RE_YA_ZAN Telegram 2324
መንገዶች በመድረሻቸው ይለካሉ.... መድረሻህ የሚገባው ከሆነ መንገድህ ሩቅ አይደለም፣ ደስ የሚል ተሞክሮ ነው.... አድካሚ አይደለም እውቀት ያጀበው እድገት ነው። መድረሻህ ተራ ከሆነ መንገድህ ቅርብ ቢሆንም ብክነት ነው.... ልፋትህ ቀላል ቢሆንም ባዶ ነው። ለዛም ይመስለኛል ለአኼራ ስንኖር ነገ እንደምንሞት፣ ለ ዱንያ ስንሰራ ገና ጊዜ እንዳለን መኖርን የተመከርነው።  ብቻ...... ጀነት ለመግባት የሚበቃ ስንቅን ለመሸከፍ የዱንያ ቆይታችን በመርዘሙ አድክሞ አያውቅም.... ከደከመን ከመድረሻው ነው።

@Re_Ya_zan

tgoop.com/Re_ya_zan/2324
Create:
Last Update:

BY TEAM HUDA

Share with your friend now:
tgoop.com/Re_ya_zan/2324

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Judge Hui described Ng as inciting others to “commit a massacre” with three posts teaching people to make “toxic chlorine gas bombs,” target police stations, police quarters and the city’s metro stations. This offence was “rather serious,” the court said. Telegram has announced a number of measures aiming to tackle the spread of disinformation through its platform in Brazil. These features are part of an agreement between the platform and the country's authorities ahead of the elections in October. Ng, who had pleaded not guilty to all charges, had been detained for more than 20 months. His channel was said to have contained around 120 messages and photos that incited others to vandalise pro-government shops and commit criminal damage targeting police stations. You can invite up to 200 people from your contacts to join your channel as the next step. Select the users you want to add and click “Invite.” You can skip this step altogether. Members can post their voice notes of themselves screaming. Interestingly, the group doesn’t allow to post anything else which might lead to an instant ban. As of now, there are more than 330 members in the group.
from us

Telegram TEAM HUDA
FROM American