tgoop.com/Miltotravelagency/16
Create:
Last Update:
Last Update:
እንዃን ደስ አላችሁ!!!
ተማርዎቻችን የዩንቨርስቲ ፈተና ወስዳችሁ ወደ መንግስት ግቢ ተመድባቹ የጥር ቀን በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ድርጅታችን @Miltotravelagency እንዃን ደስ አላችሁ እያለ ደስ የምል ዘና ይዞ ቀርቦአል፡፡
1.ወደ ተመደባቹበት ዩንቨርስቲ ለመሄድ የመንገድ ሁነታ መረጃ ስትፈልጉ
2.ዩንቨርስትአችሁ ወደ ምገኝበት ከተማ የሚሄድ መኪና(ባስ) ትኬት ቀድሞ እናንተ ሳትለፉ በመቁረጥ
3.ከበተሰብ ወደ አዲስ አበባ ስትመጡ መክና አምሽቶ ከ ገባ እና የmiltotravelagency በተሰብ ከሆናቹ ቀድሞ አልጋ ስለሚያዝላቹ ያለ ጭንቀት በፈለጋቹበት ሰዓት በመምጣት አርፋቹ በነጋታው ቀጣይ ጉዞ ታረጋላቹ፡፡እንድሁም ስትመጡ የምቀበላቹ ሰው በማሰማራት
4.በምትሄዱበት ዩንቨርስቲ የምቀበላችሁን ሰዎች በማዘጋጅት ድርጅታቹ miltotravelagency ከናንተ ጋር ነን ይላል።
ምን ይሄ ብቻ ዘርፈ ብዙ የሆኑ ጥቅሞቹን ይዞ ወደ እናንተ ቀርቦአል።
📎ተጠቀሙበት
ሚልቶ የእናንተ ነዉ።
ከሚልቶ ጋር ጉዞ ቀላል ነዉ።💯
ለበለጠ መረጃ 📱
0931302944
&
0910228433
በመደወል ሙሉ መረጃ ማግኘት ትችላላቹ።
@miltotravelagency
ሚልቶ የአድሱ ትዉልድ ምርጫ!!!
BY Milto Travel Agency
Share with your friend now:
tgoop.com/Miltotravelagency/16