Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
2664 - Telegram Web
Telegram Web
ነገ ምሽት ይጠብቁ🔥#ሽርትት_አለ  #ሰላማዊት_ግርማ
አዲስ ሙዚቃና ቪዲዮ በተወዳጁ #Nahom_Records ብቻ ይለቀቃል👇👇ነገ ምሽት
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
👇👇👇
https://youtu.be/TcA3OG_WAE4

#Nahom_Records
#Samri_promotion
ተለያየን እንዴ?  #ፍቅረማርያም_ገብሩ በነጠላ ዜማዎቹ ታዋቂ የሆነው ድምፃዊ በአዲስ ስራ መጥቷል

በቲክቶክ ተወዳጅነትን ያተረፈው #ተለያየን_እንዴ ሙዚቃ ቪዲዮ በዚህ ሳምንት በ #Nahom_Records ይለቀቃል

👇👇ሊንኩን በመጫን ብቻ ሰብስክራይብ ያድርጉ
አዳዲስ ስራ ሲወጡ በቅድሚያ ይደርሶታል👇👇
https://youtu.be/TcA3OG_WAE4
#Nahom_Records
#ፍቅረማርያም_ገብሩ
#ተለያየን_እንዴ
#Samri_promotion
ተለያየን እንዴ?  አርብ ምሽት ይለቀቃል🔥🔥#ፍቅረማርያም_ገብሩ በነጠላ ዜማዎቹ ታዋቂ የሆነው ድምፃዊ በአዲስ ስራ መጥቷል

በቲክቶክ ተወዳጅነትን ያተረፈው #ተለያየን_እንዴ ሙዚቃ ቪዲዮ አርብ በ #Nahom_Records ይለቀቃል

👇👇ሊንኩን በመጫን ብቻ ሰብስክራይብ ያድርጉ
አዳዲስ ስራ ሲወጡ በቅድሚያ ይደርሶታል👇👇
https://youtu.be/TcA3OG_WAE4
#Nahom_Records
#ፍቅረማርያም_ገብሩ
#ተለያየን_እንዴ
#Samri_promotion
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ምሽት🔥#ሽርትት_አለ  #ሰላማዊት_ግርማ
አዲስ ሙዚቃና ቪዲዮ በተወዳጁ #Nahom_Records ብቻ ይለቀቃል👇👇
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
👇👇👇
https://youtu.be/TcA3OG_WAE4

#Nahom_Records
#Samri_promotion
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ምሽት🔥#ሽርትት_አለ  #ሰላማዊት_ግርማ
አዲስ ሙዚቃና ቪዲዮ በተወዳጁ #Nahom_Records ብቻ ይለቀቃል👇👇
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
👇👇👇
https://youtu.be/TcA3OG_WAE4

#Nahom_Records
#Samri_promotion
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ምሽት🔥#ሽርትት_አለ  #ሰላማዊት_ግርማ
አዲስ ሙዚቃና ቪዲዮ በተወዳጁ #Nahom_Records ብቻ ይለቀቃል👇👇
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
👇👇👇
https://youtu.be/TcA3OG_WAE4

#Nahom_Records
#Samri_promotion
#ማያዬ   የአልበም ምርቃት

ማያዬ የ #ለምለም_ሃይለሚካኤል   አዲስ የሙዚቃ አልበም ምርቃት ድግስ ቅዳሜ ሰኔ 22  2016 ወዳጅና የሙያ አጋሮቿ በተገኙበት ይመረቃል::

በዝግጅቱም ከድምፃዊቷ በተጨማሪ
#ግርማ_ተፈራ_ካሳ
#ግዛቸው_ተሾመ
#ኤደን_አይሸሽም    ተወዳጅ ስራቸውን ያቀርባሉ

ቦታ:-ማሪዮት ኤክስኪዩቲቭ ሆቴል
መግቢያ:- 2000 ብር    ለጥንዶች 3000 ብር
የሚጀምርበት ሰዓት :11 ሰአት

ትኬት በማሪዮት ሆቴል
በአቻሬ ጫማ እና
በስልክ ቁጥር +251946669329 ያገኛሉ

#nahomrecordsinc
#ማያዬ
#ማያዬ   የአልበም ምርቃት

ማያዬ የ #ለምለም_ሃይለሚካኤል   አዲስ የሙዚቃ አልበም ምርቃት ድግስ ቅዳሜ ሰኔ 22  2016 ወዳጅና የሙያ አጋሮቿ በተገኙበት ይመረቃል::

በዝግጅቱም ከድምፃዊዋ በተጨማሪ
#ግርማ_ተፈራ_ካሳ
#ግዛቸው_ተሾመ
#ኤደን_አይሸሽም    ተወዳጅ ስራቸውን ያቀርባሉ

ቦታ:-ማሪዮት ኤክስኪዩቲቭ ሆቴል
መግቢያ:- 2000 ብር    ለጥንዶች 3000 ብር
የሚጀምርበት ሰዓት :11 ሰአት

ትኬት በማሪዮት ሆቴል
በአቻሬ ጫማ እና
በስልክ ቁጥር +251946669329 ያገኛሉ

#nahomrecordsinc
#ማያዬ
ተለቀቀ🔥🔥 #አሉላ_ገ/አምላክ    #በመዋደዳችን

የፋና ላምሮት የድምፃዊያን ውድድር አሸናፊ የሆነውና ቀደም ብሎ በለቀቃቸው ነጠላ ዜማዎቹ ተወዳጅ የሆነው ድምፃዊ #አሉላ #በመዋደዳችን የተሰኘውን የአንጋፋው ድምፃዊ #ቴዎድሮስ_ታደሰ ሙዚቃ ከባንድ ጋር በቆንጆ ሁኔታ ተጫውቶታል

#BME_Entertainment ብቻ👇
ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ 👇👇

Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇👇

https://youtu.be/prQ8IQCCf2k?si=GcdJrq9q9Rug8vT1
የሰው ፊት እሳት ነው ይፈጅሃል ! 💔
#Ethiopia | ከትላልቅ ክሊፖች ጀርባ ያለው
የሙዚቃ ዳይሬክተር ስንታየሁ ሲሳይ ፦

👉. መስፍን በቀለ:- ደመላሽ
👉. ሃይልዬ ታደሰ :- ድሬ ድሬ
👉. ላፎንቴኖች :- ባቡሬ
👉. ነፃነት መለሰ :- ደጉ ባላገሩ፣ የታል ልጁ የታል
👉. ጥበቡ ወርቅዬ :- ሊጋባ
👉. ዘለቀ ገሠሠ :- ሀገሬ
👉. ሄለን በርሄ :- ልቤ ፣ እስኪ ልየው
👉. ሙዳ ሼዳ እና ሳሮን ተፈሪ :- ሚሶ ነጋያ

እነዚህ ስራዎቹ በጥቂቱ ሲሆን የኢትዮጵያን የሙዚቃ ቪዲዮ ለየት ያለ ክሊፕ በመስራት
አብዮት ያቀጣጠለ ዝምተኛ ጀግና ባለሙያ ነው።

ይኼ ጥበበኛ ዛሬ ችግር ላይ መሆኑን በእንባ እየታጠበ
ebs tv ቅዳሜን ከሰዓት ላይ በነበረው ቆይታ አይተነዋል።

የ 3 ልጆቹ እናት ደብዳቤ አስቀምጣ ከቤት ወጥታ
ሌላ ሀገር ተሰዳለች።

የልጆቹን የት/ቤት ክፍያ መክፈል አቅቶት መኪናውን እስከመሸጥ ደርሷል። ያም ሆኖ ለጥቂት ጊዜያት
ብቻ ነው የት/ቤት ክፍያውን መክፈል የቻለው።

ልጆቹ ዘንድሮ የሚከፍለው ብር ስለሌለው ት/ቤት
አልተመዘገቡም።

ebs tv የት/ቤቱን ክፍያ ለመክፈል ግንባር ቀደም ሆኗል።
ምስጋናም ይገባቸዋል።

ጋዜጠኛ ዮናስ እና ጋዜጠኛ ዕፀገነት እጅግ በተረጋጋ እና
በሰከነ መንፈስ እንደ ሳይካትሪስት ሆነው ላደረጉለት
ቃለ - ምልልስ ምስጋና ይገባቸዋል። 🙏🙏🙏

ጥበበኛ ወዳጆቹ እና ደጋግ ኢትዮጵያውያን
ከሙዚቃ ዳይሬክተሩ ስንታየሁ ሲሳይ ጎን የምትቆሙበት
ሰዓቱ አሁን ነው።

👉. ወዳጄ መልካም ስራ ስራና ሴጣን ይፈር !

ሙሉ interviewን youtube ebs የሻይ ሰአት ላይ እዩት

የአቅማችንን እንርዳው
Sintayehu Sisay W/Tsadik
CBE - 1000351511285
2025/02/28 13:51:19
Back to Top
HTML Embed Code: