MUHAMMEDSEIDABX Telegram 1797
ከቻልክ ... ከሆነልህ ...
***
የዕለቱን የሶላት ማሰርያህን ዊትር አድርግ፡፡ ወቅቱም ከሱብሒ ሶላት በፊት ይሁን፡፡ በአንዲት ረካዓም ብትሆን ወትር፡፡
ከዚያም በመስገጃህ ላይ ትንሽ ተቀመጥ፣ አላህን አውሳ፣ ኢስቲግፋር አድርግ፣ አላህን ቀድስ፣ ለዱዓ እጅህን አንሳ፣ ወሳኝ ሰዓት ነዉና፡፡

ትንሽ ቆይቶ ሱብሒ ሶላት ይገባል፤ ለአዛን አድራጊው ተከታተለዉና የሚለዉን በል፣ ከአዛኑም በኋላ ለአላህ መልዕክተኛ ወሲላን ለምን፣ ምልጃቸዉን ልትታደል ትችላለህና፤
ቀጥሎ የሱብሒን ሶላት ሁለት ረከዐህ ሱንና እንዳትረሳ፣ ከዚያም በጀማዓ ሱብሒን ስገድ፣ ከሱብሒ በኋላ አዝካሮችን አድርግ፣ ከቁርኣን ትንሽ አንብብ፣ ልምድህ ይሁን።

እንዳትተኛ፣ ዚክር እያደረግክ ፀሐይ እስክትወጣ ድረስ ቆይ፡፡

ትልቅ ነገር ላይ ነዉና የቆየኸው ከዚያ ስትነሳ ፊትህ እንደሚበራ፣ ሪዝቅህ እንደሚሰፋ፣ ልቦናህ እንደሚረጋጋ እወቅ፡፡

በየቀኑ ይህንኑ ደጋግም፤ በየቀኑ ደስታንና እርካታን ሸምት፣ ዉሎህ ደስ ያለ ስለሚሆን ሁልጊዜም ደስ ይበልህ፡፡

http://www.tgoop.com/MuhammedSeidABX

tgoop.com/MuhammedSeidAbx/1797
Create:
Last Update:

BY ABX

Share with your friend now:
tgoop.com/MuhammedSeidAbx/1797

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Choose quality over quantity. Remember that one high-quality post is better than five short publications of questionable value. The administrator of a telegram group, "Suck Channel," was sentenced to six years and six months in prison for seven counts of incitement yesterday. Among the requests, the Brazilian electoral Court wanted to know if they could obtain data on the origins of malicious content posted on the platform. According to the TSE, this would enable the authorities to track false content and identify the user responsible for publishing it in the first place. Although some crypto traders have moved toward screaming as a coping mechanism, several mental health experts call this therapy a pseudoscience. The crypto community finds its way to engage in one or the other way and share its feelings with other fellow members. Done! Now you’re the proud owner of a Telegram channel. The next step is to set up and customize your channel.
from us

Telegram ABX
FROM American