Telegram Web
Forwarded from ዘቢባ (ሂታኒያ)
የጁሙዓ መልዕክት


ውዶቼ ዉቢቷ ጁሙዓን ተወፍቀናልና አደራ በሀቢቡና ሙስጦፍ ሶለዋቱ ረቢ ወተስሊማቱ ዓለይሒ ላይ ሶለዋት ማውረድ እንዳንረሳ

በዚያውም አንድ ማስታወሻ ጀባ ልበላችሁ.............

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

የነቢዩ ﷺ ኹጥባ
=========
«ንቁ! ዱንያ በቅርብ ያለች ጠፊ መጠቀሚያ ናት። በጎውም ጠማማውም ሰው ይበላታል። አኺራ ደግሞ የማይቀር ቀጠሮ ነው። ሁሉን ቻይ የሆነው ጌታ ዳኛ ይሆንበታል። መልካም ነገር ሁሉ በየዓይነቱ በጀነት ውስጥ አለ። ክፉ ነገር ሁሉ በየዓይነቱ በእሳት ውስጥ አለ። ከአላህ ዘንድ የሚመጣን አደጋ እየሰጋችሁ መልካም ስራን ስሩ። አንድ ቀን ከስራችሁ ፊት ለፊት እንደምትቆሙ እወቁ። መልካም ነገር የሰራ ሰው ምንዳውን ያገኘዋል። ክፉን የሰራ ሰውም የሰራውን ያገኛል።»
:
«ሻፊዒይ ከዐብዱላህ ኢብኑ ዑመር እና አቡ ኑዐይም ከሸዳድ ኢብኑ አውስ ዘግበውታል።» ሚሽካት የተሰኘ መፅሀፍ
:
ሰዕድ ኢብኑ ረቢዕ [ረዐ] የኡሑድ ዘመቻ እለት አስራ ሁለት ቦታ ተወግቶ ቆሰለ። የሸሂድነትን ማዕረግ ተጎናፅፎ ከማሸለቡ በፊት ግን አደራ አለ: —
«የሚርገበገብ ዓይን እያላችሁ የአላህ መልክተኛን ﷺ አንዲት ነገር ብትነካቸው የምታሳብቡበት ምንም ምክንያት የላችሁም!»
:
በሱናዎ መፅናት ተስኖኝ ብረታም
በክፉ ሲወሱ መስማት ግን አልሻም
#ፊዳከ
Forwarded from Best kerim (Abdurezak N)
በታሪክ ውስጥ ታላቁ ስብዕና
ማይክል ሐርት ‹‹ 100 ታላላቆች ›› በሚል ርእስ ያዘጋጀው መጽሐፍ 28 አመታት ተቆጠሩ፡፡ ከዚህ መጽሐፍ ዝግጅት በኃላም በለንደን ከተማ በታሪክ ስለነበሩ ታላላቅ ስብዕናዎች ገለጻ አድርጓል፡፡ በቦታው የታደሙት ብዙ ተከታታዮች የጀመረውን ንግግር እንዳይቋጨው በፉጨትና በጭብጨባ ረብሸው ሊያቋርጡት ሞከረው ነበር፡፡ ንግግሩም እንዲህ ይል ነበር ... [ አንድ ሰው በትንሿ ከተማ መካ ቆመ ለሰዎችም እኔ የአላህ መልእክተኛ ነኝ … ወደ እናተ የተላኩት መልካም ስነምግባርን ለመሙላት ነው… አላቸው ከእርሱ ጋር 4 ሰዎች ብቻ አመኑ፡፡ ሚስቱ፣ባልደረባው፣ሁለት ልጆቹ! አሁን 1400 አመታት አለፉ…የሙስሊሞች ቁጥር ከአንድ ቢሊዮን ከግማሽ በላይ ሆነ በየዕለቱ ይጨምራል፡፡ ውሸታም ሊሆን አይችልም ምክንያቱም 1400 ዓመታት የሚኖር ውሸት የለም… ለአንድ ሰውም ከአንድ ቢሊዮን ከግማሽ በላይ የሆነን ማህበረሰብ ሊያታልል አይቻለውም… ነገሩ ሌላ ነው…ከዚህ ሁሉ ረጅም ጊዜ በኃላ ነቢያቸውን ለሚነካ ቃል ሲሉ ነፍሳቸውን ለመስዋት ፈቃደኛ የሆኑ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች አሉ.. አንድ ክርስቲያን ወይም የሁዲ ለነብዩ ወይም ለጌታው እንዲህ የሚያደርግ አለን??!! እርሱ በታሪክ ውስጥ የታላቅ ስብዕና ባለቤት ነው.. ሙሐመድ! ]
በውጪ ሀገራት ለምትገኙ ወንድሞችና እህቶች በሙሉ!

አወሊያን የማዳን ጥሪ!!!

ከጥቅምት 13 - 30 /2013 የሚቆይ አለም አቀፍ ዕርዳታና ማሰባሰቢያ ፕሮግራም!

“ኑ አወሊያን እንታደግ”
አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት የመልሶ ማቋቋም የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች
Awolia Relief & Development Organization Rehabilitation Bank Account Number

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Commercial Bank of Ethiopia
1000343434343
Swift Code = CBETETAA

አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ
Awash International Bank
01308832356901
Swift Code = AWINETAA

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ
Oromia International Bank
3708183
Swift Code = ORIRETAA

ህብረት ባንክ አ.ማ
United Bank S.C
1199711330712017
Swift Code = UNTDETAA

ዳሽን ባንክ
Dashen Bank
7941619546011
Swift Code = DASHETAA

ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ
Cooperative Bank of Oromia
1000045091442
Swift Code CBORETAA

Whatsapp Group ቁጥር 1 = https://chat.whatsapp.com/DQ2QHWrT55xDcX2g9Y0pxK

Whatsapp Group ቁጥር 2 = https://chat.whatsapp.com/KpDGlee8FlD2UpYthXe61p

Facebook Account Link = https://www.facebook.com/profile.php?id=100057079620849

Telegram Group = www.tgoop.com/Awoliafund0

Telegram Channel = www.tgoop.com/Awoliafund
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የኢህአፓ አባላትን ስህተት ከመድገማቸው በፊት

ኢህአፓ አባላቱ ህይዎታቸውን ለመስጠት፣ ደማቸውን ሊያፈሱለት፣ አጥንታቸውን ሊከሰክሱለት የማይሳሱለት ድርጅት ለጭቁኖች ተሰልፎ ኢትዮጵያን ወደ ተዓምራዊ ከፍታ ይወስዳታል ብለው ሁለነገራቸውን ሊሰውለት የቆረጡት ድርጅት እንደ ማለዳ ፀሀይ ፍክት አለ ሲባል ፅልመት የለበሰው በዋናነት ለውስጥ ትግልና ፣ ለውስጠ ትግል ዴሞክራሲያዊነት የነበረው አቋም ስህተት ስለነበረ ነው። አባላቱ "ድርጅቱ ፈፅሞ አይሳሳትም" የሚለው ፅንፈኛ እምነታቸውና ድርጅቱ ያዘዘውን ሁሉ ሳይጠይቁ፣ ለምን? እና እንዴት? ሳይሉ ለመፈፀም የነበራቸው ጭፍን ተከታይነት፣ የድርጅቱንና የአመራሩን፣ የስመ ጥር መሪዎቻቸውን እንቅስቃሴዎች ገምግመው በወቅቱ ትክክል ያልመሰላቸውን ማስቆም ባለመቻላቸው፣ መንገዳችንን እንገምግም እራሳችንን እንፈትሽ ለማለት እጅጉን በማርፈዳቸው ትውልድን ለከንቱ ሰማእትነት ማገዱት።

ይህ የኢህአፓ ታሪክ በአስራ ሰባቱ ኮሚቴዎች፣ በድምፃችን ይሰማ አመራሮች፣ በእንቅስቃሴው አክቲቪስቶች የተጠረቀመው የውስጠ ትግል ምዕራፍ፣እያቆጠቆጠ የመጣው አምባገነናዊ ጠባይ፣ የትቂት አክቲቪስቶች መርህ፣ መስመር፣ ብስለትና ራዕይ አልባ ስሜት መር እንቅስቃሴዎች ፣ የድምፃችን ይሰማ እንቅስቃሴ ስኬትና ውድቀት አለመገምገም፣ የአመራሩ ጥንካሬና ደካማ ጎን ወዘተ ሳይገመገም አመራሩ፣ አክቲቪስቱና የትግል አቅጣጫው ፍፁም አይነኬ፣ ፍፁም ትክክል ነው የሚለው የህዝበ ሙስሊሙ እምነት ወይም ለመተቸትና ለማረቅ ያሳየው ዳተኝነት እጅግ ወደከፋው እጣ ፋንታ እያሻገረው ይመስላል።

ስለዚህም የመርህ ሰው ሆነን የምንሳሳላቸውን ሰዎች ጭምር መጠየቅ እንጀምር ዘንድ እጣራለሁ።

አብዱል ጀሊል ሸህ አሊ ካሳ🖊
የፈረንሳዩ መሪ የታላቁን ነቢይ (ሰወ) ክብር መዳፈሩን በመቃወም ከበድር ኢትዮጲያ የተሰጠ መግለጫ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ዛሬ እሁድ ጥቅምት 22/2013 የአወሊያ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብርን በማስመልከት ከተለያዩ መስጊድ ተወካዮች ጋር የተደረገ ስብሰባ::

አወሊያን የማዳን ጥሪ!!!

ከጥቅምት 13 - 30 /2013 የሚቆይ አለም አቀፍ ዕርዳታና ማሰባሰቢያ ፕሮግራም!

“ኑ አወሊያን እንታደግ”
አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት የመልሶ ማቋቋም የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች
Awolia Relief & Development Organization Rehabilitation Bank Account Number

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Commercial Bank of Ethiopia
1000343434343
Swift Code = CBETETAA

አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ
Awash International Bank
01308832356901
Swift Code = AWINETAA

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ
Oromia International Bank
3708183
Swift Code = ORIRETAA

ህብረት ባንክ አ.ማ
United Bank S.C
1199711330712017
Swift Code = UNTDETAA

ዳሽን ባንክ
Dashen Bank
7941619546011
Swift Code = DASHETAA

ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ
Cooperative Bank of Oromia
1000045091442
Swift Code CBORETAA

Whatsapp Group ቁጥር 1 = https://chat.whatsapp.com/DQ2QHWrT55xDcX2g9Y0pxK

Whatsapp Group ቁጥር 2 = https://chat.whatsapp.com/KpDGlee8FlD2UpYthXe61p

Facebook Account Link = https://www.facebook.com/profile.php?id=100057079620849
Telegram Group = www.tgoop.com/Awoliafund
ብርቱው ወንድሜ ወሒድ ዑመር ከዚህ በፊት የፃፋቸው አያሌ ፁሁፎች በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎችም መተርጎም ጀምረዋል። እነዚህ አስፈላጊ ፁሁፎች እስካሁን በሶስት ቋንቋዎች እየተተረጎሙ በቴሌግራም ቻናል ላይ እየተለቀቁ ነው። ሊንኮቹ ከዚህ በታች ተቀምጠዋል..!
..
በአማርኛ - T.me/Wahidcom
በኦሮምኛ - T.me/Wahid_oro1
በትግርኛ - T.me/wahidtigiriga
እስከ ዛሬ ሰኞ 23/2/2013 ለአወሊያ በኢትዪ.ንግድ ባንክ 209,000 ብር :ህብረት ባንክ 11750 ብር : በዳሸን ባንክ 13902ብር : በአዋሽ ባንክ 10300ብር :ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 8100ብር: በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል 3200ብር ገቢ ሆኗል። ሽኩረን!!!!!!!
Forwarded from 🌷
አሁንም ስለ ሰላማዊ ዜጎች ጭፍጨፋ

ሃገራችን ኢትዮጵያ የተለያየ ማንነት ባላቸው ሕዝቦች የተዋቀረች መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጂ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ከገጠር እስከ ከተማ ለማመን በሚያስቸግር አኳኋን በሰላማዊ ሰዎች ላይ የደረሱት ጥቃቶች እየተባባሱ መጥቷል። ለዚህ ዘርፈ ብዙ ምክንያቶችን ለመደርደር ቢቻልም በዋናነት ግን ሰውን በሰውነቱ የማክበርን ተፈጥሯዊና መለኮታዊ መልእክቶች የመዘንጋት ውጤት እንደሆነ መገንዘብ አዳጋች አይደለም።

በመሰረቱ የሰው ልጅ ከአሏህ የተሰጠውን የማንነት ፀጋ ሊመፃደቅበትም ሆነ ሊኮነንበት የሚገባ ጉዳይ ፈፅሞ አይደለም።

የአሏህ (ሱ.ወ) ቃል በተከበረው ቁርአን እንዳስቀመጠው

//''እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡\\
// እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ \\
// አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ \\
// አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው፡፡'' (49:13)\\

እንደ ሃገር የመንግስት ዋና ኋላፊነት የዜጎችን ደህንነት መጠበቅ እንደመሆኑ በዚህ ሽብር ድርጊት የተሳተፉትን ለፍትህ እንዲያቀርብና ዳግም እንዳይከሰት አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስድ እንጠይቃለን።

የሃገር ሽማግሌዎችና የኃይማኖት አባቶች ይህ የሰላማዊ ዜጎች ጭፍጨፋ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን በመገንዘብ መንፈሳዊ እሴቶቻንን በማፅናት የዜጎችን እርስ በርስ መተማመን፣ መደጋገፍ ብሎም የጋራ ሃገር ህልውና እንዲጠበቅ የተቻላቸውን እንዲያደርጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ለተጎጂዎች አስፈላጊውን የማቴሪያል፣ የስነ ልቦና እና የሞራል ድጋፍ ማድረጉ እንደተጠበቀ ሆኖ በአጠቃላይ በሃገሪቱ ዘላቂ ሰላም መፍትሄ ይኖር ዘንድ የሚመለከታቸው አካላት የህዝቡን እና የሃገሪቱን ጥቅም በማስቀደም በውይይት እና በትብብር መንፈስ ሰላማዊ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ!

ሁላችንም ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ የተለያዮ የምንጠቀምባቸውን ማህበፋዊ ሚዲያዮቻችንን ፕሮፋይል ከላይ በተለቀቀልን ፎቶ (ጥቅምት 27 / አወሊያ የኔ!) በሚለው ቀይረን ብናስተዋውቅ በጣም ጥሩ ነው እናም አሁኑኑ እንጀምር!

አወሊያን የማዳን ጥሪ!!!

ከጥቅምት 13 - 30/2013 የሚቆይ አለም አቀፍ ዕርዳታና ማሰባሰቢያ ፕሮግራም!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Commercial Bank of Ethiopia
1000343434343
Swift Code = CBETETAA

አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ
Awash International Bank
01308832356901
Swift Code = AWINETAA

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ
Oromia International Bank
3708183
Swift Code = ORIRETAA

ህብረት ባንክ አ.ማ
United Bank S.C
1199711330712017
Swift Code = UNTDETAA

ዳሽን ባንክ
Dashen Bank
7941619546011
Swift Code = DASHETAA

ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ
Cooperative Bank of Oromia
1000045091442
Swift Code CBORETAA

Whatsapp Group ቁጥር 1 = https://chat.whatsapp.com/DQ2QHWrT55xDcX2g9Y0pxK

Whatsapp Group ቁጥር 2 = https://chat.whatsapp.com/KpDGlee8FlD2UpYthXe61p

Facebook Account Link = https://www.facebook.com/profile.php?id=100057079620849

Telegram Group = www.tgoop.com/Awoliafund0

Telegram Channel = www.tgoop.com/Awoliafund
ሐሙስ ጥቅምት 26/2013

በአወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት የስራ አመራር ቦርድ የተዘጋጀውን አለማቀፋዊና ሀገራዊ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

አወሊያን የማዳን ጥሪ!!!

ከጥቅምት 13 - 30/2013 የሚቆይ አለም አቀፍ ዕርዳታና ማሰባሰቢያ ፕሮግራም!

አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት የመልሶ ማቋቋም የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች
Awolia Relief & Development Organization Rehabilitation Bank Account Number

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Commercial Bank of Ethiopia
1000343434343
Swift Code = CBETETAA

አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ
Awash International Bank
01308832356901
Swift Code = AWINETAA

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ
Oromia International Bank
3708183
Swift Code = ORIRETAA

ህብረት ባንክ አ.ማ
United Bank S.C
1199711330712017
Swift Code = UNTDETAA

ዳሽን ባንክ
Dashen Bank
7941619546011
Swift Code = DASHETAA

ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ
Cooperative Bank of Oromia
1000045091442
Swift Code CBORETAA

Whatsapp Group ቁጥር 1 = https://chat.whatsapp.com/DQ2QHWrT55xDcX2g9Y0pxK

Whatsapp Group ቁጥር 2 = https://chat.whatsapp.com/KpDGlee8FlD2UpYthXe61p

Facebook Account Link = https://www.facebook.com/profile.php?id=100057079620849
Forwarded from 🌷
ከጥር 21 ቀጥሎ ያለው ቀን ጥር ሞጣ እንደሆነው ሁሉ ከጥቅምት 26 ቀጥሎ ያለው ቀን ጥቅምት አወሊያ ይሆናል ።ሁለቱን ቀናት የሚያመሳስላቸው ሁለቱም በእለተ ጁሙአ ቀን መዋላቸው ነው ነገ ጥቅምት አወሊያ ስለአወሊያ እንተጋለን ኢንሻአላህ
#አወሊያ #የኔ
እንኳን ደስ አላችሁ!
| አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ |

¦ አፍሪካ አካዳሚ ¦

📲የትም ቦታ በመሆን ፕሮግራሙን ይተከታተሉ 🤗
💡አፍሪካ አካዳሚ ከአፍሪካ ቲቪ ጋር በመተባበር ልዩ ዲናዊ የርቀት ትምህርት ስልጠና
*"የአጫጭር ሡራዎች አስተምህሮት"* በሚል ርዕስ ሥልጠና (4) ማዘጋጀቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው🎉

ሁሉም ሙስሊም ማወቅ ያለበት
[ *የአጫጭር ሱራዎች አስተምህሮት (ከሱረቱ ናስ - ሱረቱ ዱሓ፣ ፋቲሓን ጨምሮ)* ]

በክቡር *ሼኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ* የሚቀርብ፣

*ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርጉ ነገሮች፡*

💸ያለ ምንም ክፍያ የነፃ ስልጠና!
📆የፕሮግራሙ ጊዜ ለ6️⃣ ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው።

*አቀራረቡ*

🧭በየቀኑ ለ1 ሰዓት የሚቀርብ ሲሆን፣

🧾ፕሮግራሙን ካጠናቀቁ ነፃ የምስክር ወረቀት።

በየቀኑ ትምህርቱን መረዳትዎን ለመገምገም ጥያቄዎች የሚቀርቡ ይሆናል።

📉🎥 ትምህርቶቹን በፈለጉት ጊዜ በቪዲዩ፣ በድምፅ እና በፅሁፍ PDF ሊከታተሉ ይችላሉ።

🟥ሥልጠናው የሚጀመርበት ቀን፡ ቅዳሜ ረቢዕ አል-አወል 28 /1442 ሒጅሪ
(November 14/2020 እ'ኤ'አ')
ይሆናል።

የአጫጭር ሡራዎች አስተምህሮት መመዝገቢያ ቅፅ፡
📎[ http://bit.ly/3en30Cl ]

ከተመዘገቡ ቡኋላ ወደ አፍሪካ አካዳሚ ሥልጠና ለመግባት ይህን የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ፤📍
📎https://www.tgoop.com/Africa_Academy1

ጊዜዎን ተሻምተው በዚህ መሰል ፕሮግራም ይሳተፉ፣ በአላህ እገዛ ትክክለኛ የከፊል የቁርዓንን አስተምህሮት ተረድተው ይመረቁ።

ለሌሎችም እንዲደርስ የፕሮግራሙን ማስታወቂያ ሼር ያድርጉ🌹
2025/07/14 12:33:01
Back to Top
HTML Embed Code: