ከ1400 አመት በፊት አንድ ሰው ይወደን ነበር ! ጥልቅ❣️ውዴታ...
ሊንኩን በመጫን በርጋታ ያዳምጡት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/WuvQO0BdBSk
ጥልቅ ❣️ ውዴታ.
. ጥ .
.
. ል .
.
. ቅ .
.
. ው .
.
.
. ዴ .
. .
. .
. ታ .
. ❣️ .
........................
. .
. .
. .
. .
. .
. .
. .
. .
. .
#ላይክ_ሼር_ሰብስክራይብ_ማድረግ እንዳይረሱ
ሊንኩን በመጫን በርጋታ ያዳምጡት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/WuvQO0BdBSk
ጥልቅ ❣️ ውዴታ.
. ጥ .
.
. ል .
.
. ቅ .
.
. ው .
.
.
. ዴ .
. .
. .
. ታ .
. ❣️ .
........................
. .
. .
. .
. .
. .
. .
. .
. .
. .
#ላይክ_ሼር_ሰብስክራይብ_ማድረግ እንዳይረሱ
ለአላህ ግዜ ?
በቀን 24 ሰዓት ፣ በሳምንት 7 ቀን ፣ በወር 4 ሳምንት ፣ በዓመት 12 ወር ተሰጥቶናል የፈለግነውን እንድናከናውን የፈለግነውን እንድንፈፅም ነፃ ፈቃድ አለን! ታድያ ግን ከዚህ ሀሉ ሰዓት ከዚህ ሁሉ ግዜ ሰዓቱን ለሰጠን አላህ ምን ያህል ግዜ ሰጥተነዋል? ከሁሉ ብክነት እና ልፋት በኋላ ለእርሱ ምትሆን ትንሽ እንኳን ግዜ አለችን?

ከ1400 አመት በፊት አንድ ሰው ይወደን ነበር ! ||Nehnu Tube||ጥልቅ❣️ውዴታ...
Abdulkerim
ከ1400 አመት በፊት አንድ ሰው ይወደን ነበር!
#ማስታዎሻ 2
ጥልቅ ❣️ውዴታ
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTubeኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
#ማስታዎሻ 2
ደቂቃ
አይሞላም ጊዜ
ሰተው ያዳምጡት ጥልቅ ❣️ውዴታ
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTube
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
✅የሰዉ ልጅ ፈላጎቱ ወደተዉሂድ መሆን አለበት
ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉ እዲህ ይላሉ
እወቅ የሰዉልጅ ፍላጎቱ አላህን በቢቸኝነት ማምለክ መሆን አለበት
በአላህ ላይ ማጋራት ላላህ የሚገቡ ኢባዳዋች ለሌላ አሳልፎ መስጠት የለበትም በአላህ ላይ 1 ነገር ማሻረክ የለበትም በዉዴታም ሆነ በፋራቻም በመከጀልም ከአላህም ዉጫ ሌላላይ መወከለ የለበትም ከሱም ዉጪ ዒባዳ ለሌላ መስራት የለበትም ከላህም ዉጪ በሌላ መማል የለበትም ከሱም ዉጪ ለሌላ ስለት መግባት የለበትም ለሌላም መተናነስም ሆነ መዋረድ የለበትም ከሱም ዉጪ ለላዉን ማላቅ የለበትም ከሱም ዉጪ ለሌላ መስገድ የለበትም እነዚህን እናም ሌላም እነዚህ የመሳሰሉ ዒባዳዋች ከአላህ ዉጫ ላለ አካል አሳልፎ መስጠት የሳት ወይም የጀኸነም ያዳርጉናል

ሳታልፍ በፊት ኑር!
በዚህ አለም የሚያረጋጋ ቃል ቢኖር አንዱ "ሁሉም ያልፋል" የሚለው ነው፤ ሀዘኑም ያልፋል፣ደስታውም ያልፋል፣ ንዴቱም ያልፋል፣ እርካታውም ያልፋል፤ ሌላውን ተወው አንተም እኔም እናልፋለን! በፍጥረት አለም ፀንቶ የሚኖር ነገር ቢኖር አምላክ ብቻ ነው።
ታዲያ ለሚያልፍ ችግር ለምን አብዝተህ ትጨነቃለህ? ለሚያልፍ ቀን ለምን ራስህን ትጎዳለህ? ህይወትህን ነብስ ዝራበት፤ የምትወደውን ስራ፣ የምትወዳትን የራስህ ለማድረግ ተዘጋጅ፣ መንፈሳዊነትህን ሳትለቅ የምድርን በረከት ሁሉ አጣጥም፤ ሳታልፍ በፊት ኑር ወዳጄ!

መውሊድን በአል ብለው ለሚያስቡ
የሙስሊሙ በአል አላህ ዘንድ እና መልክተኛው ዘንድ እውቅና የተሰጠው ሙስሊምን ህብረተሰብ በአንድነት በጋራ የሶላት አምልኮ ሸሪዓዊ ህግጋት የሚፈፀምበት አመታዊ በዓል ኢደል ፊጥር እና ኢደል አድሃ በዓል እንጂ አላህ ዘንድ እና መልክተኛው ዘንድም አንድም ተቀባይነት ያለው በዓል የለም
፦ዘይኑ ይማም

ደስታ ማግኘት ቀላል ነው!
1, እውነትህን ኑር :- እውነትህን ተጋፈጥ አታስመስል ከራስህ አትደበቅ ምንም ቢሆን ልብህ እውነቱን ያውቃል ከላይ ከላይ ላስመስል ልሸውደው ብትልም አይቀበልህም ስለዚህ ደስታህን ይነፍግሀል መደሰት ከፈለክህ የእውነትህን ኑር እውነቱ ከባድ ቢሆንም ተጋፍጠህ ስታሸንፈው የምታገኘውን ደስታ እና እርካታ ማንም አይሰጥህም!
2 , በፍቅር ኑር :- ከሰዎች ጋር ከልብ በሆነ እውነተኛ ፍቅር ኑር ምንም ሳትጠብቅ ፍቅር ስጥ ለሰዎች ሰላም መስጠት የምትችል ሁን ብርቱ ሁን ከልብህ ተቀበላቸው ለመጠንከራቸው ለመሳቃቸው ለማሸነፋቸው ለሰላማቸው ምክንያት ሁን ፍቅር በመስጠትህ ብቻ ህይወቱን የምታተርፍለት አንድ ሰው መኖሩን እወቅ ፤ ሞቅ ያለ ፈገግታህን በማየት ከህይወቱ ጨለማ የሚወጣ የሆነ ሰው አለ ስለዚህ በሄድክበት ሁሉ ፍቅርን የምትሰጥ እና ፈገግታህ ተስፋን የሚፈነጥቅ መሆኑን እወቅ ያኔ ደስታ ሳትጠራው ራሱ ፈልጎህ ይከተልሀል ካንተ ርቆ መሄድ አይችልም!
"እነዚህን ካደረግህ ደስታ ራሱ ካንተ ጋር መሆን ያስደስተዋል "

Forwarded from ወሒድ የዕቅበተ ኢሥላም መጣጥፍት"Wahid Articles of Islamic Apologetics"
አሥ-ሠላሙ ዐለይኩም ያ ጀመዓህ!
እንደሚታወቀው ሚሽነሪዎች ለማክፈር ተፍ ተፍ የሚሉት ከተማ ላይ ሳይሆን ገጠሩ ክፍል ነው፥ ያ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በኢትዮጵያ የሃይማኖት ንጽጽር ፈር ቀዳጅ እና ፋና ወጊ የሆነው ኡሥታዙና ሳዲቅ ሙሐመድ(አቡ ሃይደር) በገጠር መሣጂድ ማስገንባት፣ መድረሣዎች ማሠራት፣ ታዳጊ ሕፃናት በዱኑል ኢሥላም ዒልም መኮትኮት መርሐ ግብር ጉልኅ ሚና እየተጫወተ ይገኛል። አሏህ ሥራውን በኢኽላስ ይቀበለው!
በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ይህንን መርሐ ግብር ገጠር ውስጥ የሚያደርገው በክራይ ሞተር ሳይክል ነው፥ ከወንድሞች እና ከእኅቶች በመጣው የተቀደሰ አሳብ ከፍ ያለ መኪና ለመግዛት ታስቧል። ይህም ከፍ ያለ መኪና ለቅንጦት ሳይሆን ገጠር ውስጥ ለደዕዋህ ነው።
በዚህ ኸይር ሥራ መሳተፍ የምትፈልጉ ከታች ባለው የራሱ የአካውንት ቁጥር የቻላችሁትን ማስገባት ትችላላችሁ!
Commercial Bank of Ethiopia
1000329226712
0911 10 32 31
ሼር በማድረግ አላፍትናችንን እንወጣ።
ወጀዛኩሙሏህ ኸይራ!
ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ

ስንቱን ጀግና እየጣለ!
ያ ተራራ ዛሬም አለ...
© Esam Habesha
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTubeኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
ያ ተራራ ዛሬም አለ...
© Esam Habesha
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTube
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
"ንስርን የ
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTubeኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
ሚወጋት
ከራሷ ላባ የተሰራ ቀስት ነው"#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTube
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
#አለመታገል ከመታገል በላይ ዋጋ ያስከፍላል!"
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTubeኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTube
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
Forwarded from 🧕WeeMuslims👳♀
አስቂኝ ክስተት ፈገግ በሉበት‼️
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
✍የመን ውስጥ ዘማር የተባለ ቦታ ላይ አንድ መስጂድ ውስጥ የተከሰተ በጣም አስቂኝ ክስተት ነው አንብበው ሳይጨርሱ በሳቅ ሟቋረጥ ግን አይቻልም¡
||
ይህ ክስተት እዚያው መስጂዱ ውስጥ ሶ'ፈል አወል (የመጀመሪያው ሰፍ) ላይ ቆሞ ሲሰግድ የነበረ አንድ ሰጋጅ ነው የሚያስተላልፍልን...
*
እናም ይህ ሰው እንዲህ ይለናል:-
«አንድ ሰው ይሞትና ተሰግዶበት ተቀበረ ከዚያም ከኢሻ ሶላት በኋላ ነእሹ (ጀናዛ መሸከሚያው) ሊመልሱት ይዘውት ወደ መስጂድ ሲመጡ ሰአት ሄዶ ስለነበር መስጂዱ ተዘግቷል።
ስለዚህ ኻዲሞች ለፈጅር ሶላት ሲመጡ እንዲያነሱት በሚል ጀናዛ መሸከሚያው ከመስጂዱ በር ከደረጃ ላይ ያስቀምጡታል።
:
ነገር ግን ሌሊት 9:30 ሰአት አካባቢ አንድ ሰውዬ ወደ መስጂድ ሲመጣ መስጂዱ ዝግ ሆኖ እና በረንዳው ተከፍቶ አገኘው የተወሰነ ቢጠብቅም መስጂዱን የሚከፍተው አጣ ብርዱ በጣም ሲበረታበት ዞር ብሎ ሲያይ ጀናዛ መሸከሚያው ከአጠገቡ አገኘ በውስጡም ብርድልብስ ነገር አለ።
:
እና ይህ ሰው አገኘሁ ብሎ ጀናዛ መሸከሚያው ውስጥ ብርድ-ልብሱን ለብሶ ለጥ ብሎ እንቅልፉን ተኛ አባቴ! በብርድ ደንዝዞ የነበረው ሰውነቱ ትንሽ ምቾት ሲያገኝ ነፍሱንም አያውቅ ለጥ ብሎ ተኝቶልሀል...
ሃሃሃ!
ትንሽ እንደቆየ የመስጂዱ ኻዲም መጥቶ መሲጂዱ ሊከፍት ሲል በረንዳ ላይ ከነእሹ (ጀናዛ መሸከሚያው) ላይ የተኛ ሰውዬ ይመለከታል ከፈጅር በኋላ ሊሰገድበት ያመጡት ጀናዛ መሰለው...
:
ከኋላውም ሌሎች ሰዎች መጥቶ ግማሹ ሽንት ቤት ሌላው ውዱእ ሊያደርግ ይሄዳሉ ይህ በረንዳ ላይ ተኝቶ የሚያዩት ሰውዬ (ጀናዛ) ደግሞ ሁሉም ቀድመውኝ የመጡ ሰዎች ሊሰገድበት ያመጡት ጀናዛ ነው ብሎ ያስባል በውስጡ...
(ያዝ እንግዲህ¡)
በዚያ ላይ ፈጅር ነው ሰው ከእንቅልፉ ተነስቶ እየመጣ ነው ያለው ገና በደንብ ያልነቃ ህዝብ ነው።
ሊሰገድበት የመጣ ጀናዛ ይሆናል በማለት ተጋግዘው ወደ መስጂድ ኢማሙ ጋር ወደ ሚህራብ አስገቡት።
ሃሃ!
:
ብ ር ድ የቀጠቀጠው ሰውዬ ሲሸከሙት አያውቅ ተኝቷል¡ ህእ! ሰዎቹም የማን ይሁን ብለው አይጠይቁ ገና ከእንቅልፋቸው በደንብ አልነቁም እና ተሸክመው መስጂድ ውስጥ አስገቡት።
ፈጅር አዛን ብሎ ለመስገድ ወደ 50 የሚሆኑ ሰዎች ተሰበሰቡ።
ይህንን ታሪክ የሚያስተላልፍልን ሰው እኔም ከሰጋጆቹ አንዱ ነኝ የመጀመሪያው ሶፍ ላይ ነበርኩ ይላል።
ከፈርድ በኋላ ልንሰግድበት ጀናዛው ከፊት ተደርጎ የፈጅር ሶላት እየሰገድን ነው።
እህእ!
:
ልክ ለሁለተኛው ረከአ ስንነሳ ጂናዛው ሲንቀሳቀስ አየሁ እንዴዴዴ አይኔ ነው ወይስ ምንድ ነው¿ ብዬ አይኔን አበስኩ ጨፍኜም ገለጥኩ መንቀሳቀሱን ግን አልተወም በቃ እንቅልፍ አለቀቀኝም ይሆናል ብዬ አሰብኩ።
ነገር ግን ነእሹ በደንብ መንቀሳቀስ ጀመረ ያኔ መረባበሽና መፍራት ጀመርኩ።
ይህ የተኛው ሰውዬ ከብርድ ልብሱ ውስጥ ድንገት አንገቱ አውጥቶ ሰገዳችሁ? ብሎ ጠየቀ።
:
ያኔ! ሁሉም ሰጋጆች ደንግጦ መተረማመስና መሮጥ ጀመሩ እኔም አጠገቤ ከነበረው በር ወጥቼ በባዶ እግሬ ሮጥኩኝ ወደ 1 ኪ.ሜ ያክል የሚርቀውን ቤቴን በትንሽ ደቂቃዎች ደረስኩ ደግሞ ባዶ እግሬ መሆኔም የማውቀው ነገር የለም።
ኢማሙ (አሰጋጁም) ሲያየው ደንግጦ መሬት ላይ ይወድቋል ሌሎች ሰዎች ግማሹ ከግድግዳ ጋር ይጋጫል ሌላው ደግሞ ልክ እንደኔው በባዶ እግሩ ይሮጣል መስጂድ ውስጥ አንድ ሰው አልቀረም።
:
አሁንም ሌላኛው በጣጣጣም የሚያስቀው ክስተት ተከሰተ
ያ ከሬሳ መሸከሚያ(ከነእሹ) ላይ ተኝቶ የነበረው ሰውዬ ሲነሳ ሰዎች ሲሸሹ ሲሮጡ ሲያይ ከኋላቸው ተከትሎ መሮጥ ጀመረ።
እናንተ ምን ሆናችሁ ነው ? ቂያማ ቆሞ ነው እንዴ? እያለ ከኋላ ኋላቸው መሮጥ ጀመረ።
ሃሃሃ!
:
ሰዎቹ ደግሞ ወደ ኋላቸው ሲዞሩ ይህ ሰውዬ እየተከተላቸው መሆኑ ያያሉ ያኔ ይብስባቸዋል ባለ በሌለ ሀይላቸው ይሮጣሉ።
በዚህ መልኩ ሁሉም ሰላታቸውን አቋርጠው ሮጡ...»
ይለናል ቦታው ላይ የነበረ አንዱ ሰጋጅ።
:
መቼም ይህንን አንብቦ ያልሳቀ ካለ እኔንጃ¡
|━━━━⊱☆🧕ዘ¡k☆⊰━━━|
👇 #Share.... #join 👇
┈┈•••✿❒☆❒✿•••┈┈
➯@WeeMuslims
☆▬▬▬▬▬▬▬▬▬☆

ይውደቅ ጀሰዴ! አቅሷ...
Abduke_imam
ይውደቅ ጀሰዴ #አቅሷ🇰🇼🇰🇼🇰🇼
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
ገጣሚ ✍️ አብዱኬ ኢማም
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTubeኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
ገጣሚ ✍️ አብዱኬ ኢማም
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTube
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
አዲስ ፕሮግራም...
New Program
አል-መንሱር የኬሚሴ ተማሪዎች መስጂድ ጀመዓ + ነህኑ ቲዩብ
https://www.tgoop.com/almesurjemea
#መልክ_አልባው_እንግዳ
// ሊጀመር ነው //
Inshaallah Coming Soon
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTubeኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://youtube.com/@Nehnutube

መልክ አልባው እንግዳ ተጀመረ ||አል-መንሱር + ነህኑ ቲዩብ||
Al-Mensur + Nehnu Tube
አዲስ ፕሮግራም...
New Program
አል-መንሱር የኬሚሴ ተማሪዎች መስጂድ ጀመዓ + ነህኑ ቲዩብ
https://www.tgoop.com/almesurjemea
#መልክ_አልባው_እንግዳ
// ተጀመረ //
Inshaallah Coming Soon
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTubeኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://youtube.com/@Nehnutube
New Program
https://www.tgoop.com/almesurjemea
#መልክ_አልባው_እንግዳ
// ተጀመረ //
Inshaallah Coming Soon
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTube
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://youtube.com/@Nehnutube
መልክ አልባው እንግዳን በሁለተኛ ገፅታው ከኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ጋር በዚህ ሳምንት ይጠብቁን...
ነህኑ ቲዩብ + አል-መንሱር መስጂድ
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTubeኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://youtube.com/@Nehnutube
ነህኑ ቲዩብ + አል-መንሱር መስጂድ
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTube
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://youtube.com/@Nehnutube
Nehnu Tube ◈ ነህኑ ቲዩብ_||ኢስላማዊ ጥበብ||
መልክ አልባው እንግዳን በሁለተኛ ገፅታው ከኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ጋር በዚህ ሳምንት ይጠብቁን... ነህኑ ቲዩብ + አል-መንሱር መስጂድ #ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ ▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽ www.tgoop.com/NehnuTube ኢስላማዊ ጥበብ ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://youtube.com/@Nehnutube
ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ በመልክ አልባው እንግዳ... ነህኑ ቲዩብ ከኬሚሴ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ጋር በመተባበር የሚያቀርበው ፕሮግራም ሁለተኛው ገፅታ
https://youtu.be/eS24mMsC25w
https://youtu.be/eS24mMsC25w
YouTube
ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ በመልክ አልባው እንግዳ ነህኑ ቲዩብ ከኬሚሴ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ጋር በመተባበር የሚያቀርበው ፕሮግራም ሁለተኛው ገፅታ
New Program ተወዳጅና ተናፋቂ አዲስ ፕሮግራም
#ላይክና_ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ መልክ አልባው እንግዳ Melk albaw engda
Nehnu Tube ✧ ነህኑ ቲዩብ
#ኢስላማዊ_ጥብብ
#በመነባንብ ፤ #በግጥም ፤ #በታሪኮች እና የስነ - ፅሁፍ ውጤቶችን እንዲሁም ደግሞ ሌሎች ኢስላማዊ ትምህርቶችን በመሳጭ አቀራረብ ከ #Nehnu_Tube ያገኛሉ። ቻናላችንን #ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ…

ድካሜን ታውቃለህና የአዚዝ አንተ አግዘኝ
የለኝም ሀይል እና ብልሃት ኒዕማህ ነው ሚያበረታኝ
✍ M/D Ferej
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTubeኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://youtube.com/@Nehnutube
የለኝም ሀይል እና ብልሃት ኒዕማህ ነው ሚያበረታኝ
✍ M/D Ferej
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ🀄️ላ🀄️ል◊◊◊▽▽▽
www.tgoop.com/NehnuTube
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://youtube.com/@Nehnutube
ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ በመልክ አልባው እንግዳ በሁለተኛ ገፅታ ነህኑ ቲዩብ + አልመንሱር መስጂድ
Al-Mensur + Nehnu Tube
ኡስታዝ #ኑሩ_ቱርኪ በመልክ አልባው እንግዳ... ነህኑ ቲዩብ ከኬሚሴ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ጋር በመተባበር የሚያቀርበው ፕሮግራም ሁለተኛው ገፅታ