Forwarded from 🌷
እኒህን ሰው በቅርበት አውቃቸዋለሁ እንደምታዩት እጃቸው ላይ ብእር አለ ምልክታቸውን ብእር አድርገው ደግሞ በመጭው 6 ተኛ ዙር ምርጫ በጎንደር ከተማ ሊወዳደሩ ተዘጋጅተዋል።
ለብእር እጅግ የቀረቡ ናቸው ።የአዲሱ ትውልድ ጉዳይ ያሳስባቸዋል መሰብ እና መጨነቅ ብቻም ሳይሆን የትውልዱ መጭ ጊዜ ብሩህ እንዲሆን ትምህርት ወሳኝ ነው ብለው በማመን ወደስራ ገብተውማል።
ያላቸውን ገንዘብ ጉልበት ጊዜ እና አውቀት ሳይሰስቱ ወጭ አድርገው ከመዋእለ ህፃናት እስከ 12 ተኛ ክፍ ትምህርት የሚሰጥ ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት ቤት ከፍተው በትጋት እያገለገሉ ነው።
በዚህ ትምህርት ቤት የሚማሩ ተማሪዎችን ውጤት ስታይ የትምህርት ቤቱ ጥንካሬ የትምህርት ቤቱን ጥንካሬ ስናይ ደግሞ የአቶ መሀመድ ጥርት ልፋት ጥንካሬ እና አገር ወዳድነት ፍንትው ብሎ ይታየናል።
ጎንደር ሆይ እኒህን ትጉህ ግለሰብ ምረጡ እና እፎይ ይበሉ።
🖊ዲኑ አሊ

የሞባይል ዘመቻ ተጀምሯል👆
ጠቅላላ ጉባኤውን ማድረግ የሙስሊሙን መሪ ተቋም ለመታደግ ብቸኛና ዋነኛ አማራጭ ነው!!
ለ10 ሰዎች ያስተላልፉ
Teqilala gubaaie madireg yemuslimune meri tequwam lemetadegi bichegnia amarachi new.
Le 10 sew yastelalfu

ሰበር ዜና‼
ጠቅላይ ምክር ቤቱ መግለጫ አወጣ
እስከዛሬ ድረስ በጠቅላይ ምክር ቤቱ ስም በሸይኽ ኡመር ፊርማ ሲፃፋ የነበሩ ደብዳቤዎች በሙሉ የዑለማዕ ስራ አስፈፃሚውን የማይወክሉ እንደነበሩ ከብዙ አላስፈላጊ ዝምታ በኃላ ዶ/ጄይላን ኸድር በዚህ ደብዳቤ እውነታውን ቁጭ አድርውታል:—
ለኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን
ለኢትዮጵያ ቴሌቪዢን አገልግሎት
አዲስ አበባ
ጉዳዩ:—በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ስም የተሰጠውን መግለጫ ማስተባበያ መስጠትን ይመለከታል
በትላንትናው እለት ምሽት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የጠቅላይ ም/ቤቱ አቋም በሚል የተላለፈው መግለጫ መግለጫ እንደተቋሙ ም/ፕሬዝዳንትነቴ እኔም ሆንኩ ሌሎች የኡለማ ስራ አስፈፃሚ አባላት የማናውቀውና ከተቋሙ ውጪ ተዘጋጅቶ ሳንወያይበት የተሰጠ መግለጫ በመሆኑና የጠቅላይ ጉባኤው ጥሪ የተደረገው በደንቡ መሰረት በ2/3ኛ የጠቅላላ ጉባኤ አባላት የተጠራ ህጋዊ ስብሰባ መሆኑን አውቃችሁ ተገቢ የማስተካከያ ዜና በአስቸኳይ እንዲተላለፍልን በማክበር እንጠይቃለን።
ከሰላምታ ጋር
ዶ/ጄይላን ኸድር
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ም/ፕሬዝዳንት

Forwarded from Mereb: መረብ

መጅሊሱን አስመልክቶ ዛሬ መጋቢት 10/ 2013 የወጣው መግለጫ البيان المتعلق بمجلس الأعلى👆👆
Forwarded from Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
«ኪሮቭን ያስገደለውም፥አስክሬኑን ተሸክሞ ከፊት በመሆን ያስቀበረውም ስታሊን ነው»
✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳
የሴራ ፖለቲካ ዘርፈ ብዙ ነው። ሴረኞች ተጽዕኖው እንቅልፍ የነሳቸውን አካል ለማስወገድ ከሚያቀነቅኑት እሳቤያቸው አንደኛው «ሰውየው ከሌለ ችግሩ አይኖርም» ከሚል እሳቤ ነው። ይህ እሳቤ እንደየሁኔታው በተጽእኖው ምክንያት የተቸገሩበትን አካል በተለያዩ ስዉር ዘዴዎች ራሳቸው ገድለው፥ አስገድለው አልያም እንደሚገደል እያወቁ ዝም በማለት በግለሰቡ ሞት ብቻ ሳይወሰኑ የገደሉት አካል (የሟችን) መልሶ የለቅሶው አዳማቂ መሆንን ይጨምሯል።
አንዳንዴ ደግሞ መወገዱን አጥብቀው የተመኙትን አካል ብቻ ሳይሆን ከግለሰቡ መወገድ ጉዳይ ሳይኖራቸው የእርሱ ሞትን ተከትሎ ከሚከሰተው ዉጥንቅጥ ፖለቲካዊ ትርፍ ለማግኘት በማለም ራሳቸው ያስገደሉትን አካል ጭምር መልሰው በሞቱ እጅግ ያዘኑ መስለው በመቅረብ ዋና አልቃሽና አስለቃሽ በመሆን አሸኛኘቱን እንዲያምር ሽር ጉድ ማለትን ሁሉ ይጨምራል። ይህን የሚያደርጉትም ዉንጀላው ወደነርሱ እንዳይቅጣጭ ለማቀብ፥ የሟች ለቅሶ ሰፊ ትኩረት አግኝቶ በርሱ ሞት አስታከው በመወንጀል ለማጥቃት ያለሙትን አካላትን ለማስወገድ እንዲመቻቸው፥ ሕዝቡ በሀዘን ስሜቱ ተነክቶ የሚወሰደውን የአጸፋ እርምጃ እንዲደግፍ አልያም በዝምታ እንዲመለከት ማድረግን ይጨምራል። ይህ ከጥንት ጀምሮ ሲተገበር የነበረ የእኩያን ስልት ነው።
ቁርኣን እንደሚነግረን ይህን ስልት ከጥንት ጀምሮ የነበረ ነው። ቁርኣን እንደሚነግረን ነቢዩ ሷሊህን(ዐ.ወ) ለመግደል ስላሴሩ ሰዎች ታሪክ ሲያወሳን እንዲህ ይለናል ፦
«በከተማይቱም ዉስጥ በምድር ዉስጥ የሚያበላሹ ዘጠኝ ሰዎች ነበሩ። <እርሱንና ቤተሰቦቹን ሌሊት ልንገድል ከዚያም የቤተሰቦቹ ጥፋት(መገደላቸውን) አላየንም። እኛም እውነተኞች ነን> ልንል በአላህ ተማማሉ» አሉ። በተንኮልም መከሩ።»(ቁርኣን 27፡48-49)
ለመንደርደሪያ ያክል ይህን ካልኩ ወደ ዋና ጉዳዬ በቀጥታ ልግባ። በሀገራችን ባለፉት ዓመታት የበርካቶች ሞት በየተራ ተስተናግዷል።የሞቶቹና ግድያዎቹ ሴራ መሆንና አለመሆን፥ ሴራ ከሆነም የሴራዎቹ ባለቤት ማን እንደሆነ ጭምር እውነታነውን ታሪክ የሚያወጣው መሆኑ እንዳለ ሆኖ የተለያዩ አካላት ግን ከግድያዎቹና ተከትለው ከተፈጠሩት ክስተቶች በነሳት በሁኔታው ማን እንዳተረፈ በማስለት የሴራው ባለቤት «እገሌ ነው» እያሉ ሀሳባቸውን እየገለጹ እዚህ ደረስን።
በዘመነ ህወሃት ቀጣዩ ኢላማ ማን እንደሆነ አቶ በረከት ስምዖን በብዕር ስም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 3 ላይ ይጽፋሉ ከሚባለው ጽሁፍ ነበር የሚታወቀው። አሁን ደግሞ የተወሰኑ ግለሰቦችም ማህበራዊ ሚዲያ ይህን ሚና ተክቷል። ሰሞኑን ደግሞ ባሰማራቸው አካል ኪስ ዉስጥ ተቀምጠው እንዳሻቸው እንዲጽፉ፥ በግልጽ ያሻቸውን አካል «ይታሰር፥ይገደል፥ይሰቀል» እያሉ፥ ማን ላይ እርምጃ መወሰድ እንዳለበት እና እንደሌለበት ጭምር በግልጽ እየተናገሩ፥ ሀሰተኛ መረጃዎችን ከማሰራጨት እስከ ስም ማጥፋት፥ ከግድያ ዛቻ እስከ ሌላ ከባባድ ወንጀሎች በስዉር ሳይሆን በግልጽ በማህበራዊ ሚዲያ በየእለቱ እየፈጸሙ ከጀርባቸው ያላውን አካል እንደተማመኑት እነርሱን ለመክሰስ ቢሞከርም የማይቻል መሆኑን በተግባር ጭምር ስላረጋገጡ «እውነትም ዋስትና አለን» በሚል መተማመን ያሻቸውን እየፈጸሙ ቀጥለዋል።
ከእነዚህ መሰሎቹ መካከል የዛሬን መዋያ ሳንቲም ጣል ከተደረገለት እንደሸንኮራ ተመጦ ለመተፋት ዝግጁ ከሆኑትና ለዚህም ምንም ግድ ከሌላቸው አንዱ የሆነው ግለሰብ ሰሞኑን ከሚያሰራጨው መረጃ እንደምንገምተው ቀጥዩ ሴራ በሙስሊሞች መንደር መሆን በግልጽ ያመላክታል።
እየተሳራጨ ባለው ይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ ላይ በይፋ እየተገለው እንዳለው ቀጣዩ ሞት ተደገሰላቸው ተብሎ የተነገረው ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ እንደሆኑ ይጠቅሳል። እነዚህ ከደህንነት መስሪያ ቤቱ ጋር ጭምር ግንኙነት እንዳላቸው ጭምር በግልጽ የሚናገሩት አካላት «ይፈጸማል» ብለው ከነገሩን ሴራ ጀርባ «አሉ» ያሉትን ሰዎች ስም ጭምር በመጥቀስ አለን የሚሉትን ከወንጀሉ በፊት «ወንጀለኛው ይህ ግለሰብ ነው» በሚል ለፖሊስ ሳይሆን ሊያሳምኑት ለሚፈልጉት ህዝብ በሚዲያ ማሰራጨትን ለምን መረጡ?
እውነት እንዲህ ያለ በሴራ ፖለቲካ መረጋገት እየከበዳት ላለች ሀገርና መንግስት እውነት የሚቆረቆር ግለሰብ አለኝ ያለውን «መረጃና ማስረጃ» ይዞ የህዝብን አስተያየት ለመበረዝና ሽብር ለመንዛት ሳይሆን በህልሙ ጭምር እየመጣበት እንቅልፍ ነስቶት የሚያስበረግገውን አካል «የምበቀልበት አገኘሁ» ብሎ ወደ መንግስት ነበር የሚያቀናው። ይህን ካልመረጠ ደግሞ አንድም ሆነ ብሎ ሕዝበ ሙስሊሙን ለማሸበር እና ለዓመታት ከታገለለት የመጅሊስ አጀንዳ ላይ እጁን እንዲያነሳ ለማድረግ ነው። አልያም የሚነገረው አካል ራሱ እየተሰራጨ ያለውን የስም ማጥፋት መረጃዎቹን ያውቃቸዋል። አልያም ደግሞ የተለያዩ ሰዎች ከዓመት በላይ ክስ እንዲመሰርትላቸው ያቀረቡትን አቤቶታ ቀርቦለት ሆነ ብሎ ለመክሰስ ፈቃደኛ ያልሆነው አካል ራሱ የስም ማጥፋቱንም ተግባር እርሱም ይፈልገዋል ብለህ ብትጠረጥር ያንተ ጥፋት እንዴት ይሆናልን?
ለሀገር ደህንነት የእውነት የሚያሳስበው ፖሊስና ደህንነት ቢኖር ግለሰቡ «አለኝ» የሚለውን መረጃንና ምንጮቹ ላይ በማነጣጠር ጥብቅ ምርመራ በማድረግ እውነቱ ላይ ለመድረስ ይተጋ ነበር። እየሆነ ያለው ግን ፖሊስም ደህንነትም በዝምታ ተመልክቶ ይቆይና ቀድሞ «እገሌ ይገደል፥ይታሰር፥ እርሱ እንዴት ይቀራል?» በማለት ቀድመው ቀጣዩ ኢላማ ማን እንደሆነ የሚናገሩትንና የሚጽፉትን የምርመራው ማዕከል ከማድረግ ይልቅ እነኚህን በዝምታ በማለፍ ሌላስፍራ ሲፈልግ በሌሎች ግድያዎች ተመልከተናል።
እንደተለመደው ተገቢውን የምርመራ ሂደት ሳይካሄድ አንዳች ሁኔታ ቢፈጠር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንግስት ከተጠያቂነት አያመልጥም። ይህ የሚሆነው ከሀምሌ 2012 ጀምሮ መንግስት ራሱ ለሙፍቲ ሀጅ ዑመር እድሪስ በርሳቸው መራጭነት የአከባቢያቸው ተወላጅ የሆኑ የፌደራል ፖሊስ አባላትን መድቦ በልዩ ሁኔታ እያስጠበቃቸው ስላለብቻ ሳይሆን የዜጎችን ሰላምና ደህንነት የመጠበቅና መሰል ሴራዎችን የማክሸፍ ሀላፊነት የርሱ ስለሆነም ጭምር ነው።
ሴረኞቹ እንዳሴሩት ሴራው እዉን ሲሆን ከራሳቸው አልፈው የሕዝበ ሙስሊሙን ህልዉናና የሙስሊሙን ተቋምን ለመቆጣጠር በማለም በጉዳዩ ዉስጥ እጃቸውን ነክረው በሚዲያዎቻቸውና በስዉር እየሰሩ ያሉ አካለትም ሆኑ በመንግስት ዉስጥ ያለው «ሕቡዕ መንግስት» ወይም ሌላ በሙስሊሞች መንደርና ተቋም ዉስጥ ልዩ ፍላጎት አለኝ» የሚል አካል ሕልሙ እዉን ይሆንለታል ማለት ነው።
ምክንያቱም የዚህ ሴራ ቀማሪዎች «ግድያው ከአምስት ቀናት በኋላ ይፈጸማል » በሚል (የመጅሊስ ጠቅላላ ጉባኤ በተጠራበት ጊዜ መሆኑ ነው) «ወንጀሉ ሳይፈጸም ወንጀለኛው ተገኝቷል» የሚል በሚመስል መልኩ ራሳቸው ቀድሞው አዙረው ሊነግሩን የሚፈልጉት ሴራ እንደተባለው እዉን ቢሆን ሴረኞቹ አንድም ሙፍቲን ሀጅ ዑመርንም ሆነ ሌላ ታዋቂ ሙስሊም ግለሰብን በመግደል ቢሳካላቸው የተነባበሩ ስኬቶችን ይጎናጸፋሉ። ምክንያቱም ሟችም ሙስሊም፥ተወንጃይና ታሳሪም፣ ሀዘንተኛውም፥ በቁጭትና ግራ በመጋባት ስሜት ተሞልቶ እየተነታረከ በዘላቂነት ለሁለት ጎራ የሚሰነጠቀውም ራሱ ሙስሊሙ ይሆናል ማለት ነው። ያኔ በአንድ ኢላማ ድርብርብ ስኬቶችን ተጎናጸፉ ማለት ነው። የሴራው ርቀት «ገና ለገና የተፈራው እንዳይደርስ»

በሚል ፍራቻ ሙስሊሞች በርግገው የዓመታት የሕዝበ ሙስሊሙ የመብት ጥያቄ አካል የሆነው የመጅሊስን መስተካከል ላይ አንድ መለስተኛ እርምጃ ይወሰድበታል ተብሎ የሚጠበቀውን ጠቅላላ ጉባኤ እንኳ እንዳይደረግ በማሰናከልና ችግሩ ሳይፈታ ምርጫው እንዲያልፍ በማድረግ ሌላ ስኬት አገኙ ማለት ነው። ይህ የጠላት ሴራ እዉን እንዳይሆን ህዝበ ሙስሊም በንቃት በጋራ በመቆም ሴራቸው ለማክሸፍና ዋጋ የከፈለለትን ተቋሙ እንዲስተካከል በጽናት መስራት ግድ ይለዋል።
ለማንኛውም ከጠቅላይ ሚኒሰተር እስከ ምክትላቸው፥ ከደህንነት ሹሙ እስከ ፖሊስ ኮሚሺነሩ ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥተው ምርመራ እንዲጀምሩ ጥሪ አቀርባለሁ። ያለዚያ የሆነው ከሆነ በኋላ መጥተው አሰተዛዛኝ ቢሆኑ «ኪሮቭን ያስገደለውም፥አስክሬኑን ተሸክሞ ከፊት በመሆን ያስቀበረውም ስታሊን ነው» የሚል አባባል በነርሱ ላይም ከመመዘዝ አይድኑም።

Forwarded from ኢኽላስ ኢስላማዊ ማህበር©
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ኢኽላስ ኢስላማዊ ማህበር
#ኮዬ_ፈጬ_አቡዘር_መስጂድ_በንፋስ_ምክንያት_ፈርሷል
ውድ እና የተከበራችሁ ሙስሊሞች በጣም የሚያሳዝን ነገር ተፈጥሯል።በኮዬ ፈጬ አቡዘር መስጂድ በንፋስ ምክንያት ፈርሷል።የአከባቢው ነዋሪዎች መስጂዱን እንደገና ለመስራት እየጣሩ ይገኛሉ።ይህ የተከሰተው አርብ(ጁምዓ) ከተሰገደ በውኋላ ነው።አሁን መስጂዱ ያለበት ሁኔታ 90% ወድሟል።አላህ ያግዛቸውና አሁን መስጂዱን ለመስራት የአከባቢዎቹ ነዋሪዎች ለረመዳን እንዲደርስ እየሰሩ ቢሆንም በነሱ ብቻ የሚያልቅ ባለመሆኑ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል።የተከበራችሁ ሙስሊሞች ይህንን መስጂድ ተባብረን እንገንባው ያለ እኛ ማንም የለውም ሙስሊም ለሙስሊም ካልተረዳዳ የትም አንደርስም ወንድሞቻችን መስገጃ አተዋል ስለዚህ የቻልነውን ያክል መስጂዱን በቦታው በመገኘት እንዲሁም በገንዘብ ድጋፍ እንድናደርግለት በአላህ ስም እንጠይቃችኋለን።
የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ
292156 ABDUREZAQ MOHAMMED,BESHER MOHAMED KEDER ABDULJEBAR
የኢትዬጵያ ንግድ ባንክ
1000328571483 KEDER ABDULJEBAR
ለበለጠ መረጃ
+251900292844 ይደውሉ።
የኮዬ ሙስሊሞች ድምፅ
www.tgoop.com/koyemuslimssound
በተቻለን መጠን ሼር እናድርግ🙏🏾🙏🏻

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሸዕባን 13 የጁምዓ ሶላት በኮዬ ፈጬ አቡዘር መስጂድ የመስጂድ ግንባታ ምን ላይ እንደደረሰ ለማየት እና የቀረው ግንባታ ተባብረን ለመጨረስ ኢንሻአላህ እኔ አልቀርም እናንተም እንዳትቀሩ።
Forwarded from Tekbir Media - ተክቢር ሚዲያ
—————————
🌍 የመጅሊስ ጉዳይ የሱፊ-ሠለፊ ጉዳይ አይደለም!
—————————
.
አንዳንዶች የሙስሊሙን መሪ ተቋም መጅሊስ ዳግም ወደነበረበት የሙስና እና የአድርባይነት አዘቅት ለመመለስ ከሚጥሩ ጎታቾች ጋር የሚደረገው ትግል የሱፊ-ሠለፊ፣ አልያም የመዝሃብ ጉዳይ ይመስላቸዋል። እውነታው ግን እንዲያ አይደለም። የመዝሃብ ችግሮች የመስጊዶቻችን እንጂ የመጅሊስ አጀንዳ ሆነው አያውቁም።
.
መጅሊሱ የነበረበት አዘቅት አድራሻው የታወቀ ነው። መሪ ተቋማችን ሲዋኝ የነበረው በሙስና እና ዓይን ያወጣ ብዝበዛ ባህር ውስጥ ነበር። መኃይምነትን እንደኩታ የደረቡ ብልሹ የመንግሥት ደኅንነቶች የሚሾፍሩት፣ በሕዝበ-ሙስሊሙ የመብት ጉዳዮች ላይ ሲረማመዱ የኖሩ ቅልብ ካድሬዎች ወዳሻቸው የሚዘውሩት ተቋም ነበር። ሌብነት ደግሞ መዝሃብ የለውም። የሌብነት መዝሃቡ ሱፊ ወይ ሠለፊ አይደለም - ሌብነት ነው!
.
ለሕዝብ መብት ቆሞ ድምጽ በመሆን ፋንታ አድርባይነትን መምረጥ፣ በድፍረት እና ቀጥተኝነት ፈንታ ተልፈስፋሽነትን ቋሚ መገለጫ ማድረግ፣ ለጭቆና እና በደል ቢያንስ በአንደበት ተቃውሞ ለማሰማት ድፍረት አጥቶ መሽቆጥቆጥ የመዝሃብ ጉዳይ አይደለም። ይልቁንም የአድርባይነት እና የቦቅቧቃነት ጉዳይ ነው!
.
ዕኩይ ሙስሊም ጠሎች የሚሰጡትን አጀንዳ ተረክቦ የገዛ ሕዝብን ሐቅ በመርህም በተግባርም አሣልፎ መስጠት፣ የገዛ ወገንን ማስጠቃት እና ማስመታት የሱፊ ሠለፊ መዝሃብ አጀንዳ አይደለም። ይልቁንም የ"ሃውስ ኒግሮ"ነት በሽታ ነው!
.
በእንዲህ ዓይነት ከሞራል ከፍታ የራቁ እና የዘቀጡ ተግባራት ላይ የተሠማሩ ሰዎች በሽታቸውን ወደመዝሃብ ሊያስጠጉ መሞከራቸው የሚያሳፍረውን ያክል ለዚህ የማይረባ ጨዋታቸው ጆሮ መንፈግም ከሁላችንም ይጠበቃል!
.
🌍 ሌብነት መዝሃብ የለውም!
🌍 አስጠጪነት መዝሃብ የለውም!
🌍 አድርባይነት መዝሃብ የለውም!
.
#መጅሊስ #ጠቅላላጉባዔ #አገራዊሠላም #26ቱዑለሞች #ፌደራልመጅሊስ #የመጅሊስቦርድ #አዲስአበባመጅሊስ #እስልምናጉዳዮች #EIASC #ኢትዮጵያ