tgoop.com/Official_nahi/255
Last Update:
♥️የሳምንቱ ምርጥ♥️
🌺🌺🌺
🌹የሳምንቱ ምርጥ የፍቅር ቃል🌹
🍹አንድን ሰው የበለጠ ባፈቀርከው ቁጥር ካንተ የበለጠ ነገር ማግኘት ይፈልጋል ፡፡ ሆኖም አንተ ልትሰጠው የምትችለው ነገር ደግሞ እያሰበ ይመጣል፡፡ ምክንያቱም አንተ አሰቀድመህ ልብህን ሙሉ በሙሉ ሰጥተህዋልና፡፡
🌹🌹🌹
🌹የሳምንቱ ምርጥ የፍቅር ወግ🌹
🍹 ፍቅር ማግኝት ሳይሆን መሰጠት ነው፡፡ የደሰታ ቅዥትም አይደለም፣ የፍላጎት እብደትም አይደለም፡፡ በጭራሸ ይሄ ሁሉ አይደለም ፍቅር መልካም መሆን ነው፡፡ ፍቅር ክብር ነው፡፡ ሰላም መሆን ነው፡፡ በንጽሕና መኖር ነው፡፡
🍹 ፀሃይ ለማብራት እንደምትጏጏ ሁሉ አንቺም በፍቅር ሳይዳዳሸ እንደዚያ ነሸ ፡ የሰው ልጅ ነብሰ ዋና ተፈጥሮዋዊ ሰምርቷ አሰደሳች ለሆነው ፍቅር ነውና ያ ከሌለ አንቺም ጨለማና ጏሰቁዋላ መሆንሸ ነው፡፡ በፍቅር የማይደሰት ሰው እርሱ ሁለንተናዊውን ዓለም ከንቱ እያደረገው ነው በእውነትም ራሱን ለራሱ ሸክም ያደረገ ሰው ቢኖር እርሱ ነው፡፡
-ቶማሰ ትራመን
🌹🌹🥀🌹
🌹የሳምንቱ ምርጥ ጥቅሰ🌹
🍹 በወጣትነት የባከነች እያንዳንዷ ደቂቃ በእሰተርጅና ዘመን ለሚከሰት መራራ ዕድል ትዳርጋለች፡፡
-ናፖሊዮን
🌺🌺🌺
🌹የሳምንቱ ምርጥ አባባ🌹
🍹ማወቅ አንዳንዴ ለሌላው ሰው መታመም ነው፡፡
ሃዲይኛ
🌹የሳምንቱ ምርጥ መልዕክት🌹
🍹ውበት ታላቅ ሰጦታ ነው ፡፡ ነገር ግን የእድሜ ልክ ዋጋ አይደለም፡፡ ለሰው ልጅ ታላቁ ሰጦታ የውሰጡ ውበት ነው የአዕምሮው ብልህነት፡፡
-ቀዳማዊ ሃይለ ሰላሴ
የሳምንት ሠው ይበለን የናንተንም የሳምንቱ ምርጥ የምትሉዋቸውንም አካፍሉን ክሸን አድረገን በጋራ እናጣጥማቸዋ።
ለማጋራት፦ @bi_naye
http://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0
BY official_nahi
Share with your friend now:
tgoop.com/Official_nahi/255