ORTHODOXBIBLESTUDY Telegram 386
ስለ ጌታችን ልደት ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ምን አሉ?

     ቁርስ- ፩ [26/04/15]

👉 "ይህቺ ቀን ነቢያት፣ ነገሥታት እና ካህናት የተደሰቱባት ናት ፣ የተነበዩት ትንቢት፣ የመሰሉት ምሳሌ እውን የሆነባት፣ የጠበቁትም ተስፋ የተፈጸመባት ናትና። ዛሬ ግን ድንግል ልጇ አማኑኤልን በቤተልሔም ወልዳለች።" [ድርሳነ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ. ገጽ.111]

👉 "እግዚአብሔር ቃል ወደዚህ ዓለም ይመጣ ዘንድ ከንጽሕት ድንግል ማርያም ሥጋን ይዋሐድ ዘንድ ምን አተጋው። በጨርቅ ይጠቀለል በበረት ይጣል ዘንድ ከሴት(ድንግል) ጡት ወተትን ይጠባ ዘንድ በዮርዳኖስ ይጠመቅ ዘንድ ምን አተጋው? በፍዳ ተይዘን የነበርን እኛን ያድነን ዘንድ ለእኛ ብሎ አይደለምን::" [ሃይማኖተ አበው ዘእለእስክንድሮስ]

👉 "የማይደፈር ግሩም ነው። በእኛ ዘንድ ግን ትሑት ነው። የማይገኝ ልዑል ነው። በእኛ ዘንድ ግን አርአያ ገብርን ነሳ። የማይዳሰስ እሳት ነው። እኛ ግን አየነው ዳሰስነው። ከርሱም ጋር በላን ጠጣን።" [ቅዳሴ ማርያም]

tgoop.com/Orthodoxbiblestudy/386
Create:
Last Update:

BY ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት [The Orthodox study bible]

Share with your friend now:
tgoop.com/Orthodoxbiblestudy/386

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

2How to set up a Telegram channel? (A step-by-step tutorial) Although some crypto traders have moved toward screaming as a coping mechanism, several mental health experts call this therapy a pseudoscience. The crypto community finds its way to engage in one or the other way and share its feelings with other fellow members. Matt Hussey, editorial director of NEAR Protocol (and former editor-in-chief of Decrypt) responded to the news of the Telegram group with “#meIRL.” In the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram, members are only allowed to post voice notes of themselves screaming. Anything else will result in an instant ban from the group, which currently has about 75 members. Ng Man-ho, a 27-year-old computer technician, was convicted last month of seven counts of incitement charges after he made use of the 100,000-member Chinese-language channel that he runs and manages to post "seditious messages," which had been shut down since August 2020.
from us

Telegram ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት [The Orthodox study bible]
FROM American