Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/Prince_Zine/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
🤴Prince Zishi official👑@Prince_Zine P.79146
PRINCE_ZINE Telegram 79146
ባለህ ታመን !

በመጽሐፍ ቅዱስ "በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል " ይላል ሰው ቦታ ቢሰጠኝ እኮ እስተካከላለው ፣ ትዳር ስይዝ እሰበሰባለው ፣ የስራ እድገት ሳገኝ ጥሩ አድርጌ መስራት እጀምራለው ከሚለው ሀሳብ የሚያሶጣን ትልቅ ቃል ነው ! ትልቁን ነገር አዘጋጅቼላችዋለሁ ግን አሁን ባለቻችው ትንሿ ነገር ተለማመዱባት አለበዚያማ ይከብዳችዋል ማለቱ እኮ ነው ! የምኞታችንን ከሰጠን ኋላ አያያዝ አቅቶን ብናጣው አያምም ታድያ ከአሁኑ ባለን ጠበቅ አርጎ ታምኖ መዘጋጀት ነው እንጂ !

መልካም ቀን 😍

tgoop.com/Prince_Zine/79146
Create:
Last Update:

BY 🤴Prince Zishi official👑

Share with your friend now:
tgoop.com/Prince_Zine/79146

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Hui said the time period and nature of some offences “overlapped” and thus their prison terms could be served concurrently. The judge ordered Ng to be jailed for a total of six years and six months. The administrator of a telegram group, "Suck Channel," was sentenced to six years and six months in prison for seven counts of incitement yesterday. Select: Settings – Manage Channel – Administrators – Add administrator. From your list of subscribers, select the correct user. A new window will appear on the screen. Check the rights you’re willing to give to your administrator. Content is editable within two days of publishing How to build a private or public channel on Telegram?
from us

Telegram 🤴Prince Zishi official👑
FROM American