Telegram Web
የእሳት ራት ስሜቱን ያቀዘቀዘ መስሎት አጥፊው ከሆነው እሳት ጋር ሲራከብ ተጠብሶ ያከትማል ሲሉ ሰማሁ።የ እሳት ራቱ እጣ ፈንታ በኔ ላይ የደረሰ መሠለኝ።💔💔
ፀሀፊሜሪ ጌታለም
@MYliYard

Join 4 more 👇
@YeMerrYtshufoch
#ስጦታው

ከአንድ ሰው በራፍ ላይ ቁጭ ብሎ ድንች የሚሸጥ ምሲኪን ሰው ነበረ። የቤቱ ባለቤት ሁሌም ወደ ውጪ ሲወጣ ይህንን ምስኪን ሰው ይመለከተው ነበረ። ቀኑን ሙሉ ብርድና ጸሀይ እየተፈራረቀበት ኑሮን ለማሸነፍ መድከሙ ስላሳዘነው በአቅሙ ሊረዳው ወሰነ። ነጋዴው አንዷን ድንች በ50 ሳንቲም ነበር የሚቸረችረው። ታዲያ ይህ ሰው ምስኪኑን ነጋዴ ለመርዳት በማሰብ በየቀኑ የአንድ ድንች ዋጋ እየሰጠው ለመሄድ ወሰነ። በየቀኑ 50 ሳንቲሙን እየሰጠው በአንጻሩ ምንም ድንች ሳይቀበል ይሄዳል። ከብዙ ጊዜ በኋላ ይህ ሰው እንደለመደው 50 ሳንቲሙን አኑሮለት ጉዞውን ቀጠለ። ድንገት ከኋላው “ጌታዬ” የሚል ጥሪ ይሰማል። ዞር ብሎ ሲመለከት ምስኪኑ ነጋዴ ነበር በሩጫ የደረሰበትና የጠራው። ሰውየው በፈገግታ “ከስንት ጊዜ በኋላ ለምን በቀን በቀን 50 ሳንቲም በነጻ እየሰጠሁ እንደማልፍ ልጠይቀኝ ነው ያስቆምከኝ?” አለው ነጋዴው ግን እያለከለከ “አይደለም ኸረ” ሲል መለሰ። ይሄኔ ሰውየው ግራ ገብቶት “እና ለምን አስቆምከኝ?” ቢለው “የድንች ዋጋ 75 መግባቱን ልነግርዎት ነው፤ እናም ስሙኒ ይጎድላል” አለው አሉ።

ይህንን ታሪክ ቁልጭ አድርጎ የሰው ልጅን የአልጠግብ ባይነትና ያለማመስገንን ባህሪ የሚያንጸባርቅ ነው። ልክ እንደዚህ ምስኪን ነጋዴ ነጻ በሚሰጠን ነገር ላይ እንኳን እንደራደራለን። የእኛ ባልሆነው ሀብት እንሟገታለን። በቸርነት በተሰጠን ነገር ሁሉ ይበልጥ እንጠይቃለን። ሃምሳ ሳንቲም ለምን በነጻ ተሰጠኝ ሳይሆን ለምን ስሙኒ ጎደለ የሚል አመለካከት ስላለን እኮ ነው አብዛኛዎቻችን ባለን ነገር መደሰት የሚያቅተን።

ብዙ ጊዜ ከፈጣሪ ጋርም ሆነ በየእለት ኑሮዋችን በነገሮች ላይ የምንደራደረው ልክ እንደዚህ ምስኪን ነጋዴ ነው። በነጻ የሚሰጠንን 50 ሳንቲም ሳይሆን የኑሮዋችንን ዋጋ እራሳችን ተምነን ቀሪው ጎደለ ብለን እንሟገታለን። ስዎች የሚሰጡንን ነጻ ፍቅር፤ ነጻ ክብር፤ ነጻ እምነት ዋጋ የማንሰጠው ቀሪውን ስሙኒ ስለምናስብ ነው። እኛ በባህሪያችን ነጻ የሆነን ነገር ዋጋ አንሰጠውም እንደውም አንድ ተናጋሪ ሰዎች አይምሮዋችንን በደንብ የማንጠቀምበት ነጻ ስለተሰጠን ነው ሲል ሰምቸው ግርምት ጭሮብኝ ነበር። እውነት እኮ ነው፤ የላፕቶፓችንን ያህል አይምሮዋችንን ዋጋ አንሰጠውም። ላፕቶፓችንን ቫይረስ እንዳይነካው የምንጠነቀቀውን ያህል አይምሮዋችን እንዳይበከል አንጠነቀቅም።የሚያስደንቀው ግን የሰው ልጅ በምንም ያህል ገንዘብ ሊገዛቸው የማይችላቸው ሀብቶቹ በሙሉ በነጻ የሚያገኛቸው ናቸው።

በ50 ሳንቲሙ ያልተደሰተና ያላመሰገነ ሰው ስሙኒ ቢጨመርለት ምን ዋጋ አለው? በየቀኑ የሚቸረን 50 ሳንቲም ከበቂ በላይ ነው፤ አንዳንዴ ስሙኒው ይቀራል ብለን ሰጪውን ባናስቀይም መልካም ነበር፤ ነገር ግን ሰው ነን!!! ብዙ ጊዜ ደስታችንን የሚነጥቀን የ “ስሙኒ ይቀራል” አይነት አመለካከታችን ነው። የተሰጠንስ 50 ሳንቲም? የተሰጠን ነጻ ፍቅር፤ ነጻ ክብር፤ ነጻ እምነት፤ ነጻ ጤንነት፤ እነዚህ ሁሉ የ ሰጠንን ፈጣሪ እናመስግነው እንጂ አናማረው ::

@Yewqetabugida67
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጠሀይቷ ወጥታ በድቅድቅ ተውጠን
ጭላንጭል ብርሃን በቀን ሲናፍቀን
አቤቱ አምላኬ
ጨለማን የሚያስንቅ ግዙፍ ፍቅር ስጠን

ሳይደግስ አይጣላም
"ለኢትዮጵያ ካለን ምኞት እንጂ ከኢትዮጵያ ፍቅር የለንም"
የዚህ ዘመን አባል እንደመሆኔ መጠን የሀገር ፍቅር የተባለውን ስሜት ሀገር ይቅር ወደሚባል ስሜት የሚያሻግረኝ ነገር እልፍ ነው፡፡
ልጅነቴን
ወጣትነቴን
ወድቄ የኖርኩባት ሀገር እርጅናዬን አምኜ አልሰጣትም፡፡
"ሀገርና መንግሥት ለየቀል ነው"
ይልሀል ግራ የገባው 'ምሁር'፡፡ ልደታችንም መቃብራችንም ከቤተመንገሥት አይደለምን?
ታሪክ ዛሬን እንደዚህ ከመሆን አላደነንምና ፉርሽ ነን፡፡
ደክሞናል ሰለኢትዮጵያ ማሰብ፡፡ ለሀገር ምኞት እንጂ ፍቅር የለንም፡፡ የምንመኛት ኢትዮጵያን እናፈቅራለን እንጂ ያሁኗንማ እያየናት አይደለ?
ድሮ ድሮ ....
ቲያትር ትምህርት ቤት ላይ እያለን ክብ እንሰራና 'ቮካል' እንሰራለን፡፡
አንዱ መሃል ይገባና "እሰይ" ሲል ክብ የሰራነው ደግሞ "እንኳን" እንላለን፡፡ እሱ ገልብጦ "እንኳን" ሲል እኛ ተገልብጠን "እሰይ" እንላለን፡፡
"ተገልብጠን"ን ያዙልኝ፡፡
አሁን እንደሀገር እዛ ላይ ነን፡፡
"እሰይ" እና "እንኳን" ምን ልዩነት አለው? ብቻ የተቃረንን መስሎን እሱኑ እንደግማለን፡፡
ደርግ "እሰይ" ሲል ኢህአዴግ "እንኳን" ልላል፡፡ ኢህአዴግ እንኳን ሲል ብልፅግና እሰይ ይላል፡፡
አማራ እንኳን ሲል ኦሮሞ .....
ሙስሊም እሰይ ሲል ክርስቲያን ....
ራሱኑ በራሱን የምንደግም ነን፡፡ ያውም ሳናፍር፡፡ ነገሩ በቤታችንም ገብቷል፡፡ በቤታችንም ዘልቋል፡፡ እሰይ ከእንኳን አይሻልም፡፡ ግን እንለዋለን፡፡ በኛ ቤት የተለየ ማለታችን መሆኑ ነው፡፡ የተባለ ነው ደጋግመን የምንለው፡፡ እውነት የምትወደድ ሀገር አለችንስ?
"እንኳን"
"እሰይ"
ነገ ማታ #2_ሰዐት ላይ የሚጀምር የ photo ውድድር ይኖረናል .....

በውድድሩ መሳተፍ ምትፈልጉ አሁኑኑ @beccr7 ላይ ላኩልን



@yehabeshakeshtoch
ነገ ማታ #2_ሰዐት ላይ የሚጀምር የ photo ውድድር ይኖረናል .....

በውድድሩ መሳተፍ ምትፈልጉ አሁኑኑ @beccr7 ላይ ላኩልን



@yehabeshakeshtoch
እንደዚህ ብናስበውስ....

ኤልያስ ሽታኹን
*         *         *        *        *      *      *


*የኖቤል ሽልማት መስራቹ  አልፍሬድ ኖቤል ሞቷል ተብሎ ጋዜጣ ላይ ወጣ፡፡ ሞቷል የተባለው ኖቤል የገዛ የሞቱን ዜና በገዛ ቤቱ ቁጭ ብሎ አነበበው፡፡ የተሳሳተ ዜና ነበር፡፡ ወንድሙ ነበር የሞተው፡፡ ኖቤል ግን ጋዜጣው ላይ የወጣው ርዕሰ አንቀጽ ነበር ያስደነገጠው፡፡
"በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ብዙ ሰዎችን በአንዴ የሚፈጀ ፈጠራ በመፈልሰፍ ሀብታም ለመሆን የበቃው ዶ/ር አልፍሬድ ኖቤል በትናንትናው ዕለት አረፈ"  ይላል ጋዜጣው፡፡

ኖቤል ከዚህ በኃላ  እንቅልፍ አጣ፡፡ ቢሞት ኖሮ ዓለም የሚያስታውሰው በዚህ ስም ነበርና ከነበረበት ቅዠት የተሳሳተው ጋዜጣው አነቃው በዚህም ሳቢያ ዓለም በሰላም እና በደግ በደጉ እንዲያስታውሰው "ኖቤል" ሽልማትን መሰረተ፡፡ ለዓለም እና ለሰው ልጆች መልካም ያበረከቱ የሚሸለሙበት ትልቁ ሽልማት ተባለለት፡፡


እንደዚህ ብናስበውስ

የከተማው ሰዎች የሚሳለቁበት ሰው ቢፈልጉ አንድ ሞኝ አገኙ፡፡  "ከዚያ  ከተራራው ካለው በረዶ በላይ ከሚቀዘቅዘው ኩሬ ለረዥም ሰዓት ከዋኘህ ገጣሚ ትሆናለህ" አሉት፡፡
እሱም ያሉት አደረገ፡፡ ገጣሚ ግን አልሆነም፡፡
ሳቁበት፡፡ ተጠቋቆሙበት፡፡ ቆይቶ ነው እያፌዙበት መሆኑንም ያወቀው፡፡ ሞኝ አይደለ፡፡

አኮረፋቸው፡፡ ተቀየማቸው፡፡ ትቷቸው ሸሸ፡፡ ውሎውን ጫካና ከሸንተረሮቹ ከተራሮቹ አደረገ፡፡ ከሰው ተሸሸገ፡፡
ሲያኮርፋቸው በብቸኝነት ሲከርም ብዙ አሰበ፡፡ አሰላሰለ፡፡

ሲመለስ ወደከተማው የሀገሩ ትልቁ ገጣሚ ሆኖ ነበር፡፡
ገባኝ ያለውን ሲናገር ሁሉ አፉን ከፍቶ ይሰማው ጀመር፡፡ የኢራኑ የግጥም አማልክት መሃል ደረሰ፡፡ ብቸኛ ሲሆን የተመኘውን ሆነ፡፡
* ታላቁ ገጣሚ ባባ ጣሂር፡፡

እንደዚህ ብናስበውስ

* ኦገስት ስትሪንበርግ የተባለው ሰውየ በክፉ ስራው ምክንያት አንድ ምርጥ ደራሲ ለዓለም አበርክቷል፡፡ ያ ክፉ ስራው ምን እንደሆነ በግልፅ የተቀመጠ ነገር የለውም፡፡
ግን የኖርዌው ታላቁ ፀሐፌ ተውኔት እና መራሄ ተውኔት ትልልቅ ድርሰቱን የሚጽፈው የጠላቱን
የ'ኦገስት ስሪንበርግ' ፎቶ ፊት ለፊቱ አስቀምጦ ነበር፡፡ መነሸጫው ማሰላሰያው የዚሁ ሰው ፎቶ ነበር፡፡ የበደለውን ሰውየ እያየ ነበር ብዙ ሀሳብ የሚመጣለት፡፡ ጠላቱ ይነሽጠው ነበረ፡፡
ደራሲ ሄነሪክ ጆሀን ኢብሰን፡፡
"the father or realism" ተብላል በዘመኑ፡፡
(1828 ተወልዶ 1906 ላይ በ78 ዓመቱ አርፏል)

እንደዚህ ብናስበውስ

* በባርነት ዘመኑ ሁሉ ደግ የሚላት የጌታውን ሚስት ነው፡፡ ጌታው ቢጨክንበትም ሚስቱ ግን ታቀርበው ነበርና ፊደል ታስተምረው ነበር፡፡ ይሄንን የደረሰባት ባሏ አብዝቶ ተቆጣት፡፡ "ባሪያ ነው እኮ፡፡ አንቺ ካስተማርሽው ያውቃል፡፡ ካወቀ ይጠይቃል፡፡ ከጠየቅ ባርነቱን ይጠላል፡፡ እና እንዴት ታስተምሪዋለሽ?" ብሎ ተቆጣት፡፡ ለካ ባሪያው ፍሬድሪክ ዳግላስ ከጓዳ ሰምቶ ኖሮ ከጠላቱ ቁጣ የዘላለም ብርሃን በራለት፡፡ "ዕውቀት"
አሻፈረኝ አለ፡፡ ተማረ፡፡ አወቀ፡፡ በጥቁሮች ታሪክ ትልቁ ታጋይ ዳግላስ ተባለ፡፡
(1817-1895 በ78 ዓመቱ አርፏል)


እንደዚህ ብናስበውስ

* አደራ በል ጓደኛው ነው ለዓለም ውለታ የዋለለን፡፡ ታዋቂው ደራሲው ፍራንስ ካፍካ ብቸኝነት ነበር መለያው፡፡ ጥቂት ጓደኞች ብቻ ናቸው የነበሩት፡፡ በሳምባ ነቀርሳ ነው የሞተው፡፡ በአጫጭር እና በረጅም ልብወለዱ ታዋቂ ነው፡፡ የጻፋቸው ስራዎች ሁሉ ተሰብስብስበው እንዲቃጠሉ በኑዛዜው ላይ ተናግሮ ነበር፡፡ ነገር ግን 'ማክስ ብሮድ' የተባለው ጓደኛው አደራውን በላ፡፡ ያለካፍካ ፍቃድ እንዲታተሙ አደረገ፡፡  እንዲነበቡ ዓለም እንዲገረምባቸው ሆነ፡፡ አንባብያን ሁሉ "ይሄን የመሰለ ጽሑፍ ነበር ይቃጠል ያለው" ብለው ካፍካ ላይ ተገረሙበት፡፡ ጓደኛውን በልባቸው አመሰገኑት፡፡
(1883-1924 በ40 ዓመቱ አረፏል)


እንደዚህ ብናስበውስ

* አድባረ ግጥም ጸጋዬ ገብረመድኅን የእናቱ መሬት በጉልበተኞች  መሬት ተነጥቀው አጥር ፈርሶባቸው ከብቶቻቸው ይበተኑባቸው ስለነበር ነው፡፡ እንደልጅ  ይነደው ነበርና ይሄን በህግ ሊያስመልስ በቺካጎ ህግ አጥንቶ መጣ፡፡
ሲመለስ የእናቱ መሬት ብቻ ሳይሆን የሀገሬው ደሀ መሬት ሁሉ በጉልበተኞች ተወርሷልና ትግሉን
ለተበደሉ ድሆች ሁሉ አደረገ፡፡
ያውም በጥበብ አደባባይ፡፡ ያውም በግጥም አደባባይ፡፡ ለእናቱ ፍትሕ የተነሳው ጸጋዬ ወኔ ለእናት ሀገሩ ዘለቀ፡፡
(1928-1998)



*         *       *         *         *        *       *
ዋቢ
* ግሩም የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች
ግሩም ተበጀ
*የመንፈስ ከፍታ
በረከት በላይነህ
*ጣዝማ:- አስደናቂው የደራሲያን ሕይወት
ንጉሤ አየለ እና ደጀኔ ጥላሁን
*ሸገር ራድዮ
መቆያ
*ከሕግ ፊት እና ሌሎችም
GOETHE-INSTITUT
*ምስጥረኛው ባለቅኔ
ሚካኤል ሽፈራው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Post by Eg
🕯️Eg, Lamba shop
📲Call +251920640470
💌Inbox @Eghe1
Days goging days coming!!!!!😱😱
Running to be Christmas#
You all have the day to the new year
Venoum has the time which you are really gone to tell to some one.
second party is coming for the new year on 1 January
We got the coolest spot #lava lounge
#Drinks
#cocktails
#brownies
# pills
# twerk competition
# shut competition
# surprise gifts
#dj miky combination songs
🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂ what ever you want is there to chill out
💨💨💨💨 don't lose run to the pary🏃‍♀🏃‍♂🏃‍♀🏃‍♂🏃‍♀🏃‍♂🎤🎤🎤🎤🎺🎸🎻🎸🎺🎺🎻🎷🎲🎲🎲🎲🚳
Entrance 200 ET
To get ticket & more information
Inbox 👉 @Tsiyo19 or
👉 @beccr7
Forwarded from  የሐበሻ ቀሽቶች👌👌 (Bec Cr7)
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​👤 •​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ቴዲ አፍሮ
🔊 •ናዕት
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​🎙 ሙዚቃውን Download ለማረግ🎙
💵●0.88Birr on "Data package
💵● 01.28Birr on "Mobile Data
🏷● Size 5.9MB

🇪🇹▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Join us @yehabeshakeshtoch
🇪🇹▬▬▬▬▬▬▬▬
TEDDY AFRO
ናዕት (እያመመው ቁጥር ፪)✰@MARAKI_MUSC✰
Join Us 🀄️https://www.tgoop.com/yehabeshakeshtoch
━━━━━━━━━━━━
══°©£×~€~¥•®• ══
#Dog አዲሱ ክስተት
      ~
#Dog ገና ከጅምሩ በአንድ ቀን 2,000,000 ሰዎች ተቀላቅለውታል፤ ክስተቱ ብዙዎችን አስደንቋል።

#Dog #የNotcoin እና #የBlum ፕሮግራመሮች የጋራ ፕሮጀክት እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።

#Dog ምንም አይነት #Tap እና #Task የሌለው ሲሆን #Coin መሰብሰብ የሚቻለው #link በማጋራት ብቻ ነው። በተጨማሪም ለብዙ ዓመታት የቴሌግራም ተጠቀሚ መሆን (ለምሳሌ ለአራት ዓመታት መጠቀም 4800) እንዲሁም Premium Telegram (300 Coin) ያስገኛል::

በተያያዘም #Bitget እና #BingX የመሳሰሉ ታዋቂ የክሪፕቶ መገበያያዎች #Dogን list እንደሚያደርጉ ገና ከአሁኑ ይፋ አድርገዋል::

ስለሆነም በዚህ ከጅምሩ ክስተት የሆነ ፕሮጀክት አለመሳተፍ ከቁጭት በላይ ሊያስከትል ይችላል:: ከዓለም ጋር አብረን

ማንም #ከDog መዘግየትም መቅረትም የለበትም👌🙋
👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/dogshouse_bot/join?startapp=oDN3rZyZTFqjc--NY6VI-w
Who let the DOGS out?
የሐበሻ ቀሽቶች👌👌:
https://www.tgoop.com/hamsTer_kombat_bot/start?startapp=kentId5633303368
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token AirDrop!
💸  2k Coins as a first-time gift
🔥  25k Coins if you have Telegram Premium

11 ቀን ብቻ ነው የቀረው

የጀመራቹ በደንቡ profit per hour አሳድጉ

ያልጀመራቹ አሁኑኑ Link በመጫን ጀምሩ

September 26 ይጠቀቃል
2025/02/18 16:15:20
Back to Top
HTML Embed Code: