

5 ኛ ትምህርት ከፆም መስፈርቶች ከወር አበባ ጋር ተያይዞ የሚነሱ ጉዳዮች የአጥቢ እና የእርጉዝ ጾም ፊድያ ማውጣት
የመልመጃ ጥያቄ ፡ https://forms.gle/eQauwaCeWemwFiFX6

6 ኛ ትምህርት የፆም ፊድያ ማውጣት የጾም ኒያ እና ኢፍጣር የጾመኛ ሥርዓት ህግጋቶች
የመልመጃ ጥያቄ ፡ https://forms.gle/8twMYppvF1SW73TZ8

7 ኛ ትምህርት ጾምን የሚያበላሹ ነገሮች
የመልመጃ ጥያቄ፤https://forms.gle/m7An2w7v71hFTS7P8
8 ኛ ትምህርት ጾምን የሚያበላሹ ነገሮች አዳዲስ በዘመናችን የተከሰቱ የሚያስፈጥሩ ወይም የማያስፈጥሩ ነገሮች
የመልመጃ ጥያቄ፤https://forms.gle/XXFFxnFERLeMZkrS9
9 ኛ ትምህርት የረመዳን ጾም ቀዳን ማውጣት በተመለከተ
የመልመጃ ጥያቄ፤https://forms.gle/Cg4KCX1ocg4z9H5B9
10 ኛ ትምህርት የረመዳን የኼይር በሮች
የመልመጃ ጥያቄ፤https://forms.gle/G2W96EeaBEjsihKF9
11 ኛ ትምህርት በረመዷን ውስጥ የሚከሰቱ ስህተቶች
የመልመጃ ጥያቄ፤https://forms.gle/TEGEHrXNYZs8dctM9
12 ኛ ትምህርት በረመዷን ውስጥ ከወንዶች ወይም ከሴቶች የሚከሰቱ ስህተቶች
የመልመጃ ጥያቄ፤ https://forms.gle/1vjP6Z7Tq8FmpBtDA

13 ኛ ትምህርት ዘካተል ፊጥር ግዴታ የሚሆንበት ሰው መጠኑ እና ጊዜ
የመልመጃ ጥያቄ፤ https://forms.gle/dtAePBDkmXBdkZ5k9
14 ኛ ትምህርት በረመዳን እና ከረመዳን ውጭ ቁርዓንን የማንበብ ትሩፋት ኣዳቡ እና ሱና
የመልመጃ ጥያቄ፤ https://forms.gle/fNgV6YyEZo9v8ZYG6

15 ኛ ትምህርት በረመዳን ቁርዓን የመቅራት ትሩፋት እንዲሁም የሰለፎች ሁኔታ እና የለሊት ሰላት
የመልመጃ ጥያቄ፤https://forms.gle/XgpLbzUb9T1ZTuYX9

ላልደረሰው በማዳረስ የራስዎን አስተዋጽኦ ያድርጉ!
Forwarded from One plus
Photo from Zenith Mohammed
Forwarded from One plus
Zenith Mohammed is inviting you to a weekly scheduled Zoom meeting every Sunday.

Join Zoom Meeting: https://us02web.zoom.us/j/85067436916?pwd=Lzd6bkRRMWdUcjk1YUNmVkw0elJyUT09
Meeting ID: 850 6743 6916
Passcode: 688219

*NEW TIME CHANGE*Again

2:00 pm EST (New York/DC, Canada)
11:00 a.m CST (California)
3:00 Mata (Ethiopia, 9:00 pm Saudi Arabia and Middle East)
19h:00 (Europe)
6:00 pm (UK)
4:00 am (Australia)
20:00 HOO (South Africa)

Join Zoom Meeting
Dial by your location
+1 301 715 8592 USA
+1 312 626 6799 USA
+1 647 374 4685 Canada.
الجزء الأول القارئ وديع اليمني
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🌙🌴•تلاوة رمضانية•​🌙🌴

الليلة 1 | رمضان 🌙

الجزء الأول من المصحف الشريف

مـن ⇦1 📖الفاتحة ۝ 1
إلى ⇦21 📖البقرة ۝ 141

57:32 د

القارئ : وديع اليمني👤
الجزء الثاني ماهر المعيقلي
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🌙🌴تلاوة رمضانية•​🌙🌴

الليلة 2 | رمضان 🌙

الجزء الثاني من المصحف الشريف

مـن ⇦22 📖البقرة ۝ 142
إلى ⇦41 📖البقرة ۝ 252

47:55 د

القارئ : ماهر المعيقلي
Forwarded from ABX
ረመዷን (2)
ሰሐር፣ ሰሑር እና ሱሑር
******
'ሰሐር' ከእውነተኛው ንጋት (ሱብሒ ሶላት መግቢያ ምልክት) በፊት ወደ ሌሊቱ መጨረሻ አካባቢ የሚገኝ ጊዜ ነው።
በዚህ ጊዜ የሚበላ ምግብ/መጠጥ 'ሰሑር' ይባላል።
የመመገብ/መጠጣት ሁኔታው ደግሞ 'ሱሑር' ይባላል።

'ሰሑር' ለፆም መያዣ ተብሎ የሚበላ ቀለል ያለ ምግብ ወይም የሚጠጣ ዉሃ ነው።
ሰሑርን መመገብ ነቢያዊ ፈለግ ነው። እርሳቸው እንድንጠቀም መክረዋል። የሰሑር ዓላማው የሚበላና የሚጠጣ ነገር በማግበስበስ፣ ሆድን መወጠርና ማጨናነቅ አይደለም። ወይም ደግሞ በተለምዶ ከረመዷን ዉጭ ቀን ላይ ይመገቡ የነበረዉን ምግብ ወደ ሌሊት ጊዜ ማዞር አይደለም። እንዲያማ ከሆነ ፆም ዓላማዉን ይስታል።

ሰሑር በረከትና ምንዳ አለው። በፆም ላይ ያበረታል። ሰሑር ጉንጭ ዉሃ ሊሆን ይችላል። ጥቂት የተምር ፍሬዎች ሊሆን ይችላል። አንድ እና ሁለት ጉርሻ ምግብ ሊሆን ይችላል።

ሱሑርን እኛ ሙስሊሞች ብቻ ነን ያለን። በዚህም ከሌሎች ሃይማኖቶች ፆም እንለያለን።

http://www.tgoop.com/MuhammedSeidABX
2025/07/09 18:03:07
Back to Top
HTML Embed Code: