Forwarded from Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
ለአህመዲን ጀበል የፌስቡክ ወዳጆች በሙሉ!
Jaalleewwan Facebooka Ahmaddin Jabaliif!
★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ፡፡ ለአህመዲን ጀበል ገጽ ወዳጆች በሙሉ፡፡ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ከናንተ ጋር የምገናኝባቸውን የማህበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቼ መካከል ብዙ ሰዎች ዘንድ በመድረስ ቀዳሚ የሆነውና ከ665ሺህ በላይ ሰዎች ፎሎው ያደረጉትና ከ605ሺህ በላይ ላይክ ያደረጉ ተከታዮች ያሉት ይህ "Ahmedin Jebel official-አህመዲን ጀበል" የተሰኘው የፌስቡክ ገጼ አንዱ ነው። በዚህ የፌስቡክ ገጽ(ፔጅ) ላይ የሚተላለፉ መልዕክቶች በየወሩ እንደተላለፉት መልዕክቶች ከአንድ እስከ ሦስት ሚሊዮን ሰዎች ጋር ይደርሳል፡፡ በዚህ ገጽ ላይ ገብቼ የምጽፈው ደግሞ 5ሺህ ወዳጆች(ፍሬንድ) እና 27 ሺህ ገደማ ተከታዮች ባሉት "Ahmedin Jebel" የሚሰኘው የግል የፌስቡክ ፕሮፋይል አካውንት ነው ወይም ነበር። ከወራት በፊት ይህንኑ የፌስ ገጼን ሰብረው ለመግባት ሙከራ እየተደረገ መሆኑን በዚሁ የፌስቡክ ገጼ ላይ መጥቀሴ ይታወሳል። ከአንድ ወር በፊትም የማህራዊ ሚዲያ አድራሻዎቼ ምን ያክል ከብርበራ ነጻ እንደሆኑ ስፈትሽ ለጊዜው ስሟን ከማልጠቅሳት አንዲት የመካከለኛ ምስራቅ ዐረብ ሀገር ዉስጥ ያሉ አንድ የሞባይል ስልክና አንድ ላፕቶፕ ኮምፒየተር የኔን የግል ኢሜይል ዉስጥ በመግባት የምላላካቸውን መልዕክቶችን መከታተል እንደጀመሩ ደረስኩበት፡፡ ያኔም የተለያዩ እርምጃዎችን በመውሰድ አጸዳሁ።
ሰሞኑን ከአንድ ሳምንት በፊት ደግሞ የፌስቡክ ካምፓኒ ራሱ አንድ ግለሰብን በስም ጠቅሶ "ራሱን አህመዲን ጀበል እንደሆነ አስመስሎ እያቀረበ ነው። ጉዳዩን እያጣራን ነው።" የሚል መልዕክት ልኮልኝ ነበር። ነገር ግን ከሰዓታት በኋላም "ጉዳዩን አጣርተናል እንዳሰብነው አይደለም" ብሎ ፌስቡክ መልሶ ራሱ አሳወቀኝ።
ከትናንትናው እለት አንስቶ ደግሞ በርሱ በኩል ገብቼ በዚህ የፌስቡክ ፔጅ ለይ የምጽፍበት 5ሺህ ወዳጆች(ፍሬንድስ) እና 27ሺህ ገደማ ተከታዮች ያሉት "Ahmedin Jebel" የሚሰኘው የግል የፌስቡክ ፕሮፋይል አካውንቴን እስካሁን ባላወቅሁት ምክንያት ተዘግቶ መጠቀም እንደማልችል ፌስቡክ አሳውቆኛል።ይህም ብቻ ሳይሆን ይህ የግል የፌስቡክ ፕሮፋይል አካውንቴ ከዚህ የፌስቡክ ገጼ አድሚንነት ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ ከፌስቡክም ጭምር ወርዷል። የፌስቡክ አካውንቴ ለምን እንደተዘጋ ጉዳዩን ለማጣራት ጥረት እያደረግኩኝም እገኛለሁ፡፡በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቼ ላይም የጥንቃቄ እርምጃዎችን እየወሰድኩም ነው፡፡
ለማንኛውም በሚል ቀደም ብዬ ለመጠባበቂያነት የዚህ ፌስቡክ አስተዳደር(አድሚን) ያደረግኳቸው ወንድሞች ባይኖሩ ይህን ጊዜ ይህ ከ665 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት የፌስቡክ ገጼንም መጠቀም ስለማልችል አብሮ ይዘጋ ነበር ማለት ነው። አሁን እንኳ ይህንን ጉዳይ ለናንተ መጻፍ የቻልኩት ለመጠባበቂያነት ባስቀመጥኳቸው የፔጁ አድሚን ወንድሞች በኩል ገብቼ ነው። ምናልባትም በዚህ ገጽ ላይም ቀጣይነት ያለው ሌላ ሴራ ካለ ለመጠባበቂያነትና እንዲሁም በተለያዩ ነባርና አዳዲስ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ያለስጋት ለመገናኘት እንድንችል በዚህ "Ahmedin Jebel official-አህመዲን ጀበል" በተሰኘው የፌስቡክ ገጼን የምትከታተሉ ወዳጆቼ በሙሉ በቀጣይነት በተከታታይ በዚሁ ገጽ ላይ የማስተዋዉቃቸውን ሌሎች የማህበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቼ እንድትከታተሉ እጋብዛለሁ፡፡
ለአሁን ግን ምናልባት አላህ አያድርገውና በሴራ ይህ ገጽም ቢዘጋ ወይም አዳዲስ የማህበራዊ ሚዲያ አካውንት ብከፍት እናንተን ለመጋበዝ፣ወይም መልዕክት ለመላክ ወይም በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች መገናኘት ወይም መላላክ የሚያስፈልግ አንዳች ነገር ቢኖር ለማንኛውም ‹‹የአህመዲን ጀበል ወዳጆች የመረጃ ቋት›› መያዝ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፈቃደኛ የሆናችሁ የአህመዲን ጀበል ወዳጆች በሙሉ ከጊዜያችሁ ላይ 2 ደቂቃ በመውሰድ በፈቃደኝነት ከስር ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ በመግባት የቀረበላችሁን 10 ጥያቄዎች ያሉትን ይህንን ፎርም በመሙላት እንድትተባበሩ በትህትና እጠይቃለሁ።
አህመዲን ጀበል
iframe src="https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdP5ekeEeuMFJJIfpDzJq1mZD_QeTthXd9QCcrmXbg4SBjaLw/viewform?embedded=true" width="640" height="2278" frameborder="0" marginheight="0" marginwidth="0">Click Me Load More…</iframe>

Asselaamu Alaiykum warahmatullahi wabarakaatuhu. Jaalleewwan fuula facebooka Ahmaddin Jabal maraaf. Fuula akkaawuunti wal qunnamti hawaasummaa kiyya kessaa kan hordoftoota hedduu qabaachun dursu fi hordoftoota kuma 665 fi like namoota godhan kuma 605 kan qabu fuula facebooka "Ahmedin Jebel official -አህመዲን ጀበል" jedhu kana. Fuula facebooka(page) kana irratti ergaan dabarfamu walumaa galattii akkuma ergichaatti baati tokko kessatti nammoota miliyoona tokko haga miliyoona sadi bira ni qaqqaba. Fuula facebooka kana irratti seenee kanan barreessu immo akkaawunti dhunfu facebook kiyya kan ta’e hiryoota(friends) kuma 5 fi hordoftoota kuma gara 27 kan qabu fi maqaa “Ahmedin Jebel” jedhuni ykn turee.
Baati muraasa dura akkan fuula facebook kan irratti facebook kana cabsanii seenuudhaaf yaaliin addaa addaa godhamaa akka jiru ifa gochuun koo niyaadatama. Baati tokko dura immoo tessoon meshaalee wal qunnamti hawaasa kiyya marri basaasamuu irraa hammam bilisaa akka ta’an qorachuudhaan barudhaaf yaali yeroon godhu yeroodhaaf maqaa ishee kanan ibsinee biyya Arabaa giddu gala bahaatti kan argamtu biyya tokko irraa bilbilla mobaayilaa fi kompiyutarri tokko imeelii kiyyaa kessa senani hordofu akka jalqaban irra gahee. Aluma sana jaras ari’ee tarkaanfi of eggannoo fi qulqulleessuu addaa addaa fudhee. Torbi tokko duras kampaanin facebooka maqaa dhahee “namni ebaluu jedhamu an Ahmaddin Jabali jedhee of dheheesaa jiraa” jedhee ergaa naa ergee ture. Garu sa’aa muraasa boodas ofumaa isaatiif ka

Google Docs
በአህመዲን ጀበል ወዳጆች የሚሞላ ቅጽ /Formi Jaalleewwan Ahmaddin Jabalin kan guutamu.
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ፡፡ ይህን የአህመዲን ጀበልን የፌስቡክ ገጽና ሥራዎቹን በዉዴታ በሚከታተሉ ወዳጆች ብቻ የሚሞሉት ቅጽ ነው፡፡
ከጊዜዎ ላይ 2 ደቂቃ ወስደው እነዚህን 10ሩንም ጥያቄዎች ለመመለስ ስለፈቀዱ በቅድሚያ አመሰግናለሁ፡፡ ሞልተው ሲጨርሱ ከስር “Submit” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Asselamu Alaykum Warahmatullaahi Wabarakaatuhu.Formin kun fuula…
ከጊዜዎ ላይ 2 ደቂቃ ወስደው እነዚህን 10ሩንም ጥያቄዎች ለመመለስ ስለፈቀዱ በቅድሚያ አመሰግናለሁ፡፡ ሞልተው ሲጨርሱ ከስር “Submit” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Asselamu Alaykum Warahmatullaahi Wabarakaatuhu.Formin kun fuula…
Forwarded from Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
mpaanin facebook qulqulleesiineera akka eegnee miti jedhee naa barreesee.
Guyyaa kaleessaa irraa kaasee immoo akkaawuntin hiryoota(friends) kuma 5 fi hordoftoota kuma gara 27 kan qabu kan maqaa “Ahmedin jebel” jedhun jiru amma ammaatti qulqulleesaa jiraadhuus sababa hin barreef seenu jennaan cufameera. Fayyadamu akka hin dandeenyyee kaampaanin facebook natty himeera. Kana qofa osoo hin ta’iinis admini peeji(fuula) facebooki kana kan kuma 665 qabu iraas qofa otuu hin ta’iin gutumaa gutuutti facebook irraa bu’eera. Akkaawunti walqunnamti hawaasummaa kiyya kaan irrattis tarkaanfii of eeggannoo fudhataan jira.
Osoon dursee of eeggannoodhaaf jecha fulla facebooka hordoftoota kuma 665 qabu kiyya kana irratti namoota bira akka hoogananu(Admin) hin goonee sila sababa akkaawuntiin dhunfaa kiyya cufamuu isaattiif waliinu fulli facebooka kunis fayyadamuu waan hindandeenyeef innis duukaa waliin nicufama ture. Ammas knuma illee isinnif kan barreessuu kanan danda’ees karaa obboleewwan admini fuula facebooka kanaa godheeni. Maalumaafu fula facebooka "Ahmedin Jebel official-አህመዲን ጀበል" jedhu kana irrattiis yoo shirri biraa jiraatees jecha of egganoof jechaa jalleewanii fi hordoftonni fula facebook kiyya kanaa marti kessanu tessoo akkawunti walqunnamti haawaasumma kiyya gidduu kana asumarratti kanan beeksisu mara akka hordoftan isin gaafadhaa. Ammaaf garu akkaawunti walqunnamtii hawaasuumma jiranuufi haraaya addaadhaan shirri jiratus jiraachuu baatuus soda malee kara walqunnamtii hawaasummaa maraan wal qunamuu fi ergaalee addaa addaa isinii erguu, yeroon barbaade isii qunnamuu fi isiin affeeruu Yookaan mataduree addaa addaa irratti ergaa isinii erguu akkan danda’uuf “kuusaa odeeffannoo Jalleewaan Ahmaddin Jabal” qabaachuun barbaachisaa ta’ee waan argameef jalleewaan kiyyi marri kessanuu linki armaan gadiitiin seenuudhaan formi gaaffilee 10 qabu kana yeroo kessaan iraa daqiqaa 2 fudhachuudhaan akka naa guttanun kabajan isiin gaafadhaa.
Ahmaddin Jabal
<iframe src="https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdP5ekeEeuMFJJIfpDzJq1mZD_QeTthXd9QCcrmXbg4SBjaLw/viewform?embedded=true" width="640" height="2278" frameborder="0" marginheight="0" marginwidth="0">Click Me Load More…</iframe>

Forwarded from 🌷
﷽
إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﷺ

#ናህደቱ_ሰላጁቀተል_ዑዘማ
ስለዚህ ፊልም ፌስቡክ ላይ የተወሰነ አንስቼው ነበር። እንደ አርጦግሩልና ኩሩሉስ ኡስማን ታሪካዊ ፊልም ሲሆን የሰልጁቅን ሱልጣኔት በስፋት የሚዳስስ አሪፍ ፊልም ነው። አሁን ላይ በዚህ ሳምንት 9ኛ ክፍሉ ይታያል። አርጦግሩል ላይ የተሳተፉ የተወሰኑ ተዋናዮችም የተካተቱበት ሲሆን ለእኔ በአሰራር በኩል እንደነ ዲሪሊስ አርጦግሩል የተዋጣለት ነው ማለት እችላለሁ።
በታሪክ ደረጃ በዘመኑ የነበሩትን ታላላቅ መሻኢኾችን እንደ ኢማም አልገዛሊና ኢማም ሀምዳኒ ያሉትንም ያካተተ ሲሆን ብዙ ታሪክና እውቀትን የሚያስቀስም አሪፍ ፊልም ሆኖ አግኝቸዋለሁ። ጀግንነት፣ ተሰጥኦ፣ ፍቅር፣ ሴራ፣ተንኮልና ጦርነትን ያካተተው ይህ ፊልም ተወደጅነቱም እየጨመረ መጥቷል።
ጋበዝኳቹህ ተከታተሉት ትማሩበታላቹህ ትዝናኑበታላችሁም።
በኤልፈጅር ቲቪ ዘወትር ማክሰኞ ምሽት በ6 ሰአት በድጋሚ ረቡእ ቀን 10 ሰአት እንዲሁም ጁሙዐ ማታ በ4 ሰአት ላይ የሚታይ ሲሆን ከመጀመሪያው ለመጀመር ከፈለጋቹህ በውስጥ አናግሩኝና እስከ ስምንተኛው ክፍል ያለውን እልክላቹሀለሁ።
👉@ibnu_rukia
✍#Essayefetahubarya
EL FADJIR TV
Freq- 10921
Pol - Vertical
27513
T.me/erto_osman1

የአልነጃሺ መስጂድ ጥቃት
አቡ ዳውድ ኡስማን
በትግራይ ክልል የሚገኘው ታሪካዊው የአል ነጃሺ መስጂድ በጦርነቱ ሳብያ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል::
እስካሁን በትግራይ ክልል በትልልቅ ተቋማት ላይ የደረሰውን ውድመት የመንግስት ሚዲያዎች በስፋት ሲዘግቡ የቆየ ቢሆንም ይህን በአለም ቅርስነት የተመዘገበ መስጂድ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበትም እስካሁን በመንግስት ሚዲያዎች አለመዘገቡ ግራ አጋቢ ሆኗል::
የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን በእምነት ተቋማት ሲከማቹ እንደነበር እና ለቤተ እምነቶቹ ክብር ሲባል በጥንቃቄ እርምጃ ሳይወሰድ በዘዴ ቦታዎቹን ለመቆጣጠር ጥረት መደረጉ ሲገለፅ የቆየ ቢሆንም በአል ነጃሺ መስጂድ የሆነው ግን ከዚህ የተለየ ሆኖ መስጂዱ ከፍተኛ ውድመት ደርሶበታል::
ይህን ጥቃት በመስጂዱ ላይ የፈፀሙት አካላቶች የመንግስት ወታደሮች ይሁኑ የህወሃት ታጣቂዎች እስካሁን ገለልተኛ ከሆኑ የአካባቢው ነዋሪዎች የተረጋገጠ ማስረጃ ባይሰማም የተለያዩ ወገኖች በሚፈልጉት መልኩ እየዘገቡት ይገኛሉ::
በምንም መመዘኛ ለሌሎች ቤተ እምነቶች ልዩ ጥንቃቄ ሲደረግ ቆይቶ በዚህ ታሪካዊ መስጂድ ላይ ግን የዚህ መሰሉ ውድመት እንዲደርስ መደረጉ ጥያቄ የሚያጭር ነው::
መንግስት አለም አቀፍ እውቅና ያለውን ታሪካዊ መስጂድ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት እስካሁን ምንም አለማለቱ የሁላችንም ጥያቄ እንደመሆኑ ይህን ጥፋት የፈፀሙ አካላትን መንግስት በይፋ ሊያሳውቅ ይገባል!
የአልነጃሺ መስጂድ ውድመት በማንም ይሁን በማን ይፈፀም ታሪክን መቀየር የሚችል አይደለም:: ትላንት በቱርክ መንግስት እርዳታ ታድሶ ለአገልግሎት እንደበቃ ሁሉ አሁንም በገንዘባችን ዳግም ታድሶ ለአገልግሎት ይበቃል::
መስጂዱን ብቻ ኢላማ ያደረገው ጥቃት ግን ውስጣችንን አብግኖታል::
አስቸኳይ ማብራሪያ ሊሰጥበት ይገባል
የአል ነጃሺን ታሪክ መስጂዱ ላይ ጉዳት በማድረስ የሚጠፋ አይደለም!
ንጉስ አስሃማ እስልምናን የተቀበለ የመጀመሪያው የአክሱም ንጉስ ነበር!

ባሏ ላይ (የአሁኑ የነጃሺ ቦታ) ሆኖ ጠይቋል። ‹ሚስቴ የት ሄደች?› አለ። ‹የለችም፤ አልመጣችም› አሉት። ‹ከዳች ወይ?› ብሎ ሲናገር ከዚያ በኋላ ነው እርሷ የነበረችበት ቦታ (ቤተ ክርስቲያኒቱ ያለችበት ቦታ) ከዲህ የተባለው ሲባል እንሰማለን። ከዚህ በኋላ (በመታሰቢያነት) ‹ከዲህ› ተብሎ ይጠራል።
ስለነጃሺ እንዲነግሩን ጠየቅኳቸው። ቦታውም እንዴት ‹‹ነጋሺ (ነጃሺ)›› ተብሎ እንደተሰየመም እንዲያብራሩልን ጠየቅኩኝ። ምላሻቸውን እንዲህ ሲሉ ቀጠሉ፡- ‹አይደለም። እኔ የምለው እኮ እርሱ ነው። ከሚስቱ ጋር የመጣው እርሱ ነጃሺ ነው። እርሱ ነጃሺ አደርእዝ ነው የሚባለው። እዚያ ላይ ነው ተገድሎ የሞተ ይባላል። በኋላ ነጋሺ ተብሎ ተጠራ። የርሱ ስም ነው። በንግሥና ስለመጣ ነው ነጋሺ እየተባለ የምንሰማው›› ብለው መለሱልኝ። ለተጨማሪ ጥያቄዎቼ ምላሻቸውን ቀጠሉ፡- ‹‹እርሱ ሚስቱንና አሽከሮቹን ይዞ በእስልምና ሊያምን ሲሄድ ሚስቱ ለአሽከሮቹ ጠየቀች። ‹የት ነው የምንሄድ?› ስትል፡፡ ‹ይህ ባልሽ ወደ እስልምና ለማመን ነው የሚሄደው› ብለው የነገሯት ጊዜ ‹እኔም ከዚህ አልሄድም› ብላ ከዚህ ቀረች። እርሱም ላይ (የቀብሩ ቦታ) ነጋሺ በደረሰ ጊዜ ሌሎች ከአክሱም መጥተው ‹ወዴት ነው የሚሄደው?› ብለው ገድለውታል የሚባል ወሬ ነው የምንሰማው፡፡››
‹‹ንጉሥ ነበር?‹‹ ስል ጠየቅኳቸው። ‹‹አዎ!›› ሲሉም መለሱልኝ። ‹‹ሲሄድ ነው የተገደለው። ሊሄድ አይገባውም ብለው ነው፤ ‹ንጉሥ መስለም የለበትም› ብለው ነው ሲባል እንሰማለን…፤ እስላሞች ነጃሺ ይላሉ። እርሱ ግን አደርእዝ ነው። ‹ወደ እስልምና አገር ሄዶ ስማችንን ሊያጠፋ ነው› ብለው ገደሉት…›› ሲሉ መለሱልኝ።››
(አህመዲን ጀበል፣ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ከ615-1700 የጭቆናና የትግል ታሪክ፣2003፣ገጽ 53-54)
ሊዳፈን ያልቻለው የዉቅሮ የነጃሺ መካነ መቃብርና መስጊድ
የነጃሺ መቃብር አስጎብኚ እንዳብራሩልኝ በዐፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት የነጃሺ መቃብር እንዳይታወቅ ይፈለግ ነበር። ቦታው እንዳይገነባ ማዕቀብ እንደተጣለበት፣ ሆኖም የዛሬ ሃምሳ ዓመት ገደማ (1946) የአድዋ ተወላጅና በወቅቱ አስመራ ይኖሩ የነበሩት ሐጂ ሙሐመድ ዐብዱ ኃይለ ሥላሴ ወደ ውጭ በሄዱበት በድብቅ በእምነበረድ አሠሩት። ዛሬ የሐጂ ዐብዱ መቃብር በዚያው ግቢ ውስጥ ይገኛል። የንጉሥ ነጃሺ ሙሉ ስም ‹‹ዐፄ አደርእዝ አብሑር አብጀር›› እንደሆነም ገለፁልኝ።
የነጃሺና የተወሰኑ ሶሐባዎች መቃብር ላይ በግንብ ቤት ተሠርቷል። የነጃሺ መቃብር ከጥንት ጀምሮ በአካባቢው ይታወቃል። ለምሳሌ እ.ኤ.አ በ1533 ኢማም አሕመድ ኢብኑ ኢብራሂም አል-ጋዚ የአጋሜን ሹም ለማጥቃት በትግራይ በዘመቱበት ከነሠራዊታቸው የነጃሺን መቃብር ጎብኝተዋል። ዐረብ ፈቂህ ‹‹ፉቱህ አል-ሐበሻ›› በተሰኘው መጽሐፉ እንዲህ ጽፏል፡-
‹‹ከአሕመድ ነጃሺ ቀብር ዘንድ ደረሱ። የአላህ ራህመትና ሰላም ይውረድበትና እርሱ በነቢዩ ጊዜ የኖረው ነው። ‹ዛሬ ታዋቂውን አስሐማ አሕመድ አል-ነጃሺን እንዘይር። ነገ ደግሞ ወደ ትግሉ እንሄዳለን› ሲሉ ሙስሊሞች ኢማሙን (አሕመድን) ጠየቁ። ኢማሙ ‹ዛሬ በጣም አስፈላጊ (ጠቃሚ) በሆነ ዘመቻ ውስጥ ነን። ነገ እንጎብኝ› ሲል መለሰላቸው። ኢማም አሕመድ ከነፍሰጡር ባለቤታቸው ጋር በመሆን በውቅሮ የነጃሺን ቀብር ዘየሩ። የሙስሊሙ ጦርም የነጃሺን ቀብር ዘየረ። በዚያው ሳሉ የኢማሙ ሚስት ወንድ ልጅ ወለደች። የተወለደውን ልጅ (በኢትዮጵያዊው ሙስሊም መሪ ስም) ‹አሕመደል ነጃሺ›› ሲሉ ሰየሙት።››
(Shihab ad-Din Ahmad bin ‘Abd al-Qader bin Salem bin ’Utman ’Arab Faqih, Futuh al-Habaša. The Conquest of Abyssinia, Paul Lester Stenhouse (Trans.). USA. Tsehai Publishers and Distributors. 2003, Pp. 351-352)
አቶ ቡሽራ ሸኽ የህያ ‹‹የኢትዮጵያዊው ንጉሥ አሕመድ አል-ነጃሺ ታሪክ›› በተሰኘው መጽሐፋቸው ይህንን ጉዳይ አብራርተዋል። ጉዳዩ እንዲህ ነው፡- አዝማች ሐጂ ሙሐመድ ዐብዱና ወንድሞቻቸው ለረጅም ዓመታት የንጉሡና የአስሓቦች መካነ መቃብርና መስጊዱ ዙሪያውን በድንጋይ፣ ጣራው በእንጨትና በአፈር ተሠርቶ የነበረው የተወሰነው ጎኑ እየፈራረሰ በማየታቸው ቅር ተሰኙ። ቅርሱ ከጥፋት እንዲጠበቅና ለትውልድ እንዲተላለፍ በአዲስ መልክ ሊያስገነቡ ፈለጉ። የሥራ ፈቃድ ለማግኘት በ1945 ዓ.ል ወደ ዐፄ ኃይለ ሥላሴ ቤተ-መንግሥት አዲስ አበባ ድረስ ተጓዙ። የነጃሺን መቃብርና መስጊዱን ዳግም ሊያድሱ ፈቃድ ፈልገው መምጣታቸውን ለንጉሡ አማካሪ ለራስ እምሩ አማከሩ። ወደ ንጉሱ እንዲቀርቡ አደረጓቸው። ጥያቄያቸውን በጽሑፍ ለንጉሡ አቀረቡ። ዐፄ ኃይለ ሥላሴ ጉዳዩን ካደመጡ በኋላ ፈቃድ ከለከሉ። እነ አዝማች ሐጂ ሙሐመድ ዐብዱ አዝነው ወደ ትግራይ ተመለሱ። ዐፄ ኃይለ ሥላሴ ፈቃድ ቢከለክሉም በኋላ ላይ የትግራይ ገዥ የነበሩት ራስ ሥዩም መንገሻ ‹በድብቅ ቀስ ብላችሁ ሥሩ› ብለው በመፍቀዳቸቸው ዳግም ታደሰ።››
(አቶ ቡሽራ ሸኽ የህያ፣ የኢትዮጵያዊው ንጉሥ አሕመድ አል-ነጃሺ ታሪክ፣ በድር ማተሚያ፣ መስከረም 2003፣ ገጽ 40-41)
ዐፄ ኃይለ ሥላሴም ወደ ግብጽ በአዝሐር ዩኒቨርሲቲ የነጃሺ መቃብር የት እንደሆነ ተጠይቀው በጭራሽ እንደማያውቁ ገልጸው ነበር። (ዐብደላ ዐብዱረሕማን ኑር፣ የዓይን ምሥክር፣ ገጽ 119)
በጥንታዊው የንጉስ ነጃሺና የሰሀቦች መካነ መቃብር ቅጥር ጊቢ ከጥንት ጀምሮ በነበረው የመስጂድ ፍርስራሽ ላይ በምስል የሚታወቀውን ዘመናዊ መስጊድ ያሰሩት ሼህ ሙሐመድ ሁሴን አላሙዲ ሲሆኑ የነጃሺን መንደርና ሙሉ ቅጥር ጊቢውን ዉብ በሆነ መልኩ ተመላልሰው ለምነው ያሰሩት ለታሪኩ ከፍተኛ ስፍራ የሚሰጡት ቱርኮች ነበሩ፡፡ በንጉስ ነጃሺ ስም በተለያዩ ሀገራት አደባባዮችና ተቋማት ሲሰየሙ ታሪኩና ቅርሱ ተገቢውን ስፍራ ባለማግኘቱ በሀገሩ በኢትዮጵያ ግን የሚገባውን ክብር አላገኘም፡፡ ስለነጃሺ መስጊድ መጠቃት መናገር ወይም መጻፍን አስመልክቶ በመቃወም ለመተቸት የሚሯሯጡትን ስታይ ‹‹የነጃሺ መስጊድስ የአክሱሙ ዱራ መስጊድ እጣ ፈንታ ይደርሰው ይሆን?›› አያስብልም?
ይቀጥላል…

ንጉስ ነጃሺ አክሱምና ዉቅሮ
ክፍል ሁለት
✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵
ቀደም ባለው ክፍል የነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ሰሀቦች ተሰደው የመጡትና የእምነት ነጻነት የተጎናጸፉት በአክሱም ከተማ ጭምር መሆኑንና ዉቅሮ ነጃሺ የሞተበት ወይም ተገደለበት ስፍራ መሆኑን አብራርተናል፡፡የነጃሺ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በመጽሐፍ የተጻፈው እ.ኤ.አ በ704 በመዲና ተወልዶ በ767 በባግዳድ በሞተው የዐረብ ታሪክ ጸሐፊው በሆነው በሙሐመድ ኢብኑ ኢስሃቅ አማካኝነት ነበር፡፡ ኢብኑ ኢስሐቅ ‹‹ሲረት ረሱሉላህ›› ወይም ‹‹የአላህ መልዕክተኛ የሕይወት ታሪክ›› በሚል ስለነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የሕይወት ታሪክ የጻፈው ነቢዩ ሙሐመድና ነጃሺ ከሞቱ ከአንድ ክፍለ ዘመን በኃላ ነበር፡፡ በዚህ መጽሐፉ ስለነጃሺ ታሪክ አካቷል፡፡ ቀጥሎም ኢብን ሂሻምን፣እነ ኢማም አጠበሪን ጨምሮ በርካቶች በስፋት ጽፈውታል፡፡ሀገራችንን ጨምሮ በኢስላም ታሪክ የነጃሺ ጉዳይ በግልጽ የሚታወቅና በስፋት የተጻፈበት ነው፡፡እንደ መንግስት ግን ገና ተገቢውን ክብርና ደረጃ አላገኘም፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር፣ ጸሐፊ በኢስላማዊ ታሪክ ላይ ሊቅ የነበሩት ፕሮፌሰር ሁሴን አህመድ(አላህ ይዘንላቸውና) ‹‹Aksum in Muslim historical traditions›› በሚለው ጽሑፋቸው ጥንት ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ነጃሺ ወደ ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ለመጓዝ መንገድ ጀምሮ እንደነበር የሚገልጽ የቋጠሩትን ስንኝ እንዲህ አስፍረዋል፡-
‹‹ወዳንቱ ሲመጣ ወዳንቱ ሲሸሽ
ትግሬ ላይ የቀረው አህመድ አልነጋሽ››
(Hussein Ahmed, Aksum in Muslim historical traditions, Journal of Ethiopian studies, December 1996, Volume 29, No.2. Page 59)
የነጃሺ ታሪክና ቅርስ ተገቢን ስፍራ የሚያገኘው መች ይሆን?
✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵
የኢትዮጵያ የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን የነጃሺ ታሪክና ቅርስ እንደሌሎች ዋና የሀገሪቱ ቅርስ የትኩረት ማዕከሉ በማድረግ በማጥናትና ጥበቃ በማድረግ ሊያስደርግለት በተገባው ነበር፡፡ ይህን ያክል ዘመን ነጃሺ በሚል መስጊዱን ከማሳየት በዘለለ የተደራጀና ለጎብኚ የሚሆን ስራ አልተሰራም፡፡ የነጃሺ ስፍራ አስመልክቶ የዛሬ አስራ አንድ ዓመት በየሙስሊሞች ጉዳይ መጽሔት ላይ ጽፌ በነበረው የጉዞ ማስታወሻ ላይ እንዲህ የሚል ይገኝበታል፡-
‹‹ነጃሺ ከተማ የሚገኘው ከመቀሌ ወደ አዲግራት - አድዋ - አክሱም በሚዘልቀው መንገድ ላይ 65 ኬ.ሜ ርቆ ነው፡፡ ያ ሁሉ የተባለለት ቦታ ኦና ሆኖ ሳየው ተገረምኩ፡፡ ጥበቃ የለ! አስጎብኚ የለ! ቆሜ ሳለሁ ሕጻናት ‹‹የነጃሺና የሰሐባዎች ታሪክ›› ብለው 3 ገጽ ወረቀት በ5 ብር ግዛን አሉ፡፡ ገዛሁ፡፡ ወደ ኢትዮጵያ ስለተሰደዱ ሰሐባዎች ታሪክና ስም ዝርዝር ነበር፡፡ ወደ ግቢ ውስጥ ገባሁና ሼህ ሙሐመድ አል-አሙዲ ያሠሩትን መስጊድ እንደተቆለፈ ቃኘሁት፡፡ የነጃሺና የሰሐቦች መቃብር ግን እዚያው ግቢ ውስጥ ለብቻው ታጥሯል፡፡ ቁልፉን የያዙት ሽማግሌ ተጠርተው እስኪመጡ ጠበቅሁ፡፡ መጡ፡፡ አማርኛን በግድ ይሞክራሉ፡፡ ከፈቱትና ገባን፡፡ የሚቻላቸውን ያህል ገለፁ…››፡፡ ከዚያ ጊዜ በኃላ በእርግጥ ቱርካውያን ለታሪካዊ ስፍራው እድሳትና የማስዋብ ስራ መስራታቸው እርግጥ ነው፡፡
ሌላ ቢቀር ንጉስ ነጃሺ ወደ ነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የጻፈው ደብዳቤ ቅጂ እንኳ ትኩረት ተሰጥቶት እንደሌላው ቅርስ ወደ ሀገር ለማስመለስ የተደረገ ጥረት የለም፡፡ በዚህ አጋጣሚ ብርሃንና ሰላም ጋዜጣ በመስከረም 13 ቀን 1924 እትሙ ግብጹ አል-አህራም ጋዜጣ የመጋቢት 4 ቀን 1923 (የማርች 13 ቀን 1931) እትምን አጣቅሶ አንደዘገበው የኦቶማን ቱርክ ሱልጣን የነበሩት ሱልጣን አብዱልሀሚድ ንጉስ ነጃሺ ለነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የጻፈው ደብዳቤን ለልጃቸው ሳሊም አብዱልሀሚድ የጋብቻ ስጦታ አድርገው መስጠታቸውን ሳሊም የተባለው ልጃቸው ራሱ መናገሩን ዘግቦ ነበር፡፡(Hussein Ahmed, Aksum in Muslim historical traditions, Journal of Ethiopian studies, December 1996,Volume 29, No.2. Page 59)፡፡ በአሁኑ ጊዜ ይህ ደብዳቤ በቱርክ ኢስታንቡል ሙዚየም ዉስጥ እንዳለ ይነገራል፡፡
የነጃሺ መንደር ሙስሊሞች
✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵A
ቀደምት የነቢዩ ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ) ተከታይ ሰሀቦች ነጻነት የተጎናጸፉበት የነጃሺ መንደር ለትግራይ ሙስሊሞች ግን ያን ነጻነት ለማጎናጸፍ ፈቃደኛ መሆን አልቻለም፡፡ ለነጃሺ መስጊድና ቅርስ ያለውን እይታ ለመረዳት የአከባቢውን ሙስሊሞች ታሪክ በወፍ በረር አብነት መመልከቱም አይከፋም፡፡ ለአብትም እ.ኤ.አ ከ1520-1526 በኢትዮጵያ የቆየው አልቫሬዝን አጣቅሶ ትሪሚንግሃም እንዳጻፈው በምሥራቅ ትግራይ ይኖሩ የነበሩ ሙስሊሞች የተለያዩ ጫናዎች እንደ ነበረባቸውና ከጫናዎቹ መካከል መስጊድ እንዳይሠሩ፣ በመንግሥት መዋቅር ውስጥ እንዳይሳተፉ ስለመደረጋቸው ጽፏል። በወርቅና በሐር ከፍተኛ ግብር እንደተጣለባቸውም እንደነገሩት ጽፏል። (J. Spencer. Trimingham, Islam in Ethiopi, 1952. Oxford: Geoffrey Cumberlege for the University Press, p.78)፡፡
አፄ ዮሐንስ በኦክቶበር 28 ቀን 1879 ከቦሩ ሜዳ ጉባኤ አንድ ዓመት በኋላ ‹‹የወሎ፣ የወረሂመኑ፣ የራያ እና አዘቦ ሰዎች ክርስትናን ስለተቀበሉ የተቀረው ሙስሊምም እንዲጠመቅ›› ሲሉ አዘዙ።(Gebre Madihin Kidane, Yohannis IV: Religious Aspects of his internal policy, p.26)፡፡
በዚያው በኦክቶበር ወር እ.አ.አ 1879 የአክሱሙ መሪ ንቡረ ዕድ እያሱ የአፄ ዮሐንስን ጸረ-ኢስላም ፖሊሲ መሠረት በማድረግ በአክሱም ሙስሊሞች ለብቻቸው ከክርስቲያኑ ሕዝብ ተገልለው ‹‹አዲ ጊቲያ›› በተባለው ሥፍራ እንዲኖሩ አደረገ። ይህ ድርጊት አፄ ዮሐንስን አናደዳቸው። ‹‹ክርስትናን እንዲቀበሉ ማስገደድ እንጂ ሙስሊሞች ለብቻቸው እንዲኖሩ ማድረግ አግባብ አይደለም!›› ሲሉ ዮሐንስ ለአክሱሙ መሪ የተቃውሞ መልዕክት ላኩበት። እንዲህም አሉ፡- ‹‹እስላሞች ከጽዮን ጋር እንዲኖሩ አንተዋቸውም። ክርስትናን እንዲገባና እንዲጠመቅ ንገረው። ለብቻው (እስላሙ) እዚያ እንዲኖር መንገሩ ምን ይጠቅማል? ከተጠመቀ በኋላ የፈለገበት ይኑር››፡፡(Gebre Madihin Kidane, Yohannis IV: Religious Aspects of his internal policy, p.45)
አጼ ዮሐንስ በዚሁ ደብዳቤያቸው ላይ ክርስትናን የሚቀበል ሙስሊም ነጻነትና ርስት ሊኖረው እንደሚችል እና አሻፈረኝ ያለ ደግሞ ጭሰኛ እንደሚሆን ገልጸዋል። ይህ የአፄ ዮሐንስ ንግግር እንደሚያስረዳን ሙስሊሙ ነፃነቱና የኢትዮጵያዊነት ዜግነት መብቱ የሚጠበቀው ክርስትናን ሲቀበል ብቻ እንደሆነ ነው፡፡ ‹‹ማንም ክርስትናን አልቀበልም ቢል እና መጠመቅ ባይፈልግ አገሬን ጥሎ እንዲወጣ አድርግ›› በማለት አዘዋል። በተጨማሪም የሙስሊሞች ሃይማኖታዊ መጻሕፍቶች ተቀምተው እንዲጣሉ አሳስበዋል። (R.A Caulk, Religion and the state in Nineteenth Century Ethiopia,in Journal of Ethiopian Studies, Volume 10, NO.1, p.28)

ይህ ሙስሊሞችን ከአክሱምና አከባቢዋ የመንቀል ጥረት ከአጼ ዮሐንስ መንግስት በኋላም ቀጥሎ በአጼ ምኒልክም ሆነ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግስት ምንም ለውጥ ሳያሳይ የጣልያን ወረራ ተከሰተ፡፡ ወራሪው የጣሊያን መንግስት የሙስሊሞችን ድጋፍ ለማግኘት ሲል ከአክሱም ከተማ በአምስት ኪሎ ሜትር ርቀት ሙስሊሞች በዛ በሚሉበት ስፍራ የዱራ መስጊድ እንዲሰራ ፈቀደ፡፡ በአክሱም ከተማም በተለያዩ ዘዴዎች ሙስሊሞችን የማራቅ ፖሊሲን ቀልብሶ በአክሱም ከተማም ሙስሊሞች አንደማንኛውም ዜጋ የንግድና የመኖርያ ቤት እንዲመሩ ፈቀደ፡፡ የአጼ ኃይለ ሥላሴ መንግስት ከጣሊያን ወረራ በኃላ በመንግስት በጀት የአክሱም ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያንን ሲያድስና ማስፋፊያ ሲሰራ ለሙስሊሞች በአክሱም ከተማ መስጊድ የሚሰራው ‹‹በመካ ቤተክርስቲያን ሲሰራ›› እንደሆነ ተደርጎ ምላሽ በመሰጠት ፈቃደኛ ሳይኮን ቆየ፡፡ ሆኖም በወራሪው ጣሊያን እንዲሰራ የተፈቀደውን የዱራን መስጊድን የማፍረስ ከወራሪው ጣሊያን መባስ መስሎ ታይቷቸው እንደሆን ባናውቀም የዱራ መስጊድ ግን እድሳት ወይም መስፋፋት ሳይደረግበት እየተሰገደበት ባለበት እንዲቀጥል በዝምት ታለፈ፡፡ ሆኖም ከአክሱም ሙስሊሞችን የማራቅና የማፈናቀል ሂደቱ ደርግ ስልጣን እስኪይዝ ድረስ በተለያዩ ዘዴዎች ቀጠለ፡፡
በ2001 ወደ አክሱም ባቀናሁበት ጊዜ የአካባቢው ሙስሊም አዛውንቶች እንደተረኩልኝ የአክሱም ሙስሊሞች የመኖሪያ ቤት መሬት ሊይዙ የተቻሉት በደርግ ዘመነ መንግስት ነበር፡፡ የአክሱም ሙስሊም አዘውንቶች ታሪኩን አብራሩልኝ፡፡ ‹‹ሙስሊሙ መሬትም ቤትም እንዳይኖረው ይቃወሙ የነበሩትን የአክሱም የቤተክህነት ቀሳውስትን በወቅቱ እጅግ ይፈራ የነበረው በአክሱም የደርጉ መሪ የነበረው አፈወርቅ አለምሰገድ ጠራቸው፡፡ ለአክሱም ሙስሊሞች የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ቢሰጣቸው ይቃወሙ እንደሆነም ጠየቃቸው፡፡ በጣም ይፈራ ስለነበር ማንም ደፍሮ የተቃወመ አልነበረም፡፡ ከፍራሃት የተነሳ እንደማይቃወሙ ገለጹለት፡፡ አፈወርቅም ‹‹ብትቃወሙ ኖሮ በአደባባይ ነበር የምሰቅላችሁ›› ሲል ተናገራቸው፡፡ ከዚያም ለሙስሊሞቹ በ 30 ብር ክፍያ የመኖሪያ ቤት መሬት መራላቸው፡፡ ከዚያም መሬት መያዝ ቻሉ፡፡››
(ምስል-የኦቶማን ኢምፓየር የመጨረሻው መሪ ሱልጣን አብዱልሀሚድና የነጃሺ መስጊድ)

Forwarded from አቡ ሱመያ ዲኑ /Abu Sumeyya Dinu (Din Alimohammed)
1,000,000 ፕሮጀክትን በ Bip ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ይጠቀሙ "አንድ ሚሊዮን ሆነን እንደ አንድ አንድ ሆነን እንደ አንድ ሚሊዮን"።
ህብረት አንድነት ሀይልም ሀብትም መግባባትም ነው!!!
አቡ ሱመያ ዲኑ
https://groups.bip.ai/share/19YPsi1FWB6EEy94pPcRqPKkEVkSjfEp