NATNAELMEKONNEN21 Telegram 44252
ዜለንስኪ ከቡጤ መዳኑ ተአምር ነው -ማርያ ዛካሮቫ

የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ ማርያ ዛካሮቫ የዋሽንግተኑ ክስተት እንዳበቃ ይህን መልዕክት አሰፈረች።

በዜለንስኪ ውርደት አንጀቷ የራሰው ማርያ 👇

" ትራምኘ እና ጄድ ቫንስ በዚህ ከሃዲ ላይ (ዜለንስኪን ማለቷ ነው) ቡጢ ከማሳረፍ የታቀቡት ራሱ በተአምር ነው " ስትል ፅፋለች።

ዜለንስኪ ከትራምኘ ጋር ባደረገው ንግግር ላይ እኳን ብዙ ውሸቶችን ተናግሯል ያለችው ዛካሮቫ ፥ ለዚህም ቁጣ እና የቃል ዘለፋ ብቻ ሳይሆን ቡጢም ይገባው ነበር ብላለች።

ክሬምሊን በኋይት ሃውስ ተግባር እንደዛሬው ጮቤ የረገጠበት ዕለት በታሪክ ቢፈለግ ከቶም አይገኝም።

tgoop.com/NatnaelMekonnen21/44252
Create:
Last Update:

BY Natnael Mekonnen

Share with your friend now:
tgoop.com/NatnaelMekonnen21/44252

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Invite up to 200 users from your contacts to join your channel For crypto enthusiasts, there was the “gm” app, a self-described “meme app” which only allowed users to greet each other with “gm,” or “good morning,” a common acronym thrown around on Crypto Twitter and Discord. But the gm app was shut down back in September after a hacker reportedly gained access to user data. So far, more than a dozen different members have contributed to the group, posting voice notes of themselves screaming, yelling, groaning, and wailing in various pitches and rhythms. Telegram Channels requirements & features Deputy District Judge Peter Hui sentenced computer technician Ng Man-ho on Thursday, a month after the 27-year-old, who ran a Telegram group called SUCK Channel, was found guilty of seven charges of conspiring to incite others to commit illegal acts during the 2019 extradition bill protests and subsequent months.
from us

Telegram Natnael Mekonnen
FROM American