ORTHODOXBIBLESTUDY Telegram 384
ከዛሬ ጀምሮ  እስከ በዓለ  ልደት (ቅዳሜ) ድረስ በዓለ ልደቱን በማስመልከት ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ስለጌታችን ልደት ምን አሉ? በሚል  በየዕለቱ  በሥጋ ምግብ ሥርዓት ቁርስና እራት ሊቃውንት ያሰናዱልንን ቃለ እግዚአብሔር እንመገባለን። ስለ እኛ ሰው የሆነውን የአምላክን የልደቱን ነገር አስበን እንቆያለን! ተዘክሮተ እግዚአብሔርን ችላ አንበል!

ስለ ጌታ ልደት አስመልክቶ የጠዋት ቁርሳችን ከረፈደ  3:00 ሰዓት ላይ ይሰናዳል።

tgoop.com/Orthodoxbiblestudy/384
Create:
Last Update:

BY ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት [The Orthodox study bible]

Share with your friend now:
tgoop.com/Orthodoxbiblestudy/384

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

As five out of seven counts were serious, Hui sentenced Ng to six years and six months in jail. Telegram offers a powerful toolset that allows businesses to create and manage channels, groups, and bots to broadcast messages, engage in conversations, and offer reliable customer support via bots. Today, we will address Telegram channels and how to use them for maximum benefit. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Healing through screaming therapy
from us

Telegram ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት [The Orthodox study bible]
FROM American