Telegram Web
°ስታገኝ ለጋሽ
ስታጣ ታጋሽ ሁን!!°


@SubulAsalam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰዎችን ከሚገባቸው በላይ
ስትወዳቸውና ስታምናቸው
በርግጠኝነት ከሚገባህ በላይ
ይጎዱሃል።

@SubulAsalam2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ከጥበብ ማዕድ ✍🏽 Aymeni Zulfiqar (Aymeni 🌒)
■□■□■□■□■□■□■□■□
የዓለም ግማሽ ህዝብ በፈጣሪው የሚክደው
አውነታውን በተከተሉት ሰዎች አስከፊ ባሕሪ ሰበብ ነው
■□■□■□■□■□■□■□■□
🎈ኢማም አል ገዛሊ
💚ውብ የፍቅር ማለዳ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ከጥበብ ማዕድ ✍🏽 Aymeni Zulfiqar (Aymeni 🌒)
💗 لَا تَخَفْ وَلَا تَحْزَنْ
ۖ አትፍራ አትዘንም💗

ፅልመት በወረሳቸው ደመናማ ሌሊቶች መጨረሻ ላይ አሏህ ላንተ ሲል ጀምበርን ፈገግ እንደሚያስብልልህ አትርሳ
💜 ውብ ኢስነይን
Forwarded from ከጥበብ ማዕድ ✍🏽 Aymeni Zulfiqar (Aymeni 🌒)
.... ሁሉን ያስረሳል
የአህያ ጀርባ እና የነገስታት ሰረገላን እኩል አደላድሎ ወለላ ፍቅርን የሚመግብህ ጎጆ 💜የእናትህ እቅፍ

💗 የተባረከ ሃያት ለውብ እናቶቻችን ሸጋ ምሽት
Forwarded from ከጥበብ ማዕድ ✍🏽 Aymeni Zulfiqar (Aymeni 🌒)
አንድም ዘለላ ቅጠል አትረግፍም
💜እርሱ አሏህ የሚያውቃት ብትሆን እንጂ
💗ውብ ማለዳ
🦋 @WISDOMism1
Forwarded from ከጥበብ ማዕድ ✍🏽 Aymeni Zulfiqar (Aymeni 🌒)
🎁ብርሃናዊ ምልከታዎች

የትም ቦታ ሆነህ የ
አድፈህም ሳታድፍ
በዉዱእም ያለዉዱእ
ቂብላ ሳትቀጣጭ፡ክንዶችህን ሳትዘረጋ
የምትፈፅመውን ሶላት ላመላክትህ?
💚 በሙስጦፋ ላይ ሶለዋትን አውርድ
ሶለዋት የሲራጥ ነዳጅ
የማዕሸር ብርሃን ናት
ጀነት ውስጥ አንድም ኒዕማ የለችም ማሳዎቿ የሚዘረጉ፡ሁሪኦቿ የሚያበሩ ፡ፋኖሶቿ አጥናፍ የሚሰፍሩ በአህመዱ ሶለዋት ቢሆን እንጂ

🎈اللهم صلي على من ٱنشقت له القمر
🎈وانفلقت منه الأسرار
🎈وانفجرت منه الأنوار
🎈عدد من صلى عليه ومن لم يصلي عليه
🎈في كل يوم ألف مرة
🎈من أول يوم خلقته
🎈إلى اليوم الفزع يوم القيامة
አይመኒ @WISDOMism1
#የደረቀ ልብ ምሳሌው እንደ ደረቀ ዛፍ ነው። ሁለቱም ለእሳት(ማገዶ እንጂ)ለሌላ አይበጁም።

አላህ እንዲህ ይላል:👇

{......ልቦናዎቻቸው አላህን ከማውሳት የደረቁ የሆኑ ሰዎች ወዮላቸው። እነርሱ ግልፅ ስህተት ውስጥ ናቸው።}
አዝ—ዙመር/22📚

😘 #ሰናይ_ቀን ❤️
🌹. http://www.tgoop.com/Muslim_negn
🌻. http://www.tgoop.com/Muslim_negn
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ

(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9)
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነወ፡፡

فَإِذَا قُضِيَتِ الصَّلَاةُ فَانتَشِرُوا فِي الْأَرْضِ وَابْتَغُوا مِن فَضْلِ اللَّهِ وَاذْكُرُوا اللَّهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ

(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 10)
ሶለቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ፡፡ ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡

وَإِذَا رَأَوْا تِجَارَةً أَوْ لَهْوًا انفَضُّوا إِلَيْهَا وَتَرَكُوكَ قَائِمًا ۚ قُلْ مَا عِندَ اللَّهِ خَيْرٌ مِّنَ اللَّهْوِ وَمِنَ التِّجَارَةِ ۚ وَاللَّهُ خَيْرُ الرَّازِقِينَ

(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 11)
ንግድን ወይም ዛዛታን ባዩ ጊዜም ቆመህ የተዉህ ሲኾኑ ወደእርሷ ይበተናሉ፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ዋጋ ከዛዛታም ከንግድም በላጭ ነው፡፡ «አላህም ከሰጪዎቹ ሁሉ ይበልጥ ሲሳይን ሰጭ ነው» በላቸው፡፡

🌹. http://www.tgoop.com/Muslim_negn
🌻. http://www.tgoop.com/Muslim_negn
🦋............🍃🌹🍃..........🦋
🕌━═══════👍👌════════━🕌
🚫#አንገብጋቢ_መልእክት_ሶላትን_ለማይሰግድ🚫
☞ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ፡-
#ሶላት ለማይሰግድ ሰው ሴት ልጅን መዳር ሀራም ነው።
ኒካው ብልሹ የሆነ የኒካህ አይነት ነው ፡፡ ይህ ኒካህ እሷን ሀላል አያደርግለትም፡፡ ምክኒያቱም ሶላት የማይሰግድ ሰው ካፊር (ካሃዲ) ስለሆነ፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል " በሰውየው እና በክህደት መካከል ያለው ሶላትን መተው (አለመስገድ) ብቻ ነው ፡፡
ምንጭ፡- መናሩል ኢስላም (127/1)
#ኢብኑ_ዑሰይሚን_እንዲህ_አሉ፡-
- ሚስትህ እንድትሰግድ መክረሀት የማትሰግድ ከሆነ እሷ ካፊር (ካሃዲ) ናት፡፡ ከኢስላም የወጣች ነች፡፡ ለአንተም አብራህ ልትኖር አይፈቀድልህም፡፡ ይልቁንስ እሷን ልትለያያት ይገባል (ዋጂብ) ግዴታ ነው፡፡ አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) በቁርአን እንዲህ ይላል። የካሃዲያን ሴቶችን ቃል ኪዳን አትያዙ። (ምዕራፍ፡ ሙምተሂናህ) ምንጭ፡- መናሩል ኢስላም (135/1)
#ኢብኑ_ዑሰይሚን_እንዲህ_አሉ፡-
- ከቤተሰቡ አባል አንድ ሶላት የማይሰግድን ግለሰብ ያወቀ ሰው ዝም አይበል፡፡ ሶላት እንዲሰግድ ይዘዘው። አልሰግድም ካለ ይምታው። ይህ ሁሉ መፍትሄ ካላመጣ ለበላይ ለሚመለከተው የህግ አካል ያስተላልፍ፡፡ ሶላትን የተወ ሰው ካፊር (ካሃዲ)ነው፡፡ በጀሃነም እሳት ውስጥም ለዘላለም ዘውታሪ ነው፡፡ ሲሞት አስክሬኑ ላይ አይሰገድበትም። ከሙስሊሞች መቃብር ቦታም አይቀበርም።።። ምንጭ፡- መናሩል ኢስላም (123/1)
ወቅቱን ጠብቀው ከሚሰግዱት አላህ ያድርገን👏👏
ሁሉም በጭንቀት በተዋጠበት አስፈሪ ቀን ፍጥረት ሁሉ አንድ ሳይቀር ሁሉም ነቢያትን አንድ በአንድ ምልጃ ይጠይቃሉ። ነቢያት ምክንያታቸውን እየጠቀሱ «ነፍሴን! ነፍሴን!» ይላሉ።…
:
ከዚያም የመርየም ልጅ ዒሳ ﷺ «ሙሐመድ ዘንድ ሂዱ!» ይላሉ።
ሰዎች ሰዪዲ ሙሐመድ ﷺ ዘንድ ይሄዳሉ።
«ሙሐመድ ሆይ አንቱ የአላህ መልክተኛ እና የነቢያት መደምደሚያ ነዎት። አላህ ያለፈውንም ሆነ የሚመጣውን ኃጢኣት ምሮልኋል። ጌታዎ ዘንድ አማልዱን። ያለንበትን ጭንቀት አይመለከቱምን?» ይላሉ።
:
ነቢዩ [ﷺ] እንዲህ ይላሉ: ‐
«ከዐርሽ ስር እመጣና ለጌታዬ የሰገድኩ ስሆን እወድቃለሁ። ከዚያም አላህ ለማንም ያልከፈተውን የምስጋና እና የውዳሴ ዓይነት ይከፍትልኛል።»…
እንዲህም እባላለሁ: ‐
«ሙሐመድ ሆይ!
ራስህን አንሳ። ጠይቅ ይሰጥሃል። አማልድ ትሰማለህ!»
ከሰገድኩበት እነሳና «ኡመቴን! ኡመቴን!» እላለሁ።
ቡኻሪ ዘግበውታል
:
ያ ረቢ ሸፈዐውን!

🌹. http://www.tgoop.com/Muslim_negn
🌻. http://www.tgoop.com/Muslim_negn
Forwarded from ♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim (❥ ☞. 𝐌𝐚𝐡𝐦𝐮𝐝𝐞 𝐇𝐚𝐬𝐬𝐞𝐧!)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹.#አሰላሙአለይኩም_ወራህመቱላህ_ያጀመዓ
➲. እስኪ በጣም ደስ የሚል እና አጪር የሐጅ ትውስታ ልጋብዛችሁ ሁላችሁም እዩት እኔ ለሐጅ እና ለሷሊህ ልጂ ያለኝን ጉጉት የበለጠ የጨመረልኝ የዚህ ህፃን ልጅ ማር የሆነ አንደበት...!!

➲. https://www.tgoop.com/Muslim_negn
🌹. https://www.tgoop.com/Muslim_negn
Forwarded from ♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim (❥ ☞. 𝐌𝐚𝐡𝐦𝐮𝐝𝐞 𝐇𝐚𝐬𝐬𝐞𝐧!)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#አንድ_ወጣት_በመጠጣቱ ምክንያት ዝሙተኛ ሆኖ እህቱን ያስረገዘዉ ወጣት ታሪክ!

🔹በጣም አስተማሪ የጊዜዉ ቆይታ 5 ደቂቃ SIZE ☞4 Mb . ስልክህ አንድ ብር ካለዉ ማዉረድ ይችላሉ ለኸይር 1 ብር ነይተን እናዳምጠዉ ጥሩ ትምህርት እናገኛለን ። 😭

👉. #JOIN👇 ሼር👇

🌹. https://www.tgoop.com/Muslim_negn
🌻. https://www.tgoop.com/Muslim_negn
Forwarded from ♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim (❥ ☞. 𝐌𝐚𝐡𝐦𝐮𝐝𝐞 𝐇𝐚𝐬𝐬𝐞𝐧!)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲. ሙስሊም ምርኮኛ ነው ዓይኖቹን የሩም ወታደሮች በጭካኔ አጥፍተውታል በባርነት አድካሚ ስራን ያሰሩታል ከዕለታት አንድ ቀን..... እጅግ አስገራሚ ታሪክ

➣. #ሸህ_በድር_ናድር! ታሪኩን ያወጉናል
እኛም ወደ አማርኛ ተርጉመን አቅርበነዋል

👉.ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ዳዕዋውን ያድርሱ

#የቴሌግራም_ቻናላችንን_ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇
🌹. https://www.tgoop.com/Muslim_negn
🌻. https://www.tgoop.com/Muslim_negn
🦋 ጭርፍታ
~ ከሐቢባችን ውብ ባህርያቶች

💚 የኔ አይናማ ሳቂታው አህመዴ
ሃሉ በዝቶኝ ሆንኩብኝ እንግዴ
ካልሳቁለት ለሚቆርጠኝ ሆዴ
ይወቁልኝ ቅርብ ነው ማበዴ
ሰላም ይድረሶት ሆዴ!

╚─━━━━━━░★░━━━━━━─╝
🦋 أين الأعرابي؟ ليته أتانا
ያ አእራቢይ ወደየት ጠፋብን? መጥቶ ቢያጨዋውተን እንዴት ጥሩ ነበር.....የሐቢባችን እና የቀልደኛው ገጠሬ ገጠመኝ ከሌሎች የመካሪም ሓዲሶች ጋር 🎙
╚─━━━━━━░★░━━━━━━─╝
https://www.tgoop.com/joinchat-VwNfuZZRrhEMKyGC
Forwarded from Deleted Account
👉 የጀናዛ ብልት ውስጥ እጇ አልወጣ ያለች ሴት!

.........መዲና ውስጥ አንዲት ሴትዮ ትሞትና ጀናዛዋ መታጠብ ይጀምራል በድንገት የአጣቢዋ ሴት እጅ ከጀናዛው ብልት ጋር ተጣብቆ አልላቀቅም አለ መዲና ውስጥ ያሉ ኡለማዎች የአጣቢዋ እጅ ይቆረጥ ወይስ የጀናዛው ብልት በሚል ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ገ ቡ በዚህ ጊዜ ነበር ለእንግድነት ለመጡት ኢማሙ ማሊክ ይህ ጥያቄ የቀረበው እሳቸውም ወደ አጣቢዋ በመዞር .......see more
ወላሂ ውሸት አደለም ገብተው ያንብቡት ከስር ነክተው ሙሉውን ለማንበብ
👇👇👇👇
𝐎𝐩𝐞𝐧 ክፈት
𝐎𝐩𝐞𝐧 ክፈት
👆👆👆👆
2025/02/16 10:53:21
Back to Top
HTML Embed Code: