OFFICIAL_NAHI Telegram 287
Forwarded from 🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋 (Bíņáýè🥀)
ወደ ፈጣሪህ ተጠጋ!

አለም ካከበረው ፈጣሪ ያከበረው ይበልጣል ምክንያቱም ሰዎች ውጪህን ያያሉ ፈጣሪ ግን ልብህን ያያል፤ ከአምላክህ ጋር ስትጣበቅ ጉድለት የለም፤ ሰዎች መረጋጋትህን አይተው ያከብሩሀል፤ ሳር ቅጠሉ ላንተ ያጎነብሳል፤ ከምንም በላይ ህሊናህ ከዚህ አለም ጭንቀትና ፍርሀት በሰላም ያርፋል።

መዝናናት ጊዜያዊ እረፍት ይሰጥህ ይሆናል፤ ከሰዎች ጋር ስትቀላቀል ችግርህን ለጊዜው ትረሳው ይሆናል፤ ግን ወዳጄ የዚህን አለም አድካሚ ሸክም ከአይምሮህ የምታወርደው ወደ ፈጣሪህ ስትጠጋ ብቻ ነው።
https://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0

tgoop.com/Official_nahi/287
Create:
Last Update:

BY official_nahi

Share with your friend now:
tgoop.com/Official_nahi/287

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Add up to 50 administrators Joined by Telegram's representative in Brazil, Alan Campos, Perekopsky noted the platform was unable to cater to some of the TSE requests due to the company's operational setup. But Perekopsky added that these requests could be studied for future implementation. Telegram channels fall into two types: Select: Settings – Manage Channel – Administrators – Add administrator. From your list of subscribers, select the correct user. A new window will appear on the screen. Check the rights you’re willing to give to your administrator. Ng, who had pleaded not guilty to all charges, had been detained for more than 20 months. His channel was said to have contained around 120 messages and photos that incited others to vandalise pro-government shops and commit criminal damage targeting police stations.
from us

Telegram official_nahi
FROM American