Forwarded from Smart Button
ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑
ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇
ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇
┉••••✽̶»̶̥🌺ከረፈደ!🌺̶̥✽̶••••┉
❣:¨·.·¨: ❣
┈┈••◉❖◉●••┈┄
ከረፈደ
#በእዉነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረተ
#ክፍል_4
ወ/ሮ ሙሉ ሶፋ ላይ ተቀምጠዉ ዉስኪ ይጠጣሉ በእርግጥ የመጠጥ ወዳጅ አለመሆናቸዉንና ደስ የሚል ነገር ሲገጥማቸዉ አልያም ለበዓል ብቻ እንደሚጠጡ ልቦናዬ እያወቀ የመታመማቸዉን ዜና ሰምቼ ከዉስኪ ጋር ሳገኛቸዉ ተናደድኩ።
<<የትኛዉ ዶክተር ነዉ ለህመም በመድሀኒት ፋንታ መጠጥ የሚያዘዉ?>> አልኳቸዉ! ፈገግ አሉ! የሚያሾፉብኝ መሰለኝ ልቤ በአንድ በኩል ግርምትና ንዴት በሌላ በኩል በጤና ስላገኘሗቸዉ ደስታ እየተሰማዉ ነበር።
<<አሁን ደክሞሃል ጠዋት እንነጋገራለን ግባና እረፍት አድርግ!>> አሉኝ ትዕዛዝ አዘል በሆነ አነጋገር! ልከራከራቸዉ አልፈለኩም <<እሺ>> ብዬ ከቤታቸዉ ወጣሁ ሁሉም ነገር ቅዠት እንጂ እዉነት አልመስለህ አለኝ ለምን አሞኛል ብለዉ በሔርሜላ እንዳስደወሉልኝ ሊገባኝ አልቻለም ለምን? ነገሩ ስለከነከነኝ ለሔርሜላ ደወልኩ! ስልኳ ዝግ ነበር! ምን አይነት ቀን ነዉ ምን እንደተፈጠረ የሚያስረዳኝ የለም? ወደ ቤቴ ጠጋ ስል ብርሀን ተመለከትኩ ወይኔ ምን ተቃጥሎ ይሆን? ግራ ገባኝ! ቁልፉን ከኪሴ አዉጥቼ በሩን ልከፍተዉ ስል በሩ አልተቆለፈም ነበር ከጭንቅላቴ ገባ ብዬ አይኔን ወደ ዉስጥ ጣል አደረኩ <<አምላኬ እባክህ ህልም አታድርገዉ>>
<<ህልም አይደለም የኔ ፍቅር እንኳን ተወለድክልኝ>> ሔርሜላ ነበረች የሚያምር መሉ ጥቁር የእራት ቀሚስ ለብሳለች። እጄን ይዛኝ ወደ ቤት አስገባችኝና በሩን ቆለፈችዉ <<መልካም ልደት>> <<እንኳን ተወለድክልኝ የኔ ፍቅር>> <<አፈቅርሃለሁ>> የሚሉ ጥቅሶች ግርግዳዉን ሞልተዉታል ቤቱ ከ20 በላይ የተለያዩ ሻማዎች ተለኩሰዉበት ወለሉ ቀያይ የፅጌረዳ አበባ ቅጠሎች ተጎዝጉዘዉበት ለአይን ይማርካል። ምርጥ አድርጋ የሰራችዉ ጥብስ ለእራት ቀረበ ደጋግሜ እያጎረስኳት እራቱን ጨርሰን ለልደቴ የተዘጋጀዉን ኬክ አብረን ቆረስን። ወይን በሁለት ብርጭቆ ቀድታ አንዱን ከሰጠችኝ በሗላ <<ለልደትህና ለፍቅራችን>> ብላ ብርጭቆዋን ከብርጭቆዬ አጋጭታ በትንሹ ተጎነጨችለት
<<ምን ተሰማህ?>> አለችኝ የተሰማኝን እንዴት ብዬ ላስረዳት? በምን ቃል? የቱ አገላለፅስ ደስታዬን ይመጥነዋል? እንባዬ መጣ
<<አፈቅርሻለሁ>> ይህን ብቻ መናገር ቻልኩ ከወይኑ ደግመን ደጋግመን ጠጣን ለስለስ ያለ ሙዚቃ ከፍታ እጇን ዘረጋችልኝ በሙዚቃዉ ምት እየተመራን ቀስስስስ እያልን ደነስን ዉብ ከንፈሮቿን ሳምኳቸዉ የሙዚቃዉን ድምፅ ከፍ አድርጋ እጄን እየጎተተች ወደ አልጋዉ ይዛኝ ሄደች! የሙዚቃዉ ድምፅ ይሰማኛል
የነገን ማወቅ ፈለኩኝ
መጪዉን ማየት ናፈኩኝ
የፍቅር ምርጫዬ አንቺዉ ነሽ
ልቤንም መንፈሴን የገዛሽ...
💚💚💚💚 ይቀጥላል... ❤❤❤❤
━━━━━━━✦✿✦━━━━━
ከ20👍 በኋላ ቀጣይ ክፍል ይለቀቃል😊http://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0

Telegram
🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
Forwarded from Smart Button
💿ስማኝማ 📀ወንድሜ ሙዚቃ ትወዳለሀ❓
አንቺስ እህቴ❓❓
⛔️እና እስከዛሬ ይሄን👇 ቻናል አልተቀላቀልክም😱😱
⚠️ካልተመቸህ ትመለሳለህ👍‼️‼️
ሊንኩን👇👇👇ንካ እና ተከተለኝ🙏
አንቺስ እህቴ❓❓
⛔️እና እስከዛሬ ይሄን👇 ቻናል አልተቀላቀልክም😱😱
⚠️ካልተመቸህ ትመለሳለህ👍‼️‼️
ሊንኩን👇👇👇ንካ እና ተከተለኝ🙏
┉••••✽̶»̶̥🌺ከረፈደ!🌺̶̥✽̶••••┉
❣:¨·.·¨: ❣
┈┈••◉❖◉●••┈┄
#በእዉነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረተ
🌺🌺ክፍል5🌺🌺
😍ያለወትሮዬ በጠዋት ተነሳሁና ባለሙያ ባልሆንም ለሔርሜላ የምትወደዉን አይነት ቁርስ አዘጋጀሁ። እህቷ ትዕግስት በእርግዝና ምክንያት ወደ ካፌ ስለማትሄድ ሔርሜላ የእህቷን ካፌ ለማሰተዳደር ሙሉ በሙሉ ሀላፊነቱን ተረክባለች። ከስራ እረፍት ስለሆንኩ ከቁርስ በሗላ ሔርሜላን ወደ ካፌ ሸኝቼ ተመልሼ ከአልጋ ላይ ወጣሁ።
የማታዉ የደስታ ስሜት በአእምሮዬ እየተመላለሰ ፈገግ ያሰኘኛል! የዋህነቷን ስለ እኔ አብዝቶ አሳቢነቷን ሰለ ሰዎች ያላትን አክብሮትና ትህትና እያሰብኩ ፈጣሪ ምን ያህል ቢወደኝ ነዉ እንደ ሔርሜላ አይነት ንፁህ አፍቃሪ የቸረኝ? እያልኩ ከራሴ ጋር ሳወራ በር ተንኳኳ ተነስቼ ከፈትኩ ወ/ሮ ሙሉ ነበሩ
<<እንኳን ተወለድክ ቢኒያሜ ስለ ማታዉ በጣም ይቅርታ>> አሉኝ መልስ መስጠት አልቻልኩም! እጄን ይዘዉ ወደ ቤታቸዉ ወሰዱኝ። ሰራተኛቸዉ ሰናይት በረንዳ ላይ ቡና ታፈላለች በረንዳዉ ላይ ከተዘጋጁት ትንንሽ ዱካዎች ዉስጥ ከአንዱ ላይ አስቀምጠዉኝ ወደ ሳሎን ገብተዉ ተመለሱ።
<<በድጋሜ እንኳን ተወለድክ የእኔ ልጅ ፈጣሪ ቀሪዉ ዘመንህን ይባርክ>>ብለዉ የወርቅ የአንገት ሀብል በስጦታ አበረከቱልኝ! ደነገጥኩ
<<ይህን ያህል መቸገር ለምን አስፈለገ?>> አልኳቸዉ
<<አናት ለልጇ ቸገረኝ አትልም ደግሞ መቸገር ካለባትም ግዴታዋ ስለሆነ ነዉ እስከ ትላንት ድረስ መልክህ ብቻ ነበር ከልጄ የሚመሳሰልብኝ ዉሸትም ቢሆን የመታመሜን ዜና ሰምተህ እንደዛ መጨነቅና መደናገጥህን ስመለከት የእኔ ልጅ ነበር የመሰልከኝ>> አሉኝና ዓይናቸዉን ወደ ሰማይ ቀና አድርገዉ
<<ልጄ ከሰማይ ቤትም ቢሆን የመታሜን ዜና ቢሰማ እንደ ወፍ በሮ ይመጣልኝ ነበር!>> አሉኝ ሲቃ እየተናነቃቸዉ። እስከዛሬ ሲከነክነኝ የኖረዉና ምላሽ ያጣሁለት ጥያቄ <<እንዴት ግን ስደትን ሊመርጥ ቻለ?>> ብዬ በድንገት ጠየኳቸዉ
<<አርፋጅና ፈሪ ነበር!>> አሉኝ በንዴት! ስለ ልጃቸዉ ሲያወሩ ሀዘን እንጂ ንዴት አይቼባቸዉ ስለማላዉቅ ደነገጥኩ!
<<ፈሪ ደግሞ ታግሎ ማሸነፍ አይችልም፤አርፋጅ እንኳን ለሌላ ሰዉ ለራሱም አይሆንም!>> አሉኝ ከንዴታቸዉ መለስ ብለዉ። እያቆራረጡ ሲነግሩኝ የመስማት ፍላጎቴ ቢጨምርም ያለፈዉን ነገር አንስቼ ሀዘን ዉስጥ ስለከተትኳቸዉ ሀፍረት ተሰማኝ!
<<ስማኝ ቢኒያሜ ልጄ እንዳንተ ታዛዥ አስተሳሰቡም ቢሆን እንደ ዘመኑ ወጣቶች በስሜት የሚነዳ ሳይሆን በማስተዋል ላይ የተመረኮዘ ነበር ምን ያደርጋል ከአንዲት ቆንጆ የትምህርት ቤት ጓደኛዉ ጋር ፍቅር ይይዘዋል ፍቅሩን ለመግለፅ ስለፈራ ከዛሬ ነገ እነግራታለሁ እያለ ያረፍዳል በመጨረሻም ልጅቷን ወላጆቿ በግድ ሊድሯት ነዉ የሚባል ወሬ ሲሰማ ያለ እሷ አዚህ ሀገር መኖር አልችልም ብሎ እኔን ለዘለአለም ለዳረገ ሀዘን እርሱንም ህይወቱን ያሳጣዉ ስደትን መረጠ!>> እንባቸዉ ፊታቸዉን ሞላ ሲቃ ይተናነቃቸዉ ጀመር<< የ.ሚ.ገ.ር.ም.ህ ነገር>>መቀጠል አልቻልሙ ሀዘናቸዉ አጥንትን የሚሰብር ስለነበር ስሜቴን መቆጣጠር አቃተኝና አንገቴን ወደ መሬት ደፋሁ! አልቻለኩም! ያለ እኔ ፈቃድ እንባዬ መዉረድ ጀመረ! የበለጠ ሀዘን ዉስጥ ልከታቸዉ ስላልፈለኩ ቶሎ ብዬ እንባዬን ጠራረኩት እሳቸዉም እንደ መረጋጋት አሉና
<<የሚገርምህ ነገር የለቅሶ ሰሞን እጅግ በጣም ያዘነችና ሀዘኗን መቋቋም ያቃታት ቆንጆ ሴት ቤት ትመላለስ ነበር። ማንነቷን ሳጣራ ልጄ የሚወዳት ሴት ሆና ተገኘች ለካ እሱ ፈርቶ ሳይነግራት ቀረ እንጂ እሷም ትወደዉ ኖራል ግን ምን ያደርጋል ከ.ረ.ፈ.ደ ሆ.ነ!!>> አሉኝ በተሰባበረ ድምፅ። አዘንኩ! ወጣት ሆኖ እየተዋደዱ መለያየትን በእኔም ባይሆን በሰዎች ላይ ሲደርስ አዉቀዋለሁ ህመሙን ቃላት አይገልፁትም! ስማኝ ቢኒያሜ <<በማንም ላይ ቢሆን እንዳታረፍድ! ልብህ የወደደዉን ትክክለኛ ነገርም የራስህ ለማድረግ እንዳትፈራ! ደፋ ቀና ብሎ ህይወቱን ሙሉ ለማድረግ በሚባዝን ማህበረሰብ ዉስጥ በአስተሳሰብ እንደ ኤሊ ወደ ሗላ መጎተት ክፉ ቅጣትን ያስከትላል! ፈርተህና አርፍደህ ለምታጣዉ ነገር ዳግም የማስተካከያ ዕድል ሳታገኝ ብትቀር ፀፀቱ ከምታስበዉ ቀላይ ከበድ ነዉ>> አሉኝ! ፈሪ ባልሆንም ቀጠሮ ላይ በሰዓቴ እንደማልገኝና አርፋጅ መሆኔን አዉቃለሁና ፈራሁ...
🌺ክፍል 6 ይቀጥላል.....
🙏መልካም ንባብ 🙏
━━━━━━━✦✿✦━━━━━
http://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0

ለናፈቀ ደሞ አይንሽን ለሚሻ
ከሰመመን ሊድን ለመም ማስታገሻ
ቅርብ አደል አዳርሽ ቅርብ አደል ወይ ውሎ
ሳትነጠል ነፍሴ ድረሺልኝ ቶሎ
@official_bina_king
ከሰመመን ሊድን ለመም ማስታገሻ
ቅርብ አደል አዳርሽ ቅርብ አደል ወይ ውሎ
ሳትነጠል ነፍሴ ድረሺልኝ ቶሎ
@official_bina_king
┉••••✽̶»̶̥🌺ከረፈደ!🌺̶̥✽̶••••┉
❣:¨·.·¨: ❣
┈┈••◉❖◉●••┈┄
#በእዉነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረተ
🌺🌺ክፍል6 ስድስት
ከ ወ/ሮ ሙሉ ጋር ልቤ ማርፈድ የሚያስከትለዉን መጥፎ ዜና ሰምቶ በድንጋጤ እንደ ከበሮ እየዘለለ ቢሆንም ጥሩ ቡና ጠጣሁ። ከሔርሜላ ጋር ሁልግዜም የማያስማማን ጉዳይ ቢኖር የእኔ ከቀጠሮ ማርፈድ ነዉ እኔ ግን እሷ እንደምትለዉ ፈልጌ ያረፈድኩበት ቀን ትዝ አይለኝም በእርግጥ ሰዉ በችግር በመጥፎ አጋጣሚና በአንዳንድ ምክንያቶች እንጂ ፈልጎ እንደማያረፍድ ቢታወቅም የእኔ ግን ይለያል! በቃ ልክ ቀጠሮ ከያዝኩ አንድ ችግር ገጥሞኝ አረፍዳለሁ እኔ ፈልጌ ወደ ማርፈድ ልሂድ ወይም ማርፈድ እራሱ ፈልጎኝ ወደ እኔ ይምጣ አይገባኝም። መስከረም በጥሩ ትዝታዎችና በአስደሳች አጋጣሚዎች ተሞልቶ ከተገባደደ ሁለት ሳምንቶች ተቆጠሩ የዘንድሮ የጥቅምት ብርድ ለየት ይላል ቅዝቃዜዉም በቀላሉ ልብስ በመደረብ ብቻ የሚታለፍ አልነበረም ሔርሜላም የእህቷ እርግዝና መግፋትና የካፌዉ ስራ ተዳምሮ በስራ ተወጥራለች እንደ ድሮዉ ቶሎ ቶሎ ባንገናኝም ያላትን ሰዓት አብቃቅታ ወደ ቤት ከመጣች ጥሩ የሚባል የፍቅር ግዜ አሳልፈን እንለያያለን። ስራ በዝቶ አቶ እንዳለን ከቦታ ወደ ቦታ በማድረስ ተጠምጄ ድካምና ድብርት የቀላቀለ ቀን እያሳለፍኩ ነበር ሔርሜላ ደወለች
<<እንዴት ዋልክ የእኔ ቆንጆ ዛሬ ስራ ስንት ሰዓት ላይ ትጨርሳለህ?>>
<<አላዉቅም! ምናልባት 11:30 አካባቢ ምነዉ በሰላም?>>
<<አዎ በሰላም! ማታ ቤተክርስቲያን እንሄዳለን! ከካፌ በግዜ ስለምወጣ 12:00 ላይ እዛ የምደርስ ይመስለኛል ወደ ቤት ሳትሄድ በቀጥታ መጥተህ እዛዉ ቤተክርስቲያን አግኘኝ!>>
<<እሺ እደዉልልሻለሁ!>> ብዬ ስልኩን ዘጋሁት ከእነ ሔርሜላ ቤት ትንሽ ራቅ ብሎ የመድሀኒያለም ቤተክርስቲያን ስለሚገኝ የሚያስደስት አልያም የሚያስከፋ አጋጣሚ ላይ ስትሆን መንገዱ በጨለማ የሚያስፈራ መሆኑን እያወቀች እንኳን ከቤተክርስቲያኑ አትቀርም። ስራዬን 11:30 ላይ ጨርሼ ወደ ሔርሜላ ደወልኩ <<እየመጣሁ ነዉ ከደቂቃዎች በሗላ እደርሳለሁ!>>
<<እሺ እኔም እየሄድኩ ነዉ እዛዉ እንገናኝ!>> ብላኝ ስልኩን ዘግቼ ትንሽ እንደነዳሁ የመኪናዉ አንዱ ጎማ ተነፈሰ የጎማ ማንሻ ክሪክ እና መፍቻ ስላልያዝኩ የሚተባበሩኝ መኪናዎችን ስጠብቅ ሰዓታት መንገድ ላይ ቆምኩ። ሔርሜላ ደወለች
<< አልደረስክም እንዴ የእኔ ቆንጆ በጣም አስጠበከኝ?>> የተፈጠረዉን ነገር አስረድቻት አሁን ገና ችግሩን እንደፈታሁትና ወደ እሷ ልመጣ መሆኑን ስነግራት
<<በቃ አሁንማ መሽቷል እኔም ወደ ቤት ልመለስ ይልቅ በጠዋት እመጣለሁ እንደልማድህ እንዳትጋደም እቤት ስደርስ እደዉላለሁ መልካም ምሽት!>> ብላኝ ስልኩን ዘጋችዉ ላገኛት ብፈልግም በተፈጠረዉ መጥፎ አጋጣሚ እየተበሳጨሁ ወደ ቤት አየሄድኩ እያለ መንገድ ላይ የፅሁፍ መልዕክት ላከችልኝ
<<የእኔ ፍቅር ይሄ ማርፈድህ ብቻ አንድ ቀን እንዳያስገድለኝ እፈራለሁ! አፈቅርሀለዉ>> ይላል እቤት ገብቼ ስደዉል ስልኳ ጥሪ አይቀበልም ምናልባት ባትሪ ዘግቶባት ይሆናል ብዬ ትንሽ ለማረፍ ከአልጋ እንደወጣሁ እንቅልፍ ሸለብ አደረገኝ ስልኬ ደጋግሞ ሲጮህ ከእንቅልፌ ነቅቼ ሰአቴን ተመለከትኩ ከለሊቱ 7:00 ሰዓት የሔርሜላ እህት ትዕግስት ነበረች
<<ሄሎ>>
የማላዉቀዉ የወንድ ድምፅ
<<ነብሰጡራ ልታናግር ስላልቻለች ነዉ አሁኑኑ ወደ ተአምር አጠቃላይ ሆስፒታል እንድትመጣ!!>> ስልኩ ተዘጋ የመዉለጃዋ ቀን ገና መሆኑን ባዉቅም ድንጋጤ ተሰማኝ በ 30 ደቂቃ ዉስጥ የተባልኩት ሆስፒታል ስደርስ ትዕግስ ትጮሃለች አንድ.... እህቴን....አንድ...እህቴን....ሔርሜላዬን...የእናቴን....አደራ....በላሁ! እህቴን አድኑልኝ...
ደነገጥኩ እግሬ እየተብረከረከ መቆም ሲሳነኝ ይታወቀኛል ምራቄ ደርቆ ምላሴ አልላወስ አለኝ....
ክፍል 7 ይቀጥላል ....
━━━━━━━✦✿✦━━━━

#❤️በእዉነተኛታሪክላይየተመሰረተ
#🌺🌺ክፍልሰባት (7)
ምን እንደተፈጠረ ሊገባኝ አልቻለም ትዕግስትን ደጋግሜ ብጠይቃትም ጩኸትና ለቅሶዋን አቋርጣ የተፈጠረዉን ልታስረዳኝ አልቻለችም። አብረዋት ሆስፒታል ከመጡት ጥቂት ሰዎች ዉስጥ እንደ እኔ ወጣት የሆነዉን ምን እንደተፈጠረ ጠየኩት?
<<ሔርሜላ በሌቦች ጥቃት ደርሶባት ከፍተኛ ጉዳት ላይ ስለሆነች መትረፏንም እንጃ!>> አለኝ! ምድር በፍጥነት እየዞረች ይመስል የሁሉም ነገር ምስል ጥርት ብሎ አልታይ አለኝ...ብዥዥ አለብኝ...ሁሉም ድምፅ በትንሽ በትንሹ እና ጥርት ብሎ አልሰማህ አለኝ...ወንድነቴም ጉልበቴም ከዳኝ...ዘጭ ብዬ ከመሬት ተዘረርኩ...እንባዬ የት ገባ?...ማልቀስም መጮህም አልቻልኩም! ብቻ ዝም ብዬ ከመሬት እንደተዘረርኩ የተወሰኑ ሰዎች ከበዉ ዉሃ ጭንቅላቴ ላይ ሲያፈሱና ሊያረጋጉኝ ሲሞክሩ ድንገት ከእንቅልፉ እንደባነነ ሰዉ ከተዘረርኩበት ብድግ አልኩ... አዎ! አሁን እዉነቱን በደንብ ተረዳሁ ሔርሜላ በሌቦች ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባትና 4 ቦታ በስለት እንደተወጋች ገባኝ! አምርሬ አለቀስኩ! ትዕግስት ድንጋጤና ያለችበት የእርግዝና ሁኔታ ተደራርበዉ ጩኸትዋን ወደ ድካምና ዝምታ ለዉጠዉባታል። ወደ ሆስፒታል ሔርሜላን ያመጧት ሰዎች ጠዋት መጥተዉ እንደሚያይዋትና ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ እንዲያደርግላት ተመኝተዉ ወደ ቤታቸዉ ሄዱ እኔና ትዕግስት ብቻ ቃል ሳንለዋወጥ እንደተፋጠጥን ቀረን! የድንገተኛ ክፍል በሩ ተከፈተና በእድሜ ጠና ያለ ዶክተር
<<የተጠቂዋ ቤተሰቦች ናችሁ?>>
<<አዎ!>>
የተመካከርን ይመስል ከእኔና ከትዕግስት አንደበት ቃሉ እኩል ወጣ!
<<ሁኔታዉን ለህግ አካላት ማሳወቅ ይኖርባችሗል!>>
<<እህቴ...ምን...ሆነች...ንገረኝ.. ሞ..ሞ..ተ..ች>>
<<ተረጋጊ እንደሱ አይደለም ግን ያጋጠማት አደጋ ከባድ በመሆኑ ለቀዶ ጥገና ወደ ከፍተኛ ከትትል ክፍል መግባት ይኖርባታል! እራሷንም ስታለች!የፈሰሳት ደም ብዙ ስለሆነ አሁን ያለችበትን ሁኔታ ለማስረዳት ይከብዳል ብቻ የተፈፀመባት ወንጀል ስለሆነ ለህግ አካላት ማሳወቅ ይኖርባችሗል! አንቺ አረፍ በይ አንተ ግን ከእኔ ጋር ወደ ካርድ ክፍል መምጣት ይኖርብሃል>> ብሎ ወደ ካርድ ክፍል እየወሰደኝ እያለ
<<ት.ተ.ር.ፋ.ለ.ች?>> አልኩት
<<አላዉቅም ግን ሆስፒታላችን የ 24 ሰዓት አገልግሎት መስጠቱ ምናልባት ችግሩን ያቀለዉ ይሆናል በሰዓቱ ህክምና ባታገኝ ነገሩ ከዚህም ይብስ ነበር! በነገራችን ላይ ምኗ ነህ?>>
<<ፍ.ቅ.ረ.ኛ.ዋ!!>>
<<አዝናለሁ የመጀመሪያ ደረጃ እርዳት ለማድረግ ደሟን ስንጠራርግ ነዉ በሀይል ጭብጥ አድርጋ ስለያዘችዉ ከእጃ ላይ ያገኘነዉ እንደ እዉነቱ ከሆነ ለምርመራ ሊረዳ ስለሚችል ለፓሊስ ማስረከብ ነበረብኝ ነገር ግን ካንተ ጋር የተያየዘ ስለሆነ ነዉ!>> ብሎ እጄ ላይ ያስቀመጠዉን ነገር ተመለከትኩ! 2 የቃልኪዳን ቀለበት ነበር ለካ ሔርሜላ ቤተክርስቲያን ልታገኘኝ የነበረዉ...
❤❤❤❤❤❤❤❤
የመጨረሻው
ክፍል 8 ይቀጥላል 20👍.......

Forwarded from 🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋 (Bíņáýè🥀)
❤️ #እስቲ_ሰው_ፈልጉ 💔
አንደበተ ርቱ ቋንቋው ቀጥተኛ
ለሌላው አሳቢ ያልሆነ ምቀኛ
ከሸር ካሉባልታ ከክፋት የራቀ
ጉራና ትምክት ምንም ያላወቀ
አዋቂ ነኝ ብሎ ያልተመፃደቀ
ሁሉንም አዋቂ በሰው የማይኮራ
ፍቅር ቁም ነገሩ ከወረት የፀዳ
በመከራ ሰአት ወዳጅን የማይከዳ
ፈጣሪን አመስጋኝ የሚኖር በወጉ
ይገኝ እንደሆን እስቲ ሰው ፈልጉ
ሼርር
ሁሌም ጠቃሚ መልክቶችን ለማግኘት በቴሌግራም ይቀላቀሉን። 👇👇👇
https://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
አንደበተ ርቱ ቋንቋው ቀጥተኛ
ለሌላው አሳቢ ያልሆነ ምቀኛ
ከሸር ካሉባልታ ከክፋት የራቀ
ጉራና ትምክት ምንም ያላወቀ
አዋቂ ነኝ ብሎ ያልተመፃደቀ
ሁሉንም አዋቂ በሰው የማይኮራ
ፍቅር ቁም ነገሩ ከወረት የፀዳ
በመከራ ሰአት ወዳጅን የማይከዳ
ፈጣሪን አመስጋኝ የሚኖር በወጉ
ይገኝ እንደሆን እስቲ ሰው ፈልጉ
ሼርር
ሁሌም ጠቃሚ መልክቶችን ለማግኘት በቴሌግራም ይቀላቀሉን። 👇👇👇
https://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
Telegram
🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
Forwarded from 🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋 (Bíņáýè🥀)
••● ፍቅሬን ተረጂልኝ ●••
ልቤ ላይ ያሰርኩት የዝምታ ማተብ
በሀቅ የታሰረ የእምነቴ ገደብ
ፈሪ ነህ ተብየ በሀሰት ስሰደብ
በቃላቶች ጅረት እውነቴ ሲታጠብ
:
አደዩ ልብሽን በቃላት ባልቀስመው
ጠላት ምቀኛሽን በነገር ባልነድፈው
ቃሌ ባያረካሽ ውስጥሽን ባይነካው
ዝምታየ ጥልቅ ነው ማንም ያተረዳው
:
የቃላት ጥርቅም የሀገሬ ስብጥር
የዓንቀፅ ጋጋታ የድርሰቶች ክምር
ፍቅርን ላያፀና በቃል ለሚሰበር
ዝምታ ሀቅ ነው ምንም የማይበገር
:
ልብሽን ባገኘው በቃላት ደልየ
የሞተ አስነስቼ ያለውን ገድየ
ልብሽ ላይ ከምሰፍር ውስጤን አታልየ
መኖር ይሻለኛል እራሴን በድየ
:
ግን ልብሽ ጆሮ ሁኖ ውስጤን አድምጠሽው
የዝምታ ገዳሜን ቆርበሽ ጎብኝተሽው
የልቤ ኪዳኑን በልብሽ ከትበሽው
ፍቅሬ ላይ ኮብልይ ሀቄን ተረድተሽው።
https://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
ልቤ ላይ ያሰርኩት የዝምታ ማተብ
በሀቅ የታሰረ የእምነቴ ገደብ
ፈሪ ነህ ተብየ በሀሰት ስሰደብ
በቃላቶች ጅረት እውነቴ ሲታጠብ
:
አደዩ ልብሽን በቃላት ባልቀስመው
ጠላት ምቀኛሽን በነገር ባልነድፈው
ቃሌ ባያረካሽ ውስጥሽን ባይነካው
ዝምታየ ጥልቅ ነው ማንም ያተረዳው
:
የቃላት ጥርቅም የሀገሬ ስብጥር
የዓንቀፅ ጋጋታ የድርሰቶች ክምር
ፍቅርን ላያፀና በቃል ለሚሰበር
ዝምታ ሀቅ ነው ምንም የማይበገር
:
ልብሽን ባገኘው በቃላት ደልየ
የሞተ አስነስቼ ያለውን ገድየ
ልብሽ ላይ ከምሰፍር ውስጤን አታልየ
መኖር ይሻለኛል እራሴን በድየ
:
ግን ልብሽ ጆሮ ሁኖ ውስጤን አድምጠሽው
የዝምታ ገዳሜን ቆርበሽ ጎብኝተሽው
የልቤ ኪዳኑን በልብሽ ከትበሽው
ፍቅሬ ላይ ኮብልይ ሀቄን ተረድተሽው።
https://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
Telegram
🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
Forwarded from 🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋 (Bíņáýè🥀)
Telegram
🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
Forwarded from 🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋 (Bíņáýè🥀)
➲ ❤️ትርጉም አልባ ስሜት
ስረሳሽ እያስታወስሽ ስቀርብሽ መራቅሽ
ምን ይሆን ነገሩ አንዴ ልጠይቅሽ
ባታፈቅሪኝ እንኳን ባይጥምሽ መውደዴ
እየሄድሽ መምጣትሸ ለምን ይሆን ውዴ
አልጠላሽኝ አውቃለሁ ዛሬ ላይ ቢሆንም
ስለኔ በማሰብ ከጎኔ ብትሆኚም
አንድ ለመሆናችን ማረጋገጫ የለም
እኔም ያንቺ አይደለሁ አንቺም ለኔ አትሆኚም
ተለያየን ብለን ቆርጠን ተራርቀን
ተጣልተዋል ብለው ሀሜተኛም ቢያማን
ከሳምንት አያልፍም መዘጋጋታችን
ትርጉም አጣሁለት አብረን የመሆናችን
አስበሽ ይሆናል ይርሳኝ እኔን ብለሽ
ይራቅ ይሂድ እያልሽ ልቤን አደንድነሽ
ጨክነሽም ነበረ እንድሸሽ ከጎንሽ
ሲጎዳኝ አየሁት ለኔ መጨነቅሽ
በቃ አታስቢልኝ ተይው ግድ የለውም
ጉድ አድርጎኝ ነው ፍቅር ባንቺ አይፈረድም
ቂም ልያዝ ከእንግዲህ ጀርባዬን ልሰጣት
ፊቴን አላዞርም አምርሬ ልወቅሳት
አንቺም እንዳሻሽ ሁኚ ልብሽ እንዳለልሽ
እየጠገንሽ አቁሳይ ከሆነ እድልሽ
አልሰናበትም መልካም ተመኝቼ
ከተመለስሽ ብዬ ልቤን አሳስቼ
ሊጠብቅ ይችላል ተስፈኛ ነው ፍቅሬ
መተው እሱ አያውቅም ሲኖር እስከዛሬ
ግን አንቺ ከፈለግሽ ሂድ ብቻ በይኝ
የተገፋ አይቀርብም ውዴ አሰናብቺኝ::
https://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
ስረሳሽ እያስታወስሽ ስቀርብሽ መራቅሽ
ምን ይሆን ነገሩ አንዴ ልጠይቅሽ
ባታፈቅሪኝ እንኳን ባይጥምሽ መውደዴ
እየሄድሽ መምጣትሸ ለምን ይሆን ውዴ
አልጠላሽኝ አውቃለሁ ዛሬ ላይ ቢሆንም
ስለኔ በማሰብ ከጎኔ ብትሆኚም
አንድ ለመሆናችን ማረጋገጫ የለም
እኔም ያንቺ አይደለሁ አንቺም ለኔ አትሆኚም
ተለያየን ብለን ቆርጠን ተራርቀን
ተጣልተዋል ብለው ሀሜተኛም ቢያማን
ከሳምንት አያልፍም መዘጋጋታችን
ትርጉም አጣሁለት አብረን የመሆናችን
አስበሽ ይሆናል ይርሳኝ እኔን ብለሽ
ይራቅ ይሂድ እያልሽ ልቤን አደንድነሽ
ጨክነሽም ነበረ እንድሸሽ ከጎንሽ
ሲጎዳኝ አየሁት ለኔ መጨነቅሽ
በቃ አታስቢልኝ ተይው ግድ የለውም
ጉድ አድርጎኝ ነው ፍቅር ባንቺ አይፈረድም
ቂም ልያዝ ከእንግዲህ ጀርባዬን ልሰጣት
ፊቴን አላዞርም አምርሬ ልወቅሳት
አንቺም እንዳሻሽ ሁኚ ልብሽ እንዳለልሽ
እየጠገንሽ አቁሳይ ከሆነ እድልሽ
አልሰናበትም መልካም ተመኝቼ
ከተመለስሽ ብዬ ልቤን አሳስቼ
ሊጠብቅ ይችላል ተስፈኛ ነው ፍቅሬ
መተው እሱ አያውቅም ሲኖር እስከዛሬ
ግን አንቺ ከፈለግሽ ሂድ ብቻ በይኝ
የተገፋ አይቀርብም ውዴ አሰናብቺኝ::
https://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
Telegram
🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
Forwarded from 🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋 (Bíņáýè🥀)
👩👩dear setoch
💫ሴቶች ያኛውን ልጅ አወቅሽው ላንቺ ከሆነማ ሚልሽን አስር ጊዜ እንፋታ እያልሽ እየተላጥሽበት ምን አጥፍቼ ነው እሺ ምን ላስተካክል ብሎ ሚጠይቅሽን ሂድ እያልሽው አልሄድም ሚልሽን ማታ አንቺን ለማዋራት እንቅልፋን ሚያጣው ልጅ አው እሱ በሱ መቀለድሽን አቁሚ እንደምታስቢው special ሆነሽ አይደለም እሱ እንደዚ እየሆነልሽ ያለው በሱ አይን ብቻ special ስለሆንሽ ነው አንጂ ሌላ ወንድ ጋር just ordinary ሴት ነሽ አንቺ ስለዚህ የሌለሽ ነገር ላይ አይንሽን እዚ እዛ ከምታረጊ ያለሽ እና የተፈቀደልሽ ላይ ጊዜና ክብር ስጪ እሱ ነው ትክክለኛና ዘላቂ ነገር ሊሰጥሽ ዝግጁ የሆነ ሰው 🤷♂🤷♂
🥀🥀🥀

🍃🌹🍃......✍
❤️. . .አንዳንዴ እኛ መልካም ነገሮችን ወደ ህይወታችን ማምጣት እንፈልጋለን። እነዛን መልካም ነገሮች ለማስተናገድ የሚሆን መልካምነት ግን እኛ ጋር የለም።
❤️. . . ልብህ የፍም እሳት ሆኖ እጅህ ላይ ፅጌረዳ እንዲበረክት እንዴት ትጠብቃለህ
መልአክ የሆነ ጓደኛ ከፈለክ. . .ሚያርፍበትን ገነት ልትፈጥርለት ይገባል ምክኒያቱም መልአክ ሲኦል ውስጥ አይቀመጥምና።

አደራ ጠርጥሪኝ
ስምሽን ስሰማ እንባ አይኔን ካሞቀኝ
ስላንቺ ሳወራ ሳግ ደርሶ ካነቀኝ
ፀሀይ ከበረደኝ ሳቅ ከኔ ከራቀ
መከፋት ደስታየን ከእኔ ከሰረቀ
አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ
በእብዶች መካከል ደህና ከተሰኘሁ
በዝናብ ሲርሱ ደርቄ ከታየሁ
በትልቅ ሰው ለቅሶ ሳቄ ካመለጠኝ
ሀገር ባሳቀ ቀልድ እንባ ካጠመቀኝ
አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ
ከጨረቃ ጋራ ሳወጋ ካመሸሁ
ከሚያውቁሽ ከሚያውቁኝ ከራሴ ከሸሸሁ
አለም ከደበተኝ ከከረፋኝ ሀገር
በሆነ ባልሆነው ካለኝ ነገር ነገር
አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ
ይሄው አሁን እንኳ
ስላንቺ እየፃፍኩኝ ላብ ሞልቷል ግንባሬ
ቁጭ ብየ ራሱ ልሩጥ ይላል እግሬ
እኔ እወድሻለሁ ማለቱን ትቻለሁ
በስምሽ መማሉን ረስቼዋለሁ
ለምን ለምን ለምን
ለምን አንቺን ብቻ ለምን ከሰው መርጦ
የሚያርበተብተኝ
የሚያብሰከስከኝ ከሌላው አብልጦ
....ማለቱን ካበዛሁ
አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ
አወ ናፍቀሽኛል አልክድም ወድቄ
ዝም ብለሽ ነይልኝ አታብዢ ጥያቄ
መልሴ ሁኝኝና
ከወደቅኩበት ጥግ ነይ ፈልገሽ አንሺኝ
መራቅሽ አሞኛል በመቅረብ ፈውሺኝ
አደራ......
https://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
ስምሽን ስሰማ እንባ አይኔን ካሞቀኝ
ስላንቺ ሳወራ ሳግ ደርሶ ካነቀኝ
ፀሀይ ከበረደኝ ሳቅ ከኔ ከራቀ
መከፋት ደስታየን ከእኔ ከሰረቀ
አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ
በእብዶች መካከል ደህና ከተሰኘሁ
በዝናብ ሲርሱ ደርቄ ከታየሁ
በትልቅ ሰው ለቅሶ ሳቄ ካመለጠኝ
ሀገር ባሳቀ ቀልድ እንባ ካጠመቀኝ
አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ
ከጨረቃ ጋራ ሳወጋ ካመሸሁ
ከሚያውቁሽ ከሚያውቁኝ ከራሴ ከሸሸሁ
አለም ከደበተኝ ከከረፋኝ ሀገር
በሆነ ባልሆነው ካለኝ ነገር ነገር
አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ
ይሄው አሁን እንኳ
ስላንቺ እየፃፍኩኝ ላብ ሞልቷል ግንባሬ
ቁጭ ብየ ራሱ ልሩጥ ይላል እግሬ
እኔ እወድሻለሁ ማለቱን ትቻለሁ
በስምሽ መማሉን ረስቼዋለሁ
ለምን ለምን ለምን
ለምን አንቺን ብቻ ለምን ከሰው መርጦ
የሚያርበተብተኝ
የሚያብሰከስከኝ ከሌላው አብልጦ
....ማለቱን ካበዛሁ
አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ
አወ ናፍቀሽኛል አልክድም ወድቄ
ዝም ብለሽ ነይልኝ አታብዢ ጥያቄ
መልሴ ሁኝኝና
ከወደቅኩበት ጥግ ነይ ፈልገሽ አንሺኝ
መራቅሽ አሞኛል በመቅረብ ፈውሺኝ
አደራ......
https://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
Telegram
🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
Forwarded from 🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋 (Bíņáýè🥀)
አሪፍ ውሻ ማለት ክፉ ውሻ ነው፤ እንደ ማለት ነው። አንተ ክፉ ውሻ ከሆንክ ለጌቶችህ አሪፍ ውሻ ነህ።
ትናከስላቸዋለህ፣ ትጮህላቸዋለህ፣ መንገድ አላፊውን ታስደነብርላቸዋለህ፣ ታስፈራራላቸዋለህ። ለሌላው ክፉ ስትሆን ለጌቶችህ ምርጥ ውሻ ትሆናለህ። በኋላ ግን ዕዳው አንተ ላይ ይወድቃል።
በመጨረሻ አንተው ትወረወራለህ፤ ለጅቦቹም ተላልፈህ ትሰጣለህ።
https://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
ትናከስላቸዋለህ፣ ትጮህላቸዋለህ፣ መንገድ አላፊውን ታስደነብርላቸዋለህ፣ ታስፈራራላቸዋለህ። ለሌላው ክፉ ስትሆን ለጌቶችህ ምርጥ ውሻ ትሆናለህ። በኋላ ግን ዕዳው አንተ ላይ ይወድቃል።
በመጨረሻ አንተው ትወረወራለህ፤ ለጅቦቹም ተላልፈህ ትሰጣለህ።
https://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
Telegram
🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
Forwarded from 🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋 (Bíņáýè🥀)
😘እርምሽን_አውጪ😝
አይታወቅ ብዬ የወንድ ብራንባሩ
ድንግል ነኝ እያልኩኝ ለሀገር ለምድሩ
ያቺም ስትመጣ የመጀመሪያዬ
አንቺም ስትመጪ የመጀመሪያዬ
ለዚችም ለዛችም የመጀመሪያዬ
ምናምን ምናምን ሰው ስወድ አምርሬ
እያልኩኝ መሸንገል መዋሸት አስሬ
ለራሴው ሰለቸኝ ልነግርሽ ነው ዛሬ
በይ እርምሽን አውጪ
እንዳይከፋሽ ፍቅሬ
አስራ ስምንተኛዬ ነው
ሰው ስወድ አምርሬ።
https://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
አይታወቅ ብዬ የወንድ ብራንባሩ
ድንግል ነኝ እያልኩኝ ለሀገር ለምድሩ
ያቺም ስትመጣ የመጀመሪያዬ
አንቺም ስትመጪ የመጀመሪያዬ
ለዚችም ለዛችም የመጀመሪያዬ
ምናምን ምናምን ሰው ስወድ አምርሬ
እያልኩኝ መሸንገል መዋሸት አስሬ
ለራሴው ሰለቸኝ ልነግርሽ ነው ዛሬ
በይ እርምሽን አውጪ
እንዳይከፋሽ ፍቅሬ
አስራ ስምንተኛዬ ነው
ሰው ስወድ አምርሬ።
https://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
Telegram
🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀
𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗 𝚡 👇
@binaye234bot
Forwarded from 🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋 (Bíņáýè🥀)
ወደ ፈጣሪህ ተጠጋ!
አለም ካከበረው ፈጣሪ ያከበረው ይበልጣል ምክንያቱም ሰዎች ውጪህን ያያሉ ፈጣሪ ግን ልብህን ያያል፤ ከአምላክህ ጋር ስትጣበቅ ጉድለት የለም፤ ሰዎች መረጋጋትህን አይተው ያከብሩሀል፤ ሳር ቅጠሉ ላንተ ያጎነብሳል፤ ከምንም በላይ ህሊናህ ከዚህ አለም ጭንቀትና ፍርሀት በሰላም ያርፋል።
መዝናናት ጊዜያዊ እረፍት ይሰጥህ ይሆናል፤ ከሰዎች ጋር ስትቀላቀል ችግርህን ለጊዜው ትረሳው ይሆናል፤ ግን ወዳጄ የዚህን አለም አድካሚ ሸክም ከአይምሮህ የምታወርደው ወደ ፈጣሪህ ስትጠጋ ብቻ ነው።