Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/Prince_Zine/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
🤴Prince Zishi official👑@Prince_Zine P.81388
PRINCE_ZINE Telegram 81388
ውድድር ጀምር !

ህይወት ያለውድድር ወደፊት እንድትሄት አታደርግህም ! ውድድር ከሌለባት ወደኋላ ነው የምትሄደው ፤ ነገር ግን ዋናው ቁም ነገር የምትወዳደረው ከማን ጋር መሆኑን መለየት ነው! ከሰዎች ጋር ወይስ ከራስህ ጋር ? እኔ የምመክርህ ምን እንደሆነ ታውቃለህ ውድድርህን ከራስህ ጋር አድርገው ከትላንት ማንነትህ ጋር ተወዳደር ፤ የሰዎችን እማ ያለፉበትን ነገር ምን ታውቃለህ ምን እንደገጠማቸው ምን እንደሚያስቡ ምን እንደሚፈልጉ በምን ታውቃለህ ከምናቸው ጋር ነው የምትወዳደረው ? በዚህች ምድር ላይ እኮ ጠንቅቀህ የምታውቀው አንተን ራስህን ብቻ ነው ስለዚህ ትላንትህን ታሪክህን እምነትህን ድልህን አስበው ዛሬ ላይ ደግሞ ምን እንዳለህ እየው ከዛም ከትላንቱ የበለጠ ለማሸነፍ ታጥቀህ ተነሳ ራስን እነደማሸነፍ ትልቅ ድል የለም !

የድል ቀን ተመኘሁ🙏
😊

tgoop.com/Prince_Zine/81388
Create:
Last Update:

BY 🤴Prince Zishi official👑

Share with your friend now:
tgoop.com/Prince_Zine/81388

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The administrator of a telegram group, "Suck Channel," was sentenced to six years and six months in prison for seven counts of incitement yesterday. Telegram message that reads: "Bear Market Screaming Therapy Group. You are only allowed to send screaming voice notes. Everything else = BAN. Text pics, videos, stickers, gif = BAN. Anything other than screaming = BAN. You think you are smart = BAN. Ng was convicted in April for conspiracy to incite a riot, public nuisance, arson, criminal damage, manufacturing of explosives, administering poison and wounding with intent to do grievous bodily harm between October 2019 and June 2020. 4How to customize a Telegram channel? Private channels are only accessible to subscribers and don’t appear in public searches. To join a private channel, you need to receive a link from the owner (administrator). A private channel is an excellent solution for companies and teams. You can also use this type of channel to write down personal notes, reflections, etc. By the way, you can make your private channel public at any moment.
from us

Telegram 🤴Prince Zishi official👑
FROM American