OFFICIAL_NAHI Telegram 270
Forwarded from 🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋 (Bíņáýè🥀) via @like
┉••••✽̶»̶̥🌺ከረፈደ!🌺̶̥✽̶••••┉
:¨·.·¨:
┈┈••◉❖◉●••┈┄
ከረፈደ
#በእዉነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረተ
#ክፍል_4
ወ/ሮ ሙሉ ሶፋ ላይ ተቀምጠዉ ዉስኪ ይጠጣሉ በእርግጥ የመጠጥ ወዳጅ አለመሆናቸዉንና ደስ የሚል ነገር ሲገጥማቸዉ አልያም ለበዓል ብቻ እንደሚጠጡ ልቦናዬ እያወቀ የመታመማቸዉን ዜና ሰምቼ ከዉስኪ ጋር ሳገኛቸዉ ተናደድኩ።
<<የትኛዉ ዶክተር ነዉ ለህመም በመድሀኒት ፋንታ መጠጥ የሚያዘዉ?>> አልኳቸዉ! ፈገግ አሉ! የሚያሾፉብኝ መሰለኝ ልቤ በአንድ በኩል ግርምትና ንዴት በሌላ በኩል በጤና ስላገኘሗቸዉ ደስታ እየተሰማዉ ነበር።
<<አሁን ደክሞሃል ጠዋት እንነጋገራለን ግባና እረፍት አድርግ!>> አሉኝ ትዕዛዝ አዘል በሆነ አነጋገር! ልከራከራቸዉ አልፈለኩም <<እሺ>> ብዬ ከቤታቸዉ ወጣሁ ሁሉም ነገር ቅዠት እንጂ እዉነት አልመስለህ አለኝ ለምን አሞኛል ብለዉ በሔርሜላ እንዳስደወሉልኝ ሊገባኝ አልቻለም ለምን? ነገሩ ስለከነከነኝ ለሔርሜላ ደወልኩ! ስልኳ ዝግ ነበር! ምን አይነት ቀን ነዉ ምን እንደተፈጠረ የሚያስረዳኝ የለም? ወደ ቤቴ ጠጋ ስል ብርሀን ተመለከትኩ ወይኔ ምን ተቃጥሎ ይሆን? ግራ ገባኝ! ቁልፉን ከኪሴ አዉጥቼ በሩን ልከፍተዉ ስል በሩ አልተቆለፈም ነበር ከጭንቅላቴ ገባ ብዬ አይኔን ወደ ዉስጥ ጣል አደረኩ <<አምላኬ እባክህ ህልም አታድርገዉ>>
<<ህልም አይደለም የኔ ፍቅር እንኳን ተወለድክልኝ>> ሔርሜላ ነበረች የሚያምር መሉ ጥቁር የእራት ቀሚስ ለብሳለች። እጄን ይዛኝ ወደ ቤት አስገባችኝና በሩን ቆለፈችዉ <<መልካም ልደት>> <<እንኳን ተወለድክልኝ የኔ ፍቅር>> <<አፈቅርሃለሁ>> የሚሉ ጥቅሶች ግርግዳዉን ሞልተዉታል ቤቱ ከ20 በላይ የተለያዩ ሻማዎች ተለኩሰዉበት ወለሉ ቀያይ የፅጌረዳ አበባ ቅጠሎች ተጎዝጉዘዉበት ለአይን ይማርካል። ምርጥ አድርጋ የሰራችዉ ጥብስ ለእራት ቀረበ ደጋግሜ እያጎረስኳት እራቱን ጨርሰን ለልደቴ የተዘጋጀዉን ኬክ አብረን ቆረስን። ወይን በሁለት ብርጭቆ ቀድታ አንዱን ከሰጠችኝ በሗላ <<ለልደትህና ለፍቅራችን>> ብላ ብርጭቆዋን ከብርጭቆዬ አጋጭታ በትንሹ ተጎነጨችለት
<<ምን ተሰማህ?>> አለችኝ የተሰማኝን እንዴት ብዬ ላስረዳት? በምን ቃል? የቱ አገላለፅስ ደስታዬን ይመጥነዋል? እንባዬ መጣ
<<አፈቅርሻለሁ>> ይህን ብቻ መናገር ቻልኩ ከወይኑ ደግመን ደጋግመን ጠጣን ለስለስ ያለ ሙዚቃ ከፍታ እጇን ዘረጋችልኝ በሙዚቃዉ ምት እየተመራን ቀስስስስ እያልን ደነስን ዉብ ከንፈሮቿን ሳምኳቸዉ የሙዚቃዉን ድምፅ ከፍ አድርጋ እጄን እየጎተተች ወደ አልጋዉ ይዛኝ ሄደች! የሙዚቃዉ ድምፅ ይሰማኛል
የነገን ማወቅ ፈለኩኝ
መጪዉን ማየት ናፈኩኝ
የፍቅር ምርጫዬ አንቺዉ ነሽ
ልቤንም መንፈሴን የገዛሽ...
💚💚💚💚 ይቀጥላል...
━━━━━━━✦✿✦━━━━━
ከ20👍 በኋላ ቀጣይ ክፍል ይለቀቃል😊http://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0

tgoop.com/Official_nahi/270
Create:
Last Update:

BY official_nahi

Share with your friend now:
tgoop.com/Official_nahi/270

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Members can post their voice notes of themselves screaming. Interestingly, the group doesn’t allow to post anything else which might lead to an instant ban. As of now, there are more than 330 members in the group. On June 7, Perekopsky met with Brazilian President Jair Bolsonaro, an avid user of the platform. According to the firm's VP, the main subject of the meeting was "freedom of expression." But a Telegram statement also said: "Any requests related to political censorship or limiting human rights such as the rights to free speech or assembly are not and will not be considered." Public channels are public to the internet, regardless of whether or not they are subscribed. A public channel is displayed in search results and has a short address (link). Add up to 50 administrators
from us

Telegram official_nahi
FROM American