ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
የአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ ምሁራን ባካሄዱት ጥናት መሠረት የሰው ልጅ እንቅልፉ ሲመጣ...
.
እንደሚተኛ ደርሰውበታል 😂😜😜
.
እንደሚተኛ ደርሰውበታል 😂😜😜
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
መላ ጠሮብኝ ሲሚንቶ ተጠግርሬ በቴሌግራም ላይ ሀብታም ነኝ ብዬ የተዋወኳት ልጅ ስታየኝ...
.
ምን ታፈጫለሽ ለአረጋውያን ቤት ማሰርያ እየረዳሁነው😳😳
.
ምን ታፈጫለሽ ለአረጋውያን ቤት ማሰርያ እየረዳሁነው😳😳
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ማታ ስክር ብሎ ሚስቱ ላይ ሠራተኛዋን ለምን አባረርሻት ብሎ ሲጮህ ስራ አትችልማ ትለዋለች...
•• ስራዋን የማቀው እኔ ነኝ አንቺ ••
•• ስራዋን የማቀው እኔ ነኝ አንቺ ••
በጣም በቅርብ ግዜ ውስጥ ፈገግ ብለህ ወደ ሰማይ እየተመለከትክ እንዲህ ትላለህ...!
ፈጣሪዬ ሆይ... ይሄ እኮ ከጠየኩህ በላይ ነው
ፈጣሪዬ ሆይ... ይሄ እኮ ከጠየኩህ በላይ ነው
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ሰርግ በሄድኩ ቁጥር "አምሯል ሸገኑ" ሲባል እሰማለሁ፡፡ ነገር ግን #ሸገኑ ምን እንደሆነ እስከዛሬ ድረስ አላውቅም። ሸገኑ ምንድነው ?!
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ከእንቅልፍህ ስትነቃ ፈጣሪህን ማመስገንን አትርሳ #ምክንያቱም እርሱ አንተን ማንቃትን አልረሳምና !
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM