Forwarded from የአፍሪካ አካዳሚ የመጀመሪያ ጉሩፕ ቻናል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተሸላሚ ትሆኑ ዘንድ ተሳታፊነት ይጠይቃል!
በጣም ድንቅ የሆነ ሽልማት ተዘጋጅቷል!
አትርሱ! አትዘንጉ!
መረጃውን ለወዳጅ አካፍሉ!
የቴክኒክ ድጋፍ ድረ ገጽ፦ @africatvcomp
በጣም ድንቅ የሆነ ሽልማት ተዘጋጅቷል!
አትርሱ! አትዘንጉ!
መረጃውን ለወዳጅ አካፍሉ!
የቴክኒክ ድጋፍ ድረ ገጽ፦ @africatvcomp
Forwarded from ABX
ረመዷን ሱሑር
(7)
***
ከትናንት ወድያ ኮልፌ ላይ ሦስት ሰዎችን ቀበርን። በረመዷን ወር፣ በእዝነቱ ቀናት ዉስጥ ነዉና የሞቱት ኸይረኞች ይሆናሉ ብለን ተስፋ እናደርጋለን።
ይገርመኛል ኮልፌ ገበያዋ ሁሌም ክፍት ነው። በረመዷንም ከረመዷን ዉጭም። ክረምትም በጋም። ጠዋትም ማታም። ከሟቾቹ መካከል ሁለት የረመዷን ቀናትን የፆመ አለ። በሦስተኛው ቀን ላይ ድንገት ተያዘና በቃህ ተባለ። አጀል ማለት እንዲህ ነው እንግዲህ።
ረመዷንን 'ጌታዬ ሆይ አድርሰኝ' ብሎ አምላኩን የተማፀነ ሁሉ አልደረሰበትም። ወሩን የደረሰበት ሁሉ አልፆመዉም።
አሁንም ከኛ መካከል ሱሑርን በልተው የማያፈጥሩ ብዙ ናቸው። ወሩን የማይጨርሱም በርካቶች ናቸው። ማን ማን እንደሆነ የሚያውቀው ግን አላህ (ሱ.ወ.) ብቻ ነው። ለዚህ ነው ትልቅ ዕድል ነዉና ረመዷንን በትክክል እንጠቀምበት የሚባለው።
ወሩን ሙሉ በሐቅ ከሚፆሙት፣ ተቀባይነትንም ከሚያገኙት ያድርገን።
http://www.tgoop.com/MuhammedSeidABX

Forwarded from Nejashi Printing Press
ታላቁ የበድር ጦርነት
***,*
(1)
ከበድር ጦርነት በፊት የነበሩ ሁኔታዎች
ቅፍለቱ ከሻም ወደ መካ መመላሻው ሲቃረብ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ንብረቱን ለመማረክና ከሃዲያኑ መካ ላይ ከሙስሊሞች የዘረፉትን ንብረት ለባለንብረቶቹ ማካካሻ ለመስጠት ወሰኑ፡፡ ስለሆነም በስባስ ኢብን ዐምር (ረ.ዐ) የተባለ ባልደረባቸውን ስለ ቅፍለቱ መረጃ ይዞላቸው እንዲመጣ ላኩት፡፡ በስበስ የቅፍለቱን መመለስ አጣርቶ ለነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሲነግራቸው ባልደረቦቻቸው ቅፍለቱን ለመማረክ እንዲከተሏቸው፡- “እነሆ የቁረይሾች ቅፍለት ደርሷል፡፡ በርሡ ውስጥ ሃብታችሁ አልለ፡፡ ስለሆነም ውጡ ምናልባት አላህ ምርኮ እንድታገኙ ያደርጋችሁ ይሆናል” በማለት አዘዟቸው፡፡ በዚህ ሁኔታ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) በወርሃ ረመዳን አሥራ ሁለተኛ ቀን ሁለተኛው ዓመተ ሂጅራ መዲናን ለቅቀው ወጡ፡፡
ይሁን እንጂ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) መዲናን ሲለቅቁ ጦርነት ሊያደርጉ አስበው አልነበረም የወጡት፡፡ ምንም እንኳን በእያንዳንዱ ቅኝት ወቅት የጦር ቁርቁሶች ቢኖሩም ሙሉ ጦርነቶች ነበሩ ለማለት አይቻልም፡፡ በዚህ የአቡ ሱፍያን ቅፍለት ውስጥ የነበሩት ሠላሳ አራት ሰዎች ሲሆኑ ከእርሳቸው (ከነቢዩ ሰ.ዐ.ወ) ጋር አብረው የወጡት ደግሞ ሦስት መቶ ባልደረቦቻቸው እንደመሆናቸው ዘጠኝ ለአንድ በሆነ ልዩነት ይበላለጡ ነበር ማለት ይቻላል፡፡ ስለሆነም እጅ ከመስጠት ውጭ ሌላ ምርጫ አልነበራቸውም፡፡
እንደሚታወቀው የመካ ከሃዲያንና የመዲና ሙስሊሞች በጦርነት ሁኔታ ላይ እንደሆኑ ግልጽ ሆኗል፡፡ ያ ማለት የአንዱ ደምና ገንዘብ ለሌላው የተፈቀደ (ሐላል) ነው ማለት ነው፡፡
የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ወደ በድር ሲያቀኑ መዲና ላይ ሶላት እንዲያሰግዱ ዐብደላህ ኢብን ኡሙ መክቱምን (ረ.ዐ) ወከሉ፡፡ ኋላ ላይ ግን ‘አር ረውሃ’ ከተባለ ሥፍራ ሲደርሱ አቡሉባባህ (ረ.ዐ) ወደ መዲና እንዲመለስና ጊዜያዊ አስተዳዳሪ እንዲሆን ላኩት፡፡ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ስለ ቅፍለቱ ወሬ አጣርተው እንዲያመጡላቸው ሁለት ሰዎችን ላኩ፡፡ ሰዎቹም ከተንቀሳቀሱ በኋላ ያዩትን መረጃ ይዘውላቸው ተመለሱ፡፡
የነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) ሠራዊት በተመለከተ ሶሒሕ የሚባሉ ሠነዶች ሳይቀሩ በቁጥሩ ላይ የተለያየ አቋም ይዘዋል፡፡ ቡኻሪ በበድር ዘመቻ የተሳተፉትን ሙስሊሞች “ሦስት መቶ ምናምን ይሆናሉ” በማለት ጽፈዋል፡፡ ‘ምናምን’ የሚለው አገላለጽ ከሦስት አስከ አሥር ሰዎችን ያጠቃልላል፡፡ ሙስሊም በበኩላቸው ዘማቾቹን ሦስት መቶ ዘጠኝ ናቸው በማለት ትክክለኛ ያሉትን ቁጥር አስቀምጠዋል፡፡ ሌሎች ደግሞ የሦስት መቶ አርባ ሰሐቦችን (ረ.ዐ) ስም በመዘርዘር በድር ላይ መሣተፋቸውን ጽፈዋል፡፡
የሆነ ሆኖ ወደ በድር ያቀናው ሠራዊት አጠቃላይ መዲና ውስጥ የነበረውን ሙስሊም እንደማይወክል ይታወቃል፡፡ ምክንያቱም የሠራዊቱ ዓላማ በአቡ ሱፍያን የሚመራውን የመካውያንን የንግድ ቅፍለት ለመማረክ እንደመሆኑ በርካታ ሰዎች መዲና ውስጥ ቀርተው ነበር፡፡ ብዙዎቹ ይህ ሠራዊት መጨረሻ ላይ አንድ ሺህ ከሚሆነው የከሃዲያን ጦር ጋር ይጋጠማል ብለው ፈጽሞ አልገመቱም፡፡
ይቀጥላል ....
https://www.tgoop.com/NejashiPP

Telegram
Nejashi Printing Press
ይህ የነጃሺ ማተሚያ ቤት ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው። የተለያዩ ጠቃሚ መልዕክቶችን፣ አዳዲስ የህትመት ውጤቶቻችንና አገልግሎቶቻችንን ተከታተሉን፣ ለሌላውም ሼር አድርጉ።
Forwarded from Nejashi Printing Press
በበድር ዕለት ያጋጠሙ አንዳንድ ክስተቶች
1- አል-በራዕ ኢብኑ ዓዚብ (ረ.ዐ) እና ኢብን ዑመር (ረ.ዐ) ወደቤታቸው እንዲመለሱ መደረጋቸው፡-
ሙስሊሞች የአቡ ሱፍያን ቅፍለት ያለበት ቦታ ለመድረስ ከመዲና ወጥተው ‘ቡዩት አስ-ሱቅያ’ የተባለው ሥፍራ ደርሰዋል፡፡ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) አብረዋቸው የወጡትን ባልደረቦቻቸውን ሁኔታ ሲገመግሙ ሁለት ወጣቶች ዕድሜያቸው ለውጊያ ያልደረሰ ሆኖ በመገኘቱ እንዲመለሱ አዘዟቸው፡፡ እነርሱም አል-በራእ ኢብኑ ዓዚብ (ረ.ዐ) እና ኢብኑ ዑመር (ረ.ዐ) ናቸው፡፡ ሁለቱ ወጣቶች ከሙስሊሞች ጋር በመሆን ለመዋጋት በጥሩ ንያ (እሳቤ) ነበር ከቤታቸው የወጡት፡፡
2- የአንድ ከሃዲን (አጋሪን) እርዳታ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) አልተቀበሉም፡-
ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዲህ ብላለች፡- “የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ወደ በድር እያመሩ እያለ ‘ሃራቱል-ወብራህ’ የተባለ ሥፍራ ሲደርሱ አንድ በውጊያ ብቃቱና በጀግንነቱ የታወቀ ሰው አገኛቸው፡፡ ባልደረቦቻቸው ይህን ሰው ሲያዩት በጣም ተደሰቱ፡፡ ሰውየው የአላህን መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) “ከእርስዎ ጋር ሆኜ ለመዋጋትና ምርኮ ለማግኘት ነው የመጣሁት” አላቸው፡፡ የአላህ ነቢይ (ሰ.ዐ.ወ) “በአላህና በመልዕክተኛው አምነሃልን?” አሉት፡፡ “አላመንኩም” አለ ሰውዬው፡፡ “እንደዚያ ከሆነ ወደመጣህበት ተመለስ፡፡ እኔ አጋሪ ከሆነ ሰው እርዳታ አልፈልግም” አሉት፡፡ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ጉዟቸውን ቀጥለው ‘አሽ-ሸጀራህ’ የተባለ ሥፍራ ሲደርሱ ያ ሰው ደረሰባቸውና መጀመሪያ የተናገረውን ነገር ደገመላቸው፡፡ ነቢዩም (ሰ.ዐ.ወ) መጀመሪያ የሰጡትን መልስ ደገሙለት፡፡ ሰውዬው ተመለሰ፡፡ ይሁን እንጂ እንደገና ‘አል-በዒዳ’ የተባለ ሥፍራ ሲደርሱ ተከትሏቸው በመምጣት መጀመሪያ ላይ ያቀረበላቸውን ጥያቄ ጠየቃቸው፡፡ ነቢዩም (ሰ.ዐ.ወ) እንደመጀመሪው ሁሉ “በአላህና በመልዕክተኛው አምነሃልን?” አሉት፡፡ ሰውዬው በዚህ ጊዜ “አዎን” አለ፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) “እንደዚያ ከሆነ (ከኛ ጋር) ወደፊት ቀጥል” አሉት፡፡
3- የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) የባልደረቦቻቸውን ችግር መካፈላቸው፡-
ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንዲህ ብለዋል፡- “በበድር ዕለት አንድን ግመል ለሦስት ሆነን ነበር የምንጋልበው፡፡ አቡ ሉባባህ (ረ.ዐ)፣ ዐሊ ኢብን አቡ ጣሊብ (ረ.ዐ) እና የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) አንድ ግመል በተራ ይጋልቡ ነበር፡፡ ሁለቱ ሰዎች ነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) እኛ በእግራችን እንሄዳለን እርስዎ ይጋልቡ” ሲሏቸው እርሳቸው (ሰ.ዐ.ወ) ግን “እናንተ ከእኔ አትጠነክሩም ምንዳን ከአላህ ለማግኘት ደግሞ ከእናንተ ያነሰ ፍላጎት የለኝም?” ይሏቸው ነበር፡፡”

ክፍል -3
***
መካውያን ሙስሊሞችን በድር ላይ ለመግጠም መወሰናቸው
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እና ባልደረቦቻቸው ቅፍለቱን ሊማርኩ ከመዲና የመንቀሳቀሳቸውን ዜና አቡ ሱፍያን ሰማ፡፡ ስለሆነም ከዚህ አደጋ ለማምለጥ ሁለት አጣዳፊ እርምጃዎችን ወሰደ፡፡ የመጀመሪያው መንገዱን አሳብሮ በሌላ አቅጣጫ የባሕሩን (የቀይ ባሕርን) ዳርቻ ይዞ በመጓዝ ማምለጥ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ደምደም ኢብን ዓምር አል-ጊፋሪን ቁረይሾችን ያስጠነቅቅ ዘንድ ወደ መካ መላክ ነበር፡፡ ይህን ሁሉት እርምጃ ከመውሰዱ በፊት አቡ ሱፍያን የሙስሊሞቹን እንቅስቃሴ ለማወቅ የቻለውን ሁሉ መረጃ ለመሰብሰብ ወሰነ፡፡ ያንን ለማድረግም በሌላ ሰው ላይ እምነቱን ከመጣል ይልቅ ራሱ ሊከውነው በማሰብ ወደ በድር ከጋለበ በኋላ በዚያ አካባቢ ሰዎች መጥተው እንደሆን ነዋሪዎቹን ሲያነጋግር ሁለት ሰዎች እየጋለቡ መጥተው ኮረብታው ላይ ሲደርሱ ውሃቸውን ከጠጡ በኋላ መመለሳቸው ተነገረው፡፡ የፈረሶቻቸውን ፋንድያ ፈልጎ በማግኘት እየፈረፈረ መረመረው፡፡ በውስጡም የቴምር ቅሪቶችን ሲያስተውል “በአላህ ይሁንብኝ ይህ የየሥሪብ እንስሶች የበሉት እንጂ ሌላ ቦታ የሚገኝ መኖ አይደለም” አለ፡፡ ምክንያቱም በዐረቢያ ምድር ከኸይበር ቀጥሎ የሥሪብን (መዲናን) በቴምር ምርቷ የሚወዳደራት የለም፡፡ በመሆኑም ነዋሪዎቿ ለእንስሶቻቸው ቴምር ይመግቧቸው ነበር፡፡ በዚህ ዓይነት አቡ ሱፍያን የእርሱን ቅፍለት ለመማረክ አሳሽ ሃይል በቅርብ ርቀት እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ለማወቅ አልተቸገረም፡፡ ስለሆነም ብቸኛ ምርጫዎቹ አካባቢውን ፈጥኖ መልቀቅና ንብረታቸውን ያተርፉ ዘንድ ለመካውያን መልዕክተኛን መስደድ ነበር፡፡
አቡ ሱፍያን ለቁረይሾች መልዕክት ያደርስለት ዘንድ የመረጠው ዐምር ኢብን ደምደም ኢብን አል-ጊፋሪይ መካ ከመድረሱ በፊት የግመሉን አፍንጫ ቆረጠ፣ የቀሚሱን ፊትና ኋላ ቀደደ፣ የግመሉን ኮርቻ ገለበጠ፣ ጥቂት ደምም በሰውነቱ ላይ ረጨ፡፡ ከዚያም መካ እንደደረሰ ሸለቆው መካከል ቆመና “የቁረይሽ ሕዝቦች ሆይ! ቅፍለታችሁን! አቡ ሱፍያን ዘንድ ያላችሁን ንብረት ሙሐመድና ተከታዮቹ ሊወርሷችሁ ነው፡፡ ትደርሳላችሁ ብዬ አላስብም፡፡ እርዳታ! እርዳታ!” በማለት ጮኸ፡፡
አቡ ሱፍያን ጁሕፋህ ደረሶ ከሙስሊሞች ጥቃት ማምለጡና የቅፍለቱ ደህንነት ስጋት መወገዱን ሲያረጋግጥ ለቁረይሾች ብሥራት የሚነግር ሰው በመላክ ንብረታቸው ስለተረፈላቸው ከዚህ በኋላ ወደ መካ እንዲመለሱ አሳሰባቸው፡፡ መልዕክቱ ሲደርሳቸው የቁረይሽ ሹማምንት በሃሳብ ተከፋፈሉ፡፡ ብዙዎቹ አንዴ ከቤት ወጥተናልንና ወደ በድር ሄደን ለሙስሊሞቹ ትምሕርት ሳንሰጥ አንመለስም ባይ ሆኑ፡፡ ይህን ካላደረግን ለወደፊቱም የንግድ ቅፍለታችን የሙስሊሞችን የደህንነት ዋስትና አያገኝም፡፡ እንዲሁም ሌሎች ዐረቦችም እንዲፈሩንና እንዲያከብሩን ይህን ማድረግ ግድ ይለናል ተባባሉ፡፡ ከመካከላቸው በኑ ዙህራህ የሚባሉት ጎሳዎች በዚህ ሃሳብ ባለመስማማት በቀጥታ ወደ መካ ተመለሱ፡፡ በኑ ዐዲ የሚሰኙት ጎሳዎች ግን ከመጀመሪያው አንስቶ በዚህ ዘማች ቡድን ውስጥ ባለመካተታቸው ከመካ አልወጡም፡፡ የበኑ ዙህራህ ጎሳ ወደ መካ ቢመለስም ቅሉ አብዛኛዎቹ መካውያን ጉዟቸውን ወደፊት ቀጠሉ፡፡

(4)
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ከባልደረቦቻቸው ጋር ተመካከሩ
****
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ቅፍለቱ እንዳመለጣቸውና ቁረይሾች ውጊያ ሊገጥሟቸው እየመጡ እንደሆነ ሲገነዘቡ ከባልደረቦቻቸው ጋር ምክክር ማድረግ እንዳለባቸው አመኑ፡፡ ሙስሊሞች መጀመሪያም ከመዲና የወጡት ለመዋጋት ስላልነበረ በቂ የትጥቅና ስንቅና ዝግጅት አላደረጉም ነበር፡፡ ይህ ሁኔታ ደግሞ ለተወሠኑ ባልደረቦቻቸው ምቾት አልሰጣቸውም፡፡ ስለሆነም ውጊያው ይቀር ዘንድ ነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) ለማሳመን ሞከሩ፡፡
በምክክሩ ላይ ከሙሃጅሮች በኩል አል-ሚቅዳድ ኢብን አል-አስወድ (ረ.ዐ) ከፍተኛ ጽናት የታየበት ሲሆን ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንዲህ ይላሉ፡- “ከአል-ሚቅዳድ ኢብን አል-አስወድ ያየሁት ነገር የእርሱ ጓደኛ መሆኔን የበለጠ እንድወድ አድርጎኛል፡፡ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) በከሃዲያን ላይ (አላህ እንዲረዳቸው) የሚጸልዩበት ድረስ በመሄድ እንዲህ አላቸው፡- ‘የኢስራኤል ልጆች ለሙሳ አንተና ጌታህ ተዋጉ እኛ እዚህ ተቀምጠን እንጠብቃችኋለን እንዳሉት አንልዎትም፡፡ ከዚያ ይልቅ ከቀኝዎም፣ ከግራዎም፣ ከፊትዎም፣ ከኋላዎም እንዋጋለን፡፡’ ይህ ንግግሩ ነቢዩን በማስደሰቱ ፊታቸው (በደስታ) ሲፈካ አየሁ፡፡”
ይህ ከሆነ በኋላ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) “ሰዎች ሆይ! ምክራችሁን እፈልጋለሁ” አሉ፡፡ በዚህ ንግግራቸው የአንሷሮችን አቋም ለማወቅ የፈለጉ ይመስላል፡፡ ምክንያቱም ሙሃጅሮችን በመወከል አል-ሚቅዳድ (ረ.ዐ) ቀደም ሲል ተናግሯልና፡፡ ምንም እንኳን ወደ በድር የወጣውን አብዛኛውን የሠራዊቱን ቁጥር የሚሸፍኑት አንሷሮች ቢሆኑም በሁለተኛው የአል-ዐቀባህ ቃል ኪዳን እንደተገለጸው ከመዲና ውጪ ነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) ከጠላት የመከላከል ግዴታ የለባቸውም፡፡ የአንሷሮችን አርማ የተሸከመው ሰዕድ ኢብን ሙዓዝ (ረ.ዐ) የእነርሱን አቋም ለማወቅ መፈለጋቸውን በመገንዘብ “የእኛን አስተያየት ማወቅ ይፈልጉ ይመስላል የአላህ መልዕክተኛ ሆይ!” አለ፡፡ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) “አዎን” አሉ፡፡ ሰዕድ (ረ.ዐ) እንዲህ አለ፡- “እኛ በእርግጥ በእርስዎ አምነን እውነት ብለን ተቀብለንዎታል፡፡ ያመጡት መልዕክት እውነት ስለመሆኑ መስክረናል፡፡ እርስዎን ለመታዘዘዝ ቃል ኪዳን ገብተናል፡፡ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! የሚፈልጉትን ይፈጽሙ፡፡ በእውነት በላከዎት ጌታ እምላለሁ ይህን ባሕር ሰንጥቀን እንድናልፍ ቢያዙን እንኳን ከእርስዎ ጋር ሆነን እናልፋዋለን፡፡ ከመካከላችን አንድም ሰው ወደ ኋላ አይቀርም፡፡ ነገ ከጠላት ጋር ብንፋለም የምንጠላ አይደለንም፡፡ በጦርነት ላይ ታጋሾና ጽኑዎች ነን፡፡ ከመካከላችን ዓይኖችዎ የሚደሰቱበትን ነገር አላህ ያሳይዎ ይሆናል፡፡ በአላህ በረከት የታየዎትን ይፈጽሙ፡፡”
በሌላ ዘገባ እንደተወሳው ሰዕድ ኢብን ሙዓዝ (ረ.ዐ) የአላህን መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አላቸው፡- “አንሷሮች በሃገራቸው ውስጥ እንጂ ከዚያ ውጪ እገዛ እንደማያደርጉልዎት ሰግተው ይሆናል፡፡ እኔ አንሷሮችን ወክዬ እናገራለሁ፡፡ ወደሚፈልጉት አቅጣጫ ይሂዱ፡፡ የፈለጉትን ገመድ ይቀጥሉ፡፡ የፈለጉትንም ይቁረጡ፡፡ ከገንዘባችን የሚፈልጉትን ወስደው የሚፈልጉትን ያስቀሩልን፡፡ የወሰዱት ካስቀሩልን ይበልጥ እኛ ዘንድ ተወዳጅ ነው፡፡ የሚያዙንን ሁሉ ያለማወላወል እንፈጽማለን፡፡ አላህ ያዘዙዎትን ይፈጽሙ፡፡ ወዳሻዎ ቦታ ይውሰዱን፡፡ ወደ ባሕሩ መሃል ቢጓዙ እንኳን እንከተልዎታለን፡፡” የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) በሰዕድ (ረ.ዐ) ንግግር ተደሰቱ፡፡ ወኔያቸውም ይበልጥ ተነሳሳ፡፡ “አይዟችሁ ተጓዙ አላህ ከሁለት በጎ ነገሮች (ቅፍለቱን ወይም ድልን) አንዱን እንደሚሰጠኝ ቃል ገብቶልኛል፡፡ በአላህ እምላለሁ ሰዎች (ጣኦታውያኑ) ሲረፈረፉ ይታየኛል” አሉ፡፡

ሰልፍ : ተቃውሞ : መግለጫ በፍፁም አያስፈልግም !! ስሜታችንን ለመተንፈስ ካልሆነ በቀር መፍትሄ አይሆንም ! ከሳምንት በፊት በተማሪዎች ጉዳይ ዛሬ ደግሞ በሙስሊሞች እና መስጅዶች ጉዳይ ተወጥረናል:: ነገም ሌላም ይቀጥላል !! ይህንን በዘላቂነት ለመፍታት ዑለማዎቻችን ምሁራኖቻችን ወጣቶቻችን በር ዘግተን ቁጭ ብለን እንምከር እንመካከር ! የነሱም የተለመደ መግለጫ የኛም የተለመደ መነጫነጭ መፍትሄ አያመጣም !! እንምከር እንመካከር !!
ስትሄድ ያደናቀፈህ ድንጋይ ስትመለስ ከደገመህ .... ነው ተረቱ !
የሚታየኝ ይኼው ነው
@abdurahim Ahmed

السلام عليكم لا ننسا الليلة ان ندعو لاخواننا المضطهدين المغتصبين المظلومين في غوندر التي لا ترحم المسلمين حتى في رمضان
መንግስት... እንደ መንግስት ሰርአት አክብሮ ስርአት ባለማስከበሩ የማንም ስርአት አልበኛ ጢባጢቤ መጫወቻ ሆነናል::
ለዚህ ችግር ተጠያቂ መንግስትና መንግስት ብቻ ነው::
ለዚህ ችግር ተጠያቂ መንግስትና መንግስት ብቻ ነው::
ስለ ዶክመንተሪው ዝርዝር ነገር ማለት አልችልም። ነገር ግን በዶክመንተሪው ጭብጥ ብዙ ሰርፕራይዝ መሆን አይገባም። እኛ ላይ ደርሶ አላየነውም እንጂ፣ ብልፅግና እየሳመ መንከስን፣ እየዳበሰ መውጋትን የተካነ ''ቡድን'' ነው። ይሄ እጣ ከደረሰባቸው ግለሰቦችና ቡድኖች መማር ይቻል ነበር፤ አሁንም አልረፈደም። ብልጽግና ረፍዶም ቢሆን ድብቅ ማንንቱን ገልጦ መምጣቱ መልካም ነው። ካሸለብንበት እንንቃ!
ከዚያ ይልቅ ነገ ከነገ ወዲያ ጠ/ሚኒስትሩ በዶክመንተሪው ጉዳይ ''እጄ የለበትም'' ብለዋል፣ እንደውም ''ስሰማ ደንግጫለሁ'' ብለዋል የሚል ማደንዘዣ መርፌ እንዳይሰጠን አሁን ባለው አሠራር የትላንቱ ዓይነት ዶክመንተሪዎች ተሰርተው ለሕዝብ የሚቀርቡበትን ሂደት ላስቀምጥላችሁ።
በኢህአዴግ/ሕወሓት ዘመን ''አኬልዳማ'' እና ''ጅሃዳዊ ሀረካት''ን መሰል ዶክመንተሪዎች በደህንንት መሥሪያ ቤቱ ስክሪፕቱ ተዘጋጅቶ፣ ከኢቴቪ ጥሩ ድምጽ ያለው ጋዜጠኛ እዛው ደህንንት መሥሪያ ቤቱ በተዘጋጀ ስቱዲዮ ድምጹ ተቀርጾ፣ ፕሮዳክሽኑም እዚያው ደህንንት መሥሪያ ቤት ተጠናቅቆ ነበር ለሥርጭት ወደ ኢቲቪ የሚላከው።
አሁን የድሮው አሠራር ተቀይሯል። አሁን ባለው አሠራር የዶክመንተሪው ጭብጥና አሠራር ጠ/ሚ አብይ በሚመሩት ብሔራዊ የደህንንት ም/ቤት ግብረ ኃይል ተወስኖ፣ የጽሑፍ ስራው ለባለሞያ ይሰጣል።
በመቀጠል ስክሪፕቱ ግምገማ ከተደረገበት በኋላ ለፕሮዳክሽን ሥራ ወደ ፋና ይላካል። ፋና የሚመረጥት ምክንያት ጠ/ሚ አብይ ፋና ከለሌሎች የመንግሥት ጣቢያዎች የተሻለ የፕሮዳክሽንና የባለሞያ አቅም አለው ብለው ስለሚያምኑ ነው። ከዚያ በፊት የሜቴክን ዶክመንተሪዎች እንዲሠራ የተሰጠው ኦቢኤን የሠራው ፕሮዳክሽን በመንግሥት ባለሥልጣናት ዘንድ ብዙም አርኪ አልነበረም፤ ፋና ግን ለባለሥልጣናቱ የተሻለ ሆኖ ተገኝቷል።
ፕሮዳክሽኑ ካለቀ በኋላ ብሔራዊ የደህንንት ም/ቤት ግብረ ኃይሉ የመጨረሻውን ቅጂ ተመልክቶ፣ በሁሉም ጣቢያዎች እንዲተላለፍ ትእዛዝ በመስጠት ለኮሙኒኬሽን ቢሮ ይልከዋል። የኮሙኒኬሽን ቢሮው በታዘዘው መሠረት በሁሉም የመንግሥት ጣቢኣዎች በተመሳሳይ ሰዓት እንዲሠራጭ ትእዛዝ ያስተላልፋል። ነገሩን ለመጠቅለል ትላንት የታየው ዶክመንተሪ ጥንስሱም ፍጻሜውም የተወሰነው ጠ/ሚ አብይ በሚመሩት ብሔራዊ የደህንንት ም/ቤት ግብረ ኃይል ነው።
@Akmel Negash

በአዲስ አበባ ከተማ ሙስሊሙ ላይ ያነጣጠረ የጅምላ እስር እየተካሔደ መሆኑን ከተለያዩ ቦታዎች ነዋሪዎች ለሀሩን ሚዲያ ገልጸውልናል። የህግ አካል ነን የሚሉ ሰዎች በተለያዩ መስጅዶች ተሳትፎ ያላቸውን ሙስሊሞች በመምረጥ በጅምላ የማሰርና የመሰወር ስራ ውስጥ የሚገኙ ሲሆን የታሰሩ ሙስሊሞች እስካሁን ድረስ ፍርድ ቤት አለመቅረባቸው ታውቋል።
..
የእስር ዘመቻው የጅምላ የሚመስል አፈና ነው ያሉት ነዋሪዎች ከ2004 ወዲህ ሙስሊሙ ላይ በዚህ ደረጃ አፈሳ ተደርጎ እንደማያውቅ ገልፀውልናል። ሀሩን ሚዲያ ከተለያዩ አካላት ለማጣራት ባደረገው ጥረትም በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ሙስሊም ወጣቶች በተቀናጀ በሚባል መልኩ እየታሰሩ መሆኑን ለመረዳት ችሏል። የዚህ እስር አላማው ምን እንደሆነና ምክንያቱ የማይታወቅ ሲሆን የሚታሰሩ አካላትም ፍርድ ቤት ቀርበው ክስ እንዳልተመሰረታባቸው ለማወቅ ተችሏል።
..
© ሀሩን ሚዲያ

Forwarded from Abduljelil Sheikh Ali Kassa
የዲያቆናቱ ቡጭሪያና ማለስለሻ መፍትሔው‼
★★★//🌸//★★★
(እኔ ስፅፈው ያልፈራሁትን አንተ ምን አሰነፈህ?ጨክነህ አንበበውማ)
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቀሳውስት፣ መምህራን፣ ዲያቆናትና በሥሯ የተደራጁ ቡድኖች በተለየ መልኩ የጥላቻ ቅስቀሳ፣ ትንኮሳ፣ የሽብር ድርጊት፣ ጅምላ ጭፍጨፋ፣ የፖለቲካ ውጥረት፣ ጠላት ማብዛት፣ ከመንግሥትም ከሁሉም ጋር መናከስን መጋጨትን ተያይዘውታል። የተቃጠልን ነደድን በሚል ራሳቸውንም ቤተክርስቲያኒቱንም፣ ሙስሊሙንም፣ ፕሮቴስታንቱንም፣ ኦሮሞውንም፣ ሱማሌውንም፣ ስልጤውንም ፣ መንግሥትንም ሰላም መንሳት የተለመደ ጠባያቸው ሆኖ ዘልቋል።
ይህ ለምን ሆነ? ምንስ ይሻላል? ወንድሞቻችን እንዴት ሠላም ያግኙ የሚለው አሳሳቢ ነውና እንዲህ የሚያደርጋቸውን ሥረ-ነገር ማጥናቱ ተገቢ ነው።
ምክንያት አንድ ፡- ተስፋ መቁረጥ
በስነ-ልቦና ምሁራኖች ዘንድ frustration anger aggression theory የሚባል ሃይፓተሲስ አለ። በዚህ ቲዮሪ መሰረት ከአብዛኛው ወንጀል፣ አመጽ፣ ረብሻ፣ ቁጣ፣ ሁከት፣ ሽብርተኝነት እና ተናካሽነት ጀርባ ወይም የዚህ ሁሉ መነሻና ጅምር ተስፋ መቁረጥ ነው። ተስፋ የቆረጠ አካል ይዞ ሟች ነው! ተስፋ የቆረጠ አካል እንዳበደ ውሻ ለካፊ ነው! ተስፋ የቆረጠ አካል እረፍት የለውም ይቅበዘበዛል! ይንቀዠቀዣል! ካገኘው ጋር ይጋጫል! ይላተማል! ያገኘውን ይነክሳል! ይቧጨራል!
ተስፋ የቆረጠ አካል እሪሪሪታው ብዙ ነው! ተስፋ የቆረጠ አካል መርሁ “እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ነው!”፣ ተስፋ የቆረጠ አካል ቡጭሪያው እንዲሁ አይደለም! ቡጭሪያው እንዳይሰምጥ ወይም ገደሉ ውሥጥ እንዳይገባ አንዲም መፈራገጡ፣ ሁለትም አንተን ይዞ ለመትረፍ የሚያደርገው ደመ-ነፍሳዊ መፈራገጡ፣ ሶስትም ጦሰኛ ሆኖ ይዞህ ሊሞት ገደል ሊገባ የሚያደርገው ደመ-አብራሪያዊ ባህሪው ነው። የቤተ-ክርስቲያኒቱ አንዳንድ ማህበራት፣ አንዳንድ ቀሳውስቶች፣ መምህራን፣ ዲያቆናቱና ህቡእ አደረጃጀቱን ወቅታዊ ተጨባጭ ይህ ነው።
ለመሆኑ ተስፋ ምን አስቆረጣቸው?
1⃣ከላይ የተጠቀሰው የጨለምተኝነት ቲዮሪ እንዲህ ይላል
Drive to Goal➡obstacle to a goal ➡ frustration ➡Anger ➡Aggression ➡Catharsis
ግብ ነድፎ እየተንቀሳቀሰ ያለ አካል አንዳች ያልጠበቀው ዓይነት ወይም ሊያሸንፈው ያልቻለው እንቅፋት ሲያጋጥመው ተስፋ ይቆርጣል። ተስፋ የቆረጠ ሰው ደግሞ ይበሳጫል የተበሳጨ አካል ደግሞ ካገኘው ጋር ይጋጫል፣ ወንጀል ይሰራል፣ እብሪተኛ ይሆናል፡፡
ወገኖቻችን ግብ ነበራቸው፣ ለዚህ ግብ ሲሉ አርባ አመት ለፉ፣ ለዚህ ግብ ሲሉ ብዙ ተደራጁ፣ ለዚህ ግብ ሲሉ በ1960ዎቹ ወደ ኋላ የቀለበሷቸውን የያን ትውልድ አባል ጭምር ንሰሃ አስገብተው አተጉ፣ ለዚህ ግብ ሲሉ ከፍተኛ ሪሶርስ በጅተው ተንቀሳቀሱ፣ ለዚህ ግብ ሲሉ እጅግ አደገኛ አደረጃጀቶችንና ኤጀንቶችን በብዛት አመረቱ፣ ይህ ግብ በሴኪዩላሩ ፖለቲካዊ አመጽ መሳሪያነት ለስኬት ቀርቦ የተቀለበሰ ወይም ድንገት አቢዮቱ በሌላ የተቀማበት ግብ ነው። ይህ የወገኖቻችን ግብ ምንድን ነበር? ግባቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያንን ከተቻለ እንደ ቀድሞው በይፋ ሲሶ መንግሥት የማድረግ ግብ ነው።
የቤተ-ክርስቲያኒቱን የመንግሥት ህገ-መንግስት፣ የመንግሥት-ፍልስፍና፣ የአስተዳደር ሞራል፣ የአይዲዮሎጂ ምንጭ የማድረግ ምኞት ነው። የመንግሥትነትና የገዥነት ህጋዊነት (legtimacy) ምንጭ የማድረግ ግብ ምኞት ነው። ቤተ-ክርስቲያኒቱን የአገሪቱ ሲሶ ሀብት ባለቤት የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር ፍልስፍናና የበላይ የማድረግ ምኞት ነው። ይህ ካልሆነ ቤተ-ክርስቲያኒቱንና ኦርቶዶክሱን በተለየ መልኩ እውቅና የሚሰጥ፣ ተቀዳሚ ላዕላይ የሚያደርግ፣ ባለርስትና ቀዳማይ ሌላውን መጤና ባሪያ የሚያደርግ አሰራርና ህግ መልሶ እውን እንዲሆን የማድረግ ግብ ነው። ተምኔታዊው ግብ ሲጠቃለል ደሴቷንና የአጼውን ሥርዓት ዳግም የማንበር ምኞት ነው።
ይህን ግብ እውን ለማድረግ በሴኪዩላር ስም በተደራጁ አሃዳዊና ብሄርተኛ ድርጅቶች ጀርባ ሆነው የናፈቁትን ውሃ ሊጠጡ የኢህአዴግን መውደቅ አድፍጠው ሲጠብቁ የነበሩ ነበሩ። ለዚያም እጅጉን የተጉ ነበሩ።
ይህን ግብ ለምን መረጡት? ይህን በዚህ ዘመን ተግባራዊ ሊሆን የማይችል (infeasible system) ግብ የሙጥኝ ማለታቸው አንድም የኢ/ኦ/ቤተ ክርስቲያንና ምዕምኗን በተለየ መልኩ በባለርስትነት፣ በምርጥነት፣ በቀዳማዊነት፣ በላዕላይነት፣ በህጋዊ ወራሽነት ኢኮኖሚያዊ፣ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ ዴሞግራፊያዊና በተለይም ስነ-ልቦናዊ ጥቅምን በተለየ መልኩ ለቤተክርስቲያኗና ለምዕምኖቿ ሊያስከብር የሚችል ሌላ አንዳችም የአስተዳደር ሞዴል ሊኖር ባለመቻሉ ሲሆን ሁለትም ሩቅ ጠይቆ ብዙ ለማትረፍ በሚል ነው።
ይህ ግብ እጅግ ግዙፍ እክሎች (obstacle) አጋጥመውታል።
የመጀመሪያው እክል አጼ ሚናስን ያጋጠመው ግርታ (confusion) ነው። አጼ ሚናስና ተቀዳሚዎቹ ለዘመናት “እኛ ክርስቲያኖች ምርጦቹ የእግዚአብሔር ልጆች” ሆነው ሌሎቹ ያሏቸው ደግሞ “አህዛቦች፣ አዋሚዎች፣ ፈላሻዎች” ብለው ብዙ የአይዲዮሎጂ ስንቅና ትጥቅ ይዘው ሲታገሉ እንዳልኖሩ በሚናስ ዘመን ሃይማኖትን ሳይሆን ዘርን መሰረት ያደረገ የኦሮሞ ሃይል አጋጠመው። አፄ ሚናስን ጨነቀው፣ የታጠቀው የአይዲዮሎጂ ትጥቅ ለዚህ ዓይነቱ ተገዳዳሪ ሃይል በቅጡ የዳበረ ፎርሙላ አልነበረውም። እሱ በሃይማኖት እነሱ በዘር ሆነውበት ግራ ገባው።
ዛሬም ከላይ ያለውን ግብ ለማሳካት እየተፍጨረጨሩ የነበሩትና የህወሃት-ኢህአዴግን መውዴቅ ሲጠባበቁ የነበሩት ኃይሎች ያጋጠማቸው ከሚናስ የከፋ ነው። ወዲህ በብሄርተኝነት ፖለቲካ ጥርሱን ነቅሎ የደደረ የጎለመሰ የኦሮሞ ፖለቲካ፣ ወዲያ በካፒታሊስቶቹ የዘመናችን ባለ ሄጅሞኒዎች የሚዘወር የፕሮቴስታንት ሃይማኖት። ሶስትም የነቃ ሙስሊም ትውልድ! እነዚህ ዋነኞቹ እንቅፋቶች ቢሆኑም ወግ ላለማብዛት እናሳጥረው።
እነዚህ እክሎች ወይም እንቅፋቶች ወዳጆቻችንን ተስፋ መቁረጥ ውሥጥ ከተዋቸዋል። ተስፋ የቆረጠ አካል ደግሞ እንዳበደ ውሻ ያገኘውን ይለክፋል!
ምን ተስፋ አስቆረጣቸው ?
2⃣ የመንፈሳዊነት ታሪክ እጦት
መንፈሳዊነት ጉልበት ነው። መንፈሳዊነት የትዕግስትና ጽናት እናት ነው። ወገኖቻችን ድህር አጼ ይኩኖ አምላክ ላይ ከመንፈሳዊነት ተናጥበዋል! ሮሃ ላይ በመንፈሳዊነትም በቁሳዊነትም ዓለምን ያስደመመውን የዛግዌውን መንግሥት “እኛ የንግሥቲቱ የሳባ ዘሮች የሰለሞን ትውልዶች ነን የጨዋይቱም የሳራ ዘሮች ነን” ብለው በሶሎሞናዊነት ስም የመጡት ኃይሎች እንደዚያ ዘመኑ የታላቋ የሮማን ካቶሊክ ብሎች እንደነ ቴምፕላራስ፣ እንደ ጥንተ ካባላ እርሾዎቹ፣ እንደ ተከታይ ፍሪሜሰንስ ሁሉ በኢትዮጵያችን የበቀሉ ህቡእ ኃይሎች ነበሩ። የአውሮፓዎቹ መንግሥትነትን ሊወርሱ ብዙ ዳከሩ ግና የቫቲካንን ኢንኪዩዚሽን ጽዋ እየጨለጡ እንደ አውሬም ታድነው አለቁ።

የኛዎቹ ግን ሶሎሞናዊ ነን ብለው መንግሥትነትን ወረሱ፣ መንፈሳዊነት በነ ይምርሃነ ክርስቶስ፣ በነላልይበላ ጊዜ ቀረና መንፈሳዊነትን እየሰበከ ዓለማዊነትን የሚኖረው፣ ገዳማትን እየተከለ ግና ገዳማትን የሚያረክሰው፣ ለፊውዳሊዝም ሥርዓቱ ፊውዳል ቤተ-ክህነትን የተከለው የአጼው ሥርዓት ነገሰ፣ ተጠናከረ። ሁሉም ነገር ወደ “መስቀል ጦርነት” ተባለና አያል መቶዎች አመታትን ያሳለፈ የጦርነት ታሪክን በአገራችንን ምድር ላይ ጻፈ! መንፈሳዊነትና ኦርቶዶክስነት ይጠጌ አይነኬ (asymptotic) ሊሆኑ ተዳረሱ። ይጠጋጋሉ ግና የማይነካኩ ሆኑ! ታላቋ ቤተ-ክህነት በአቡነ ተ/ሃይማኖት ፎርሙላ ፊውዳሊስት ሆነችና አረፈችው! ደጀሰላሞች መንፈሳዊነትን እየራቃቸው መጣና በጥላቻ ስብከት ተሞሉ!
ይህ መልሶ ግብን ሊያሳካ የሚችል ነፍጠኛ፣ አመጸኛ፣ አሸባሪ አደረጃጀትን እንጅ መንፈሳዊ ባለጽናትና ሩቅ አሳቢ ኤጀንቶችን አሳጣቸውና ዛሬ ነፍጠኛ ዲያቆናቱ እንደ አበደ ውሻ ተቅበዘበዙ!
ምን ተስፋ አስቆረጣቸው ?
3⃣ ሁነኛ መንፈሳዊ የሆነ የአማኝ እጦት
ቤተ-ክህነቷና ቀሳውስቶቿ በታሪክ ውሥጥ በተለይም በአቢሲኒያ በአሃዝም በሚናም የበላይ ሆነው ኖረዋል። በተደጋጋሚ የአባላት ወይም የአማኝ መቀነስ ወይም የመጥፋት አደጋ አጋጥሟቸዋል። በድህረ ግራኝ በአቢሲኒያ ከአስሩ ዘጠኙ እስላም እንደሆኑባቸው ሁሉ አብዝተው ጽፈዋል። ግና እንዲህ ያለውን የአማኝ እጦት ስጋት በምን ፈቱት?
ዴሞግራፊ ሲሳሳብህ ዴሞግራፊህን (የህዝብ ብዛትህን) በሶስት መልኩ ታስተካክላለህ፣ ታሻሽላለህ። አንድም በመዋለድ፣ ሁለትም በአስተምህሮ ሶስትም በግድ ታጠምቃለህ። የኢትዮጵያ ኦ/ቤተክርስቲያን ሰዎች ምዕምኖቻቸው በብዛት እንዲወልዱ በማድረግ በማበረታታት ሥራ ላይ አይደሉም፣ ሙከራው ቢኖርም ምዕምኖቻቸውም ይህን በቀላሉ ሊፈጽሙላቸው አልቻሉም። ዲያቆናቱ ቀሳውስቱና መምህራኑ ቤተ-ክርስቲያኗንና አስተምህሮዋቿን በአገሪቱ ቋንቋዎች ሁሉ ለማስተማር ፈቃደኛ ሳይሆኑ ኖረዋል፣ ስብከቶቻቸው ትምህርቶቻቸው መንፈሳዊነትን ረስተው እሮሮ፣ የጥላቻ ቅስቀሳ፣ የአጼው ናፍቆት ትርክትና ትምክህት ከሆኑ ዘመናት አልፈዋል።
ስለዚህም እንደ ፕሮቴስታንቱና እንደ ሙስሊሙ ሃይማኖቱን ሰብከው በርካቶች የኢ/ኦ/ቤተክርስቲያንን እንዲቀላቀሉ ማድረግ አልተቻላቸውም። ሶስተኛው በግድ ማጥመቅ ዛሬ አይቻልም! ታቦት ይዞ ንጉስ ቀስቅሶ አንድን ህዝብ ወርሮ በግድ ማጥመቅና ማቁረብ ዛሬ አይቻልም፣ ነፍጠኛ ተከትሎ ደጃዝማችና ራስ አጅቦ ሄዶ አንድን ጎሳና ብሄር ከነመሬቱ መጸበልና ማጥመቅ ዛሬ በፍጹም አይታሰብም።
ስለዚህም በነፍጥና በአጼው ሥርዓት እያስፈራሩ በጉልበት ማጥመቀ ድሮ ቀርቷል ማለት ነው። ታዲያ በመዋለድ በስብከትና አስተምህሮ እንዲሁም በግድ በማጥመቅ አባላትን ወይም ምዕምንን ማብዛት ካልተቻላቸው በየቀኑ በፕሮቴስታንትና በሙስሊሙ አስተምህሮ ምክንያት የሚከዳቸውን አባላት እንዴት ማስቆም ባይችሉ መተካት እንዳለባቸው ግራ የገባቸው ወገኖቻችን ካገኙት ጋር መጋጨትን፣ የግሪቫንስ ፖለቲካ ታክቲክን፣ የጅምላ ጭፍጨፋና የሽብር ሂደትን መከተላቸው የሚጠበቅ አይሆንም?
ቤተ-ክርስቲያኗ በሲሶ መንግሥትነት ዘመኗም ሆነ ከዚያ ወዲህ የሰበሰበችው፣ ያካበተቸው ሀብት እጅጉን ብዙ ነው። ይህ ሀብት ትውልድ ቀረጻ ላይ አልዋለም! ሀብትና ሌጋሲን አስቀጣይ የበቃ የሰከነ መንፈሳዊ ትውልድ አልተዘጋጀም! በመጡባችሁ ስብከት የደነበረ እንጅ የሰከነ ትውልድን መፍጠር የማይችል መምህራን ተሰግስጎባታል።
ዛሬ በወረራም በቢሮክራሲ ላዕላይነት ሳቦታጅም ምክንያት እንዳሻት ኣከብታ የምትቆጣጠራቸው ቦታዎችና ውብ አብያተ ክርስቲያናት እንደ አውሮፓ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ከመቶ አመታት በኋላ ለእስላሞች እየተከራዩ ረመዷን እንደማይሰገድባቸው እርግጠኛ መሆን አይቻልም!
እንደ ድሮው በኢትዮጵያ ስም እየማሉ የኢትዮጵያ ታሪኳና መልኳ ቤተ ክርስቲያኗ ትሆን ዘንድ ከመመኘት ያለፈ ማድረግ ዛሬ አልተቻለም።
በኢትዮጵያዊነት ካባ ሥር የተከለለው ምስጢር ሁሉ ዛሬ ተበትኖ አደባባይ ላይ ተበትኗል። አማራጭ ሲጠፋ ወደ አ*ማራ ክልል ስደቱ ተፋጥኗል። ከዚያም አሳደው አ-ማራ ሳይንት ሊያስገቧት የሚሯሯጡቱ ልጆቿ የቂል ጉዞ ላይ ናቸው።የበላይነትን ሲጠባ የኖረ እኩል ነህ ሲባል የተበደለ ይመስለዋልና እቡይ ምሁራኖቿ ከዘመን ጋር ሊያስታርቋት ከቶ አልተቻላቸውም! ስለዚህም ዛሬ ቤተ-ክርስቲያኗ ዓይኗ እያየ በሁለንተናዊ ተክለ ቁመናዋ ላይ አይደለችም! በስነ-ልቦና የተጠቂነት ልክፍትን እያወረሷት እንጅ ተተኪ ሃይልን እያዘጋጁላት አይደለምና!!
ምን ተስፋ አስቆረጣቸው?
አራት፡- የስልጣኔ ገደብ
በኢኮኖሚክስ ቲዮሪ ቶታል ፕሮዳክት ከርቭ የሚባል ከርቭ አለ። ይህ ከርቭ ምርታማነትና የምርት ግብአትን ምጣኔ ያሳያል። ሶስት ደረጃዎች አሉት መጀመሪያው increasing marginal returns ይባላል። በዚህ ስቴጅ በእያንዳንዷ ተጨማሪ ሀብት የተሻለ ተጨማሪ ጥቅም ወይም ምርት የምታገኝበት ነው። ግብአት በጨመርክ ቁጥር የበለጥ ምርት ወይም እድገት ታገኛለህ። ሁለተኛው እርከን Diminishing marginal returns ይባላል። በዚህ ግብአት በጨመርክ ቁጥር ምርትህ እድገትህ ያድጋል፣ ግን በግብአትህ ልክ ወይም ከዚያ በላይ አይደለም የምታመርተው። እድገትህ በዲክሪዚንግ ሬት ነው የሚያድገው።
ሶስተኛው ርከን ጠቅላላ ምርትህ የፈለግከውን ግብአት ብትጨምር ምንም ዓይነት እድገት የማያሳይበትና ከዚያም እንዲያውም ግብአት በጨመርክ ቁጥር እየከሰርክ የምትመጣበት ስቴጅ ነው። Negative marginal returns ይባላል። በዚህ ስቴጅ ውሥጥ ከገባህ አርጅተሃል፣ የሚጠብቅህ ሞት ነው። ከመጃጃት ከመሞት አትድናትም! ያለህ አማራጭ ሁለት ነው። ሞትህን ማዘግየት! ወድቀትህን ማንቀራፈፍ! Decreasing at a decreasing rate ላይ ለመቆየት መጣጣር፣ መፈራገጥ! ሞትህ ግን አይቀርም! ይህ የተፈጥሮ ህግ ነው። እንደ ቦረቅክ አትቀርም፣ ትጎለምሳለህ፣ ታረጃታለህ ትሞታታለህ!
ታዲያ ይህ ከወገኖቻችን ጋር ምን አገናኘው? ካላችሁኝ የሚያገናኘው ቤተ-ክርስቲያኗን ከትናንቷ ቤተ-ክርስቲያን አንጻር ስትታይ እዚህ አስከፊው Negative marginal returns እርከን ላይ መገኘቷ ነው። የሶሎሞናዊውን ሥርዓት ያመጣችው የአቡነ ተ/ሃይማኖቷ ቤተ-ክህነት ተራ ስርዓት ብቻ አይደለችም! ስልጣኔም እንጅ! የራሷ ባህል፣ ቋንቋ፣ ታሪክ፣ ከፍታና ዝቅታ፣ አስተዳደርና መንግሥት ያላት ስልጣኔ ነበረች!
የዓለምን ጥንታዊና አሁናዊ ስልጣኔዎች ላይ የሚያጠኑ ምሁራኖች እንዲህ ይላሉ። The average lifespan of those surveyed was 336 years ነው ይላሉ። እንደ Daron Acemoglu and James A. Robinson ትንታኔ ደግሞ የአንድ ስልጣኔ ቆይታ 800 ዓመታት ነው።
ይህን የዓለማችንን ተሞክሮ ይዘን የወገኖቻችንን የዘወትር ትዝታና (Golden age memory) እና ናፍቆት የሆነውን የሶሎሞናውያኑን (የደሴታውያኑን፣ የኤጼውን) ሥርዓት ስንገመግመው ከ1270 ጀምሮ ዛሬ ድረስ ወደ ሰባት መቶ አርባ አመት በላይ ሆኖታል። ይህ ሥልጣኔ ሰባት መቶ አመታት ከቆየ በኋላ በይፋ ተገርስሷል። አልሞት ባይ ተጋዳይ ሆኖ፣ የናፍቆት ሩጫ እያደረገ አርባ አመታትን አሳልፏል። ይሁን እንጅ እንደ ማንኛውም የዓለማችን ሲቪላይዜሽኖች ተፈጥሯዊ የሆነውን ሞት ከመሞት ግን በፍጹም አይቀርም! ደሴቷም ላትመለስ እየሰመጠች ናት!