Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
2665 - Telegram Web
Telegram Web
Channel name was changed to «Samri Promotion»
#አኩቻ_ነኝ_እዋዋን_ማንንም_አልሰማም ከሰይፉ ጋር

ዛሬ ምሽት በኢቢኤስ ቲቪ  #ሰይፉ_ፋንታሁን ሾው
ጥሩ ቆይታ ተጋብዛችኋል 👇👇

#ከህፃናትና_ወጣቶች_ቲያትር -- #ቲክቶክ_አኩቻ
#እዋዋን እንተዋወቃለን
#ውዝዋዜ-ላዳ
#አራዳ ሙዚቃ ከቅኝት ባንድ ጋር ይቀርባል

#Samri_promotion
👇
https://youtu.be/fR0AD4Q7Qso
ወንበርሽ🤔🤔 🙈 ቴዲ ዮ 👏👏#Teddy_yo
አዲስ ሙዚቃና ቪዲዮ ተለቀቀ 💪💪ሸገር

የወንዜ የወንዜ ትርምስ
ጥያቄ ብቻ ነው መልሱ ላይመለስ
የወንዜ የወንዜ አራት ኪሎ
ወንበርሽ ይፋጃል...

ሰውም አይኖር ያለመሬት
መሬትም አይሆን ያለሰው
ዝም ያለው ልጅ የሸገር ሰው
ወዴት ይሆን ሄዶ የሚያርሰው

ሊንኩን ተጭነው ሙሉውን ይመልከቱ👇👇
https://youtu.be/bysBhXz4XaM
https://youtu.be/bysBhXz4XaM
ያልፋል 🔥🔥 #ዳኒ_ቀዮ  🔥ቅዳሜ ይለቀቃል

#የዝና #ሁኝልኝ_ደህና በነጠላ ዜማዎቹ ተወዳጅ የሆነው ድምፃዊ በአዲስ ሙዚቃ መጥቷል🔥
#ያልፋል
ግጥምና ዜማ #ደረጄ_ዱባለ
ቅንብር #ሚኪ_ጃኖ
#ዳኒ_ቀዮ
Stay Tuned❤️❤️
Saturday night🔥
ያልፋል 🔥ዛሬ ምሽት🔥 #ዳኒ_ቀዮ  🔥

#የዝና #ሁኝልኝ_ደህና በነጠላ ዜማዎቹ ተወዳጅ የሆነው ድምፃዊ በአዲስ ሙዚቃ 🔥ዛሬ
#ያልፋል
ግጥምና ዜማ #ደረጄ_ዱባለ
ቅንብር #ሚኪ_ጃኖ
#ዳኒ_ቀዮ
Stay Tuned❤️❤️
Saturday night🔥
ተለቀቀ🔥🔥#ነይ_በቶሎ በቲክቶክ ከ2000 በላይ challenge የተሰራበት ሙዚቃ👇👇
  '''ነይ በቶሎ''  
በቃኝ  እኔስ አቃተኝ አልቻልኩም
ነይ መጎዳትሽን አልካድኩም
ነይ አሮጌው በአዲስ ይተካል
ፀብም በፍቅር ይሸነፋል...
#በሱፍቃድ_ጥላሁን
ግጥምና ዜማ  #Eyu_tsega
ሙዚቃ ቅንብር #benji_amara

#BME_entertainment
Nb film production
ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ
👇👇subscribe like share official BME
https://youtube.com/watch?v=UI2oZ1Xs-WQ&feature=shares
በቅርብ ቀን🔥በቆንጆ ነጠላ ዜማዎቿ የምትታወቀው የድምፃዊት #ፍሬህይወት_ትዕዛዙ #ገልጋይ የተሰኘ አዲስ ሙዚቃና ቪዲዮ በተወዳጁ #Nahom_Records ይለቀቃል
👏👇👇ሊንኩን በመጫን ብቻ ቀደም ብለው የተለቀቁ ስራዎችን ይመልከቱ 👇👇👇

https://youtu.be/TcA3OG_WAE4
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
#Nahom_Records
#ፍሬህይወት_ትዕዛዙ
#ገልጋይ
2025/02/28 09:15:38
Back to Top
HTML Embed Code: