OFFICIAL_NAHI Telegram 294
Forwarded from 🦋💕 ሀ ገ ሬ 💕🦋 (Bíņáýè🥀) via @like
​​🌿🌿"ጤዛዉ ፍቅሬ"🌿🌿

💐💐ክፍል ስድስት (➏)💐💐

(ቢኒያም እስራኤል)
ፎዚያ ዉስጧን እየጨነቃት፤ ምጥ እንደያዛት ድመት እየተቁነጠነጠች 'ዛሬ ደግሞ ምን ሊለኝ ይሆን' ብላ ራሷን በሀሳብ መወጠኑን ተያያዘችዉ፡፡ ጀመረ አልጀመረ እያለች አይን አይኑን ስታየዉ፡፡ ሀቢብ ደግሞ አንገቱን ወደ መሬት ቀብሮ በተረጋጋ መንፈስ ነገሩን እንዴትና ከየት መጀመረበት እንዳለበት እያሰበ ጣቶቹን ያፋትጋል፡፡ ያለወትሮዉ ያ መኮሳተርና መቆጣቱን አስወግዶታል፡፡ በዚህ መሃል አንገቱን ቀና አደረገና የፎዚያን አይን እያየ."ፎዚ..." አላት፡፡ እሷም ከስንት ጊዜ በኃላ ባሏ ስሟን አቆላምጦ ሲጠራላት በደስታ ብዛት መልሱ ጠፍቷት ልቧ ልትወጣ ደረሰች፡፡
..."ወይዬ ሀቢቢ! ... ምን ነዉ ችግር አለ እንዴ ሁቢ?" አለችዉ፡፡ በዚህ መካከል ግን ዉስጧን ሚረብሽ ስሜት ዉል አለባት፡፡ 'ሀቢብ ዛሬ ያለወትሮዉ እንዲህ የተረጋጋዉ እንለያይ ሊለኝ ነዉ? ወይንስ ያሳለፍነዉ ከፍቅር የራቀ ህይወት ቆጭቶት በፍቅር ልቤንም ቤቴንም ሊሞላዉ ነዉ?' እያለች የዚህን ጥያቄ መልሷን ከሀቢብ ፊት ላይ ታገኘዉ ይመስል አይኗቿን አይኖቹ ላይ ተክላ ታስተዉለዋለች፡፡
..."ፎዚዬ ብዙ እየበደልኩሽ እንደሆነ ይገባኛል...፡፡ (ንገግግሩን ቀጠለ ፎዚም ደስታ እየተሰማት ነዉ)  በርግጥ አንቺ ከእኔ የተሻልሽ ነሽ ማለቱ ይከብዳል፡፡ ምክንያቱም የሰርጋችን ...." ንግግሩን ሳይጨርስ ወዲያዉ ስልኩ አቃጨለ "ጢርርር ጢርርር...." ስልኩን ከኪሱ አዉጥቶ ደዋዬን ሲያይ 'Hamza' ይላል፡፡ 'አሁን ተለያይተን አሁን ምን አስደወለዉ' እያለ ስልኩን አነሳዉ፡፡
"ሄሎ..." አለችዉ፡፡ በሀምዛ ስልክ የደወለችዉ ሴት ነበረች፡፡ ሀቢብ ግራ በተጋባ መንፈስ
.."ሄሎ..." አላት፡፡."ሀቢብ ነህ?" ብላ ጠየቀችዉ፡፡ ድምጿ መርዶ ልተትናገር እንደሆነ ያስብቃል፡፡ ሀቢብም ከምታወጣዉ ድምፅ የሆነ ችግር እንዳለ ስለተረዳ..."አዎ ሀቢብ ነኝ! ሀምዛ ምን ሆነ?" ብሎ ጠየቃት፡፡ የደወለችዉም ሴት ሀምዛ የመኪና አደጋ ደርሶበት ሆስፒታል እንዳለና ከተደወሉ ስልኮች መጀመሪያ ላይ የሱን ስልክ አግኝታ እንደደወለች ነገረችዉ፡፡
በዚህ ጊዜ ሀቢብ እምጥ ይግባ ስምጥ አልታወቀዉም፡፡ ብቻ "ምን?" ብሎ ከተቀመጠበት ፈትለክ ብሎ ተነሳ፡፡ ፎዚ የሀቢብ ድንጋጤ ግራ ስለገባት እሷም ደንግጣ "ሀቢቢ ማን ናት? ሀምዛ ምን ሆነ? ምንድን ነዉ?" እያለች በጥያቄ ስታጣድፈዉ ለፎዚ ምንም አልመለሰላትም፡፡ ፎዚም ተከትላዉ እስከ ግቢዉ በር ከሮጠች ቡኃላ ... እንደማትደርስበት ስታዉቅ ወደ ቤቷ ተመለሰች፡፡
አሁንም ቢሆን "ሀቢብ ምን ሊነግረኝ ነበር?" እያለች በሀሳብ ራሷን መወጠሩን ተያያዘችዉ፡፡ 'እንደጎዳኝና እንደበደለኝ ያዉቃል፡፡ ነገር ግን ለምን...." ብላ ራሷን ጠየቀች፡፡ አሁንም ሀቢብ ከነገራት ዉስን ቃላቶች ዉስጥ የጥላቻዉን ምክንያት ታገኘዉ ይመስል መፈለግ ያዘች፡፡  "ለምንስ ነዉ ከኔ የተሻልሽ አይደለሽም ያለኝ?.... የሰርጋችን ቀን ምን አጠፋሁኝ? ምን አይነት ችግር አገኘብኝ...?" ጥያቄ በጥያቄ ብቻ፡፡
እንደገና መለስ ብላ  የሀምዛ ሁኔታምና ምን ችግር እንደገጠመዉ አሳስቧታል፡፡ ምክንያቱም ለሀቢብ ምርጥ ጓደኛዉ ነዉ፡፡ ከዚህም በላይ ደግሞ ለትዳሯ የሚያስብላትና በሀቢብና በርሷ መካከል ስምምነት እንዲፈጠር፤ ፍቅራቸዉ እንዲጠነክር የሚተጋ ብቸኛ የልብ ጓደኛና ወዳጃቸዉ ነዉ፡፡
... ስልኳ ካለበት አነሳችና ወደ ሀቢብ ደወለች፡፡ ስልኩ እየጠራ ነዉ ነገር ግን ስልኩን አያነሳም፡፡ "የደወሉላቸዉ ደንበኛ ጥሪ እያስተላለፉ ነዉ፡፡ እባክዎ ቆየት ብለዉ ይደዉሉ..." የምትለዉ የኮሚኒታተሯ ድምፅ ተሰማት፡፡ ስልኩን ከዘጋች በኃላ ወደ ወደ ሀቢብ መደወሉን ትታ ወደ ሀምዛ ደወለች፡፡
..."ሄሎ አሰላሙዓለይኩም..." አለች
..."ጤና ይስጥልኝ..." የሚል ምላሽ ተሰጣት፡፡ ሴት ነበረች፡፡
..."ይቅርታ ሀምዛ የለም እንዴ? የሀቢብ ባለቤት ነኝ" ብላ ማንነቷንም ጭምር ነገረቻት፡፡
..."ሀምዛ የመኪና አደጋ ደርሶበት ሆስፒታለል ነዉ፡፡" ብላ አረዳቻት፡፡ በሀሳብ ላይ ሀሳብ የሚደራረብባት ፎዚ ድነንጋጤ ተጨምሮባት ..."ምንንን?" ብላ አንባረቀች፡፡ ነርሷም ያለበትን ሆስፒታል ከነገረቻት በኃላ ሆስፒታል ለመሄድ ልብሷን ለመቀየር ወደ መኝታ ክፍሏ ገባች፡፡
╔═══❖•🍄🍄•❖═══╗
ይ ቀ ጥ ላ ል
╚═══❖•🍄🍄•❖═══╝
❥............🍃💐💐🍃..............❥
https://www.tgoop.com/+do0OCDQEx_MzOWY0

tgoop.com/Official_nahi/294
Create:
Last Update:

BY official_nahi

Share with your friend now:
tgoop.com/Official_nahi/294

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram Android app: Open the chats list, click the menu icon and select “New Channel.” Judge Hui described Ng as inciting others to “commit a massacre” with three posts teaching people to make “toxic chlorine gas bombs,” target police stations, police quarters and the city’s metro stations. This offence was “rather serious,” the court said. Telegram iOS app: In the “Chats” tab, click the new message icon in the right upper corner. Select “New Channel.” How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Private channels are only accessible to subscribers and don’t appear in public searches. To join a private channel, you need to receive a link from the owner (administrator). A private channel is an excellent solution for companies and teams. You can also use this type of channel to write down personal notes, reflections, etc. By the way, you can make your private channel public at any moment.
from us

Telegram official_nahi
FROM American